🔴🔴 #ሼር_ሼር_ሼር 🔴🔴
❗️ ❗️ #አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ ❗️❗️
🔴 ወገንን ለመርዳት ግዴታ የቡና ደጋፊ መሆን የለብንም ✔️
🔴 ሰው መሆን በቂ ነው !!!!
✅ ወጣት #ሀያት_ኑሩ_ሁሴን የ18 አመት ወጣት እና #የኢትዮጵያ_ቡና ደጋፊ ስትሆን በደረሰባት የ ኩላሊት ህመም በሽታ ምክንያት ሁለቱም ኩላሊቶቿ መስራት እንዳቆሙ በ ህክምና ተረጋግጧል ።
✅ በ #ቅዱስ_ጳውሉስ_ሆስፒታል በሳምንት 3 ጊዜ ዲያሊሲስ (የኩላሊት እጥበት) ይደረግላታል እሱም የምታወጣው ገንዘብ ከ 2250 ብር በላይ ነው ። ይህንንም ብሩም ከባድ ስለሆነ ጔደኞቿ በየቀኑ ትኬት 200 ብር እየሸጡላት ነው እሱም ከተሳካ ይሸጣል ።
✅እስከ አሁን ድረስ ዲያሊሲስ (የኩላሊት እጥበት) ላይ የቆየች ቢሆንም 7 ወር አልፏታል ግዴታ ንቅለ ተከላ መደረግ አለበት ይህንንም ለማድረግ ገና ፕሮሰስ ላይ ነች ።
✅ ነገር ግን ንቅለ ተከላው ከተደረገ በኋላ የማይቋረጥ መድኃኒት መውሰድ አለባት ታድያ ይህንን ወጪ የሚሸፍን አቅም ስለሌላት በ አቅራቢያዋ ወደ ምንገኘው ወደ እኛ እህት ወንድሞቿ እጇን ለመዘርጋት ግዳጅ ሆኖባታል ።
✅እናም የእግር ኳስ ቤተሰቦች ስንት እህትና ወንድሞቻችን ወገኖቻችን እርዳታ እየፈለጉ ሰው ሳይደርስላቸው ህይወታቸው አልፏል የዚህችንም ህይወት እንታደገው ዘንድ ሁላችንም የ እህታችን እርዳታ ያስፈልጋታል በፍጥነት ሁላችንም የ እህታችንን ህይወት እንታደግ ።
አድራሻ ☞ #አውቶቢስ_ተራ ወረድ ብሎ ዜድ ዋይ ህንፃ ገባ ብሎ መካነ ሰላም ፊት ለፊት #አያት_ኑር_ሁሴን
ስልክ ቁጥር የ እናቷ -- 0911948682 #ሰአዳ
✔️ የባንክ ቁጥር #ኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ
➡️ 1000230747648 #ሰአዳ_እንድሪስ
#ሼር_በማድረግ_ሀላፊነታችንን_እንወጣ 🙏🙏🙏

#የደርግ ዘመን
#የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ -- ኢትዮጵያ ቅደሚ
በህብረሰባዊነት -- አብቢ ለምልሚ !
ቃል ኪዳን ገብተዋል -- ጀግኖች ልጆችሽ
ወንዞች ተራሮችሽ -- ድንግል መሬትሽ
ለኢትዮጵያ አንድነት -- ለነፃነትሽ
መስዋህት ሊሆኑ -- ለክብር ለዝናሽ !
ተራመጅ ወደፊት -- በጥበብ ጎዳና
ታጠቂ ለስራ -- ላገር ብልፅግና !
የጀግኖች እናት ነሽ -- በልጆችሽ ኩሪ
ጠላቶችሽ ይጥፉ -- ለዘላለም ኑሪ !
መስከረም 1 ቀን 1968 ዓ.ም
አዲስ አበባ
@getem
@getem
@getem
#የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ -- ኢትዮጵያ ቅደሚ
በህብረሰባዊነት -- አብቢ ለምልሚ !
ቃል ኪዳን ገብተዋል -- ጀግኖች ልጆችሽ
ወንዞች ተራሮችሽ -- ድንግል መሬትሽ
ለኢትዮጵያ አንድነት -- ለነፃነትሽ
መስዋህት ሊሆኑ -- ለክብር ለዝናሽ !
ተራመጅ ወደፊት -- በጥበብ ጎዳና
ታጠቂ ለስራ -- ላገር ብልፅግና !
የጀግኖች እናት ነሽ -- በልጆችሽ ኩሪ
ጠላቶችሽ ይጥፉ -- ለዘላለም ኑሪ !
መስከረም 1 ቀን 1968 ዓ.ም
አዲስ አበባ
@getem
@getem
@getem
የድል ቀን!
💚💛❤
ሁላችንንም አንድ ሊያደርጉን ሰዓታት ብቻ ቀርቶታል። እየኮራን እንጠብቃለን። አምናለሁ ሜዳ ውስጥ 90 ደቂቃውን የተቻላችሁን እንደምታደርጉ የይቻላል መንፈስ በውስጣቹ ይደር! የሀገራችን ፖለቲካ የፈጠረው መከፋፈል እና መበላላት ዛሬ እናንተ በምታደርጓት 90 ደቂቃ የሚተቃቀፍ አብሮ ስለ ሀገሩ የሚጨፍር እና በአፍሪካ መንደር እንድታሸነፍ በአንድነት ሰንደቅ አላማዋን ከፍ የሚያደርግ ኢትዮጵያዊ በጋራ የሚሰበሰቡበት ወሳኝ ቀን!
ድል ለዋሊያዎቹ!💚💛❤ ቀና በል ቀና ማለት ልምድህ ነው!💛
#የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማሊያ
የሚፈልግ ካለ
👉በ0912 65 97 53
👉@Nagayta
👉 @balmbaras

👍15🎉2🤩2