ግጥም ብቻ 📘
67.6K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
Forwarded from ቅንድል ኢትዮጵያ (Ermiyas Dejene)
ኑ ትውልድ እንገንባ!

#ሰበታ የምትገኙ 0932540523/ያሬድ ለማ/ ፣ 0921421493/ያብስራ ካሳ/

#አዲስ_አበባ የምትገኙ 0970514616/ዮናስ ገ/መስቀል/፣ 0924140293/መባ/

#መቐለ የምትገኙ 0912178520/ኤርሚያስ ደጀኔ/: 0923602445/ፊራኦል መስፍን/


#ድሬዳዋ የምትገኙ 0915034762/መሃሪ/

#አዳማ የምተገኙ 0949377735/ሰላም/

#ደብረብርሃን የምትገኙ 0941907303/ሄኖክ ዳኜ/


#ሀዋሳ የምትገኙ +251926429534/ተስፋ/፣ +251935932153/ብስራት/

በሁሉም የክልል፣ ዞን እና ወረዳ የሚገኙ አስተባባሪዎችን በየጊዜው ይፋ እናደርጋለን!! እርሶም የዚህ አካል በመሆን ማስተባበር ይችላሉ! @tsegabwolde 0919743630

የዘንድሮ ተፈታኝ ተማሪዎች በትልቁ አሻራችሁን እንደምታሳርፉ ምንም አንጠራጠርም!


ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከ ቅንድል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር
@KendelM
@KendelM
👍1
#ድሬዳዋ

.
የአርባ-ምንጭ ጉዞ መርሀግብር!
#በቃል-ኪን #ፕሮሞሽን #የተዘጋጀ

ከድሬዳዋ በባቡር🚇 አዲስ አበባ ገብተን በተዘጋጀልን ካስተር ቀጥታ ወደ አርባ ምንጭ....... 🚍
.
👉 የመጀመሪያ የጉብኝት ቦታ(ቀን 1) ኤጆራ ፏፏቴን ጎብኝተን ወላይታ እናድራለን።
👉 ቀን 2 ዶርዜ ደርሰን አዳር አርባምንጭ
👉 ቀን 3 ጠዋት 4:00 የአዞ እርባታ ጉብኝት ከ10:00 በሗላ በparadise lodge የኪነ-ጥበብ ምሽት
👉 ቀን 4 ነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ጉብኝት አዳር ጫካው ውስጥ በካንፕ ፋየር...(ትረካ፣ግጥም፣ መዚቃ)
👉 ቀን 5 የጀልባ ላይ ሽርሽር
👉 ቀን 6 በመመለሻችን ጥያ ትክል ድንጋይን ጎብኝተን አዲስ አበባ እናድራለን
👉 ቀን 7 በባቡር ወደ ድሬ ተመልሰናል።

የከፍታ መጠን :- ከባህር ጠለል በላይ 1285 ሜትር

የስድስት ቀን ጉዞ (ደርሶ መልስ)

መቼ? ሚያዝያ 16 - 17. 2013 ዓ.ም ( ቅዳሜ እና እሁድ)

የጉዞው ዓይነት:- ለተፈጥሮ ወዳጆች የተዘጋጀ። የሀገር ውስጥ ጉብኝት ከሀገራችን ጋር የሚረንን ፍቅር የመጨመር እድል አለውና። በስራ ዝለት የተጨናነቀ አይሞሮን ፈታ ለማድረግ እና ተደጋጋሚ ከሆነ የኑሮ ኡደት አረፍ ለማለት አይነተኛ መፍትሔ ነው።

.
🕶🌂👟👝😷 👈 መያዝ አትርሱ።
.
አርባ ምንጭ / ደቡብ ክልል ጋሞ ጎፋ ዞን

▣ ክቡር ዶክተር አብይ በ2 አመት የስልጣን ዘመናቸው 4 ግዜ የጎበኙት፤ ቴዲ አፍሮ ሌሎችም አርቲስቶች በተደጋጋሚ የሚጎበኙት ስፍራ ነው። በስምጥ ሸለቆ እንደ መገኘቷ መጠን ሙቀቷ ከድሬዳዋ ተቀራራቢ ነው። ሁለት ከተሞች ያሏት ሲሆን ሴቻ እና ሴቄላ በመባል ይታወቃሉ። ከ40 በላይ ምንጮች ያሏት፤ በመዳፍ ታፍሰው የሚጠጡ በፈዋሽነታቸውም የታወቁ ሌሎች ምንጮች የሚፍለቀለቁባት ከተማ ናት።
.
▣መነሻ - ድሬዳዋ ለገሀር አደባባይ
▣አ.አ - ጉዞው ለሊት ላይ ስለሆነ አ.አ 2:00 ገደማ እንደርሳለን። ተዘጋጅቶ በሚጠብቀን መኪና በቀጥታ ጉዞ እንቀጥላለን።

አስቸጋሪ ሁኔታ ካልገጠመ በቀር በየቦታው በየግለሰቡ ፍላጎት መኪና አይቆምም። (ለጉዞ አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ጉዞው ከሚደረግበት ጥቂት ቀናት ቀደም ብለን ለእያንዳንዱ ተጓዥ የምንልክ ይሆናል)

አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :-
4500 ብር (ከሚያዝያ 25 _ 30 ድረስ ክፍያ ለሚፈፅሙ)
5000 ብር (ከግንቦት 1_5 ድረስ ክፍያ ለሚፈፅሙ)
4000 ለጥንዶች (በጋራ አልጋ ለሚይዙ)
[መንገድ ላይ ጥንድ ልንሆን እንችላለን የሚል የከሰፍያ ስርአት የለም 😂]
.
ክፍያው የሚያካትተው :-
ደርሶ መልስ ትራንስፖርት፤ የባቡር ወጪን ጨምሮ፤ የአንድ ቀን የካንፕፋየር እራት የጀልባ ላይ ሽርሽር፤ የአስጎብኚ፤ የጥበቃ፤ የአልጋ፤ ጠዋት ጠዋት የሚታደል የሚታደል የታሸገ ውሃ፣ የድንኳን አቅርቦትን ጨምሮ።

ካምፕ ፋየር እያደረጉ ጫካ ውስጥ የሚያድሩ sleeping bag ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል።

ለምዝገባ beha mulugeta በውስጥ መስመር ያናግሩ ወይንም በ 0913992349/0906157626 ይደውሉ::

በአደገኛው የኮቪድ 19 ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በዚህ ጉዞ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑት ተጓዦች ውስን እንደሚሆኑ ከወዲሁ ለማስታወስ እንወዳለን።

መልካም ቀን!!
👍2