ግጥም ብቻ 📘
67.6K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#እቱ_የሄድሽቱ
.
.

የዘንድሮስ መንገድ ሰማሁ ለሰለሰ፣
ወስዶት የነበረን እልፍ ሰው መለሰ።

አንቺ የሄድሽበቱ 'ሾህ ነው አሜኬላ፣
ምነው አልመለሰሽ ካስኬደሽ በኋላ።


     ዓቢይ ( @abiye12 )


@getem
@getem
@getem
62👍18🔥6🎉1