Forwarded from ሥዕል ብቻ © (👋ገብረዬ)
ሠላም ለሁላችሁ
#የሥዕል_ዉድድር ሰሞኑን እምንጀምር ስለሆነ ለመወዳደርያችሁ የሚሆነውን ምርጥ የምትሉት ሥዕላችሁን ላኩልን!!!
ለውድድር ሚበቃውን እኛ መርጠን በመልቀቅ #vote_እናስደርጋለን
#ከፍተኛውን like ያገኙ 3 አሸናፊዎች
የ ሥዕል መሳያ እቃዎችና ፣ የኢንተርኔት pakage እና የካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ።
❗#የራሳችሁ_ያለሆነ ሥዕል ማቅረብ ከቻናሉ ያስባርራል!!!
ሥዕላችሁን ምትልኩበትን አድራሻ
@gebriel_19 ነው
ሠአሊያን ተዘጋጁ መለካም እድል!!!
@seiloch