ግጥም ብቻ 📘
67.4K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#እባክሽ
:
:
ትናንት ባማን ደና በሚያስቀና ለዛ
ሆነን አቻ ላቻ ያበጀነው ታዛ
ቀን በገፋ ቁጥር የኋላ የኋላ
ዘመም እዳይልብን በዳዋ እንዳይበላ
ዘላለም እንዲከርም የልባችን ምግብ...
...ሆኖ በአንድ ትሪ
ባክሽ የኔ ፍቅር ሴት መሆኑን ትተሽ...
...ሰው መሆን ጀመሪ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henokbirhanu
@getem
@getem
@getem
Forwarded from ብእር እና ወረቀት ፪
#እባክሽ
:
:
ትናንት ባማን ደና በሚያስቀና ለዛ
ሆነን አቻ ላቻ ያበጀነው ታዛ
ቀን በገፋ ቁጥር የኋላ የኋላ
ዘመም እዳይልብን በዳዋ እንዳይበላ
ዘላለም እንዲከርም የልባችን ምግብ ሆኖ በአንድ ትሪ
ባክሽ የኔ ፍቅር ሰው መምሰሉን ትተሽ ሰው መሆን ጀምሪ ኑሪ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
@enochb
#እባክሽ
:
:
ትናንት ባማን ደና በሚያስቀና ለዛ፣
ሆነን አቻ ላቻ ያበጀነው ታዛ፣
ቀን በገፋ ቁጥር የኋላ የኋላ፣
ዘመም እዳይልብን በዳዋ እንዳይበላ፣
ዘላለም እንዲከርም የልባችን ምግብ ሆኖ በአንድ ትሪ፣
ባክሽ የኔ ፍቅር ሰው መምሰሉን ትተሽ ሰው መሆን ጀምሪ።

#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
28👍25🤩5