#እምድሽዋ ቅዳሜዋ!
❤#ስዕል ለምትወዱ ቅዳሚትን ሸራተን ሆቴል ጎራ ብትሉ እጅግ ተደስታቹ ትመለሳላቹ!
"አርት ኦፍ ኢትዮጵያ" የስዕል አውደርዕይ በ ሸራተን ሆቴል ከ ህዳር 26 - 29
#መግቢያ በነፃ!! (ባይሆን ለኔ ለጥቆማዬ ትከፍሉኛላቹ
😊)
"Art Of Ethiopia" art exhibition on December 6 - 9 @ Sheraton hotel
Entrance free!!
@getem@balmbaras