ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ኦ አምላክ ይቅር በል

★★★★★★★
ባንተ በቀለድኩት ትናንሽ ቀልድ ሁሉ ፤
እማጠንሀለሁ፤
አምላክ ይቅር በለኝ ይቅርታን እሻለሁ ፤
ያኔ አንተም በኔ ላይ የቀለድክብኝን
አሳር የሚያህል ቀልድ ይቅር እልሀለሁ ።
*****
ተርጓሚው #ነብይ መኮንን ነው


@audio_poems
@getem
@getem
#ነብይ_መኮንን
ሀገርህ ናት በቃ!

ይቺው ናት ኢትዮጵያ
ይቺው ናት አለምህ
ብቻዋን የተኛች ከዓለም ተደብቃ
አኪሯ ቀዝቅዞ
"ያንቀላፋች ውቢት" ያንተው የክት ዕቃ…
ልቧን አታውልቃት አትጨቅጭቃት በቃ
አብረህ አንቀላፋ ወይ አብረሀት ንቃ!

@getem
@getem
@getem