ግጥም ብቻ 📘
67.5K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ምኒሊክ በአድዋ ፤
ሰላቶውን ሁሉ ፤
በጦር በጎራዴ ፤ ቀርድዶ ቀርድዶ ገንድሶት ባልነበር ፤
ያበሻ እጣ ፈንታው ፤
የእነ ቲላቲኒን ጫማ መሳም ነበር! !!!!!

(( ጃ ኖ ))💚💛

#አ ንድነት
#ድ
#ዋ

የአንድነት ድል ዋጋ💚💛❤️

የአመት ሰው ይበለን!!!💚💛

@balmbaras
@getem
@getem
👍1