ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
175 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
#ተይ



ያኔ ገና ከጅምሩ ጥበብ ውስጤ ስትገባ
ደስ አይለኝም ሲያሞግሱኝ በ አድናቆት ቃል በጭብጨባ።
ከርሞ እያደር ግዜው ሲነጉድ ብዙ አድናቂ እንዳተረፍኩ
የፈራሁት ደረሰና ጭብጨባቸው ገድሎኝ አረፍኩ።


እናም ልክ እንደ ጥበቧ
ምስጢር ፍቅርሽ በደምስሬ አሳስቆኝ እንደገባ
እንደ አታሞ ስንዳለቅ ፌሽታ አስክሮን ሆያሆዬ
በጭብጨባሽ እንደማልሞት በምን ልመን እንዴት ብዬ?።


መደምደሚያ
ከፍቅር አምላክ የተቸርሺኝ ጥበቤ ነሽ ብዬሽ ሳለው
ፈር የሌለው ያንቺ አድናቆት ተይ ይቅርብኝ እሞታለው።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@henockb
@getem
@getem
👍1
ቃል
""""
ቃላት አዥጎድጉደሽ
በአንደበትሽ ጥይት አቁስለሽኝ ባንዴ፤
ቀልብሽን ስትገዢ
አባብለሽ አትበይኝ "ባዶ እኮ ነው ሆዴ"...

አትሞኚ አለሜ

እኔ ቆስያለሁ
የቃልሽ ቀልሀ
ውስጤን አድምቶኛል አንጀቴን በጣጥሶ፤
ልክ ነሽ...ልክ ነሽ
ሄዶ ይገላል እንጂ
ሆድቃው ባዶ ነው ሽጉጥም ተኩሶ..!

#ተይ...

አብርሃም ፍቅሬ
(የቅዳስ ልጅ)

@getem
@getem
@paappii
👍41🔥16👎1😱1🎉1
#ተይ



ያኔ ገና ከጅምሩ ጥበብ ውስጤ ስትገባ፣
ደስ አይለኝም ሲያሞግሱኝ በ አድናቆት ቃል በጭብጨባ።
ከርሞ እያደር ግዜው ሲነጉድ ብዙ አድናቂ እንዳተረፍኩ፣
የፈራሁት ደረሰና ጭብጨባቸው ገድሎኝ አረፍኩ።


እናም ልክ እንደ ጥበቧ፣
ምስጢር ፍቅርሽ በደምስሬ አሳስቆኝ እንደገባ፣
እንደ አታሞ ስንዳለቅ ፌሽታ አስክሮን ሆያሆዬ፣
በጭብጨባሽ እንደማልሞት በምን ልመን እንዴት ብዬ።


መደምደሚያ
ከፍቅር አምላክ የተቸርሺኝ ጥበቤ ነሽ ብዬሽ ሳለው፣
ፈር የሌለው ያንቺ አድናቆት ተይ ይቅርብኝ እሞታለው።
#ሄኖክ_ብርሃኑ
@getem
@getem
@getem
36👍35😱6🔥2
#ተይ



ያኔ ገና ከጅምሩ
ጥበብ ውስጤ ስትገባ፤
ደስ አይለኝም ሲያሞግሱኝ
በ አድናቆት ቃል በጭብጨባ።
ከርሞ እያደር ግዜው ሲነጉድ
ብዙ አድናቂ እንዳተረፍኩ፤
የፈራሁት ደረሰና
ጭብጨባቸው ገሎኝ አረፍኩ።


እንደ ጥበብ ልክ እንደዛ፤
ምስጢር ፍቅርሽ አሳስቆኝ
የደሜን ሥር እንደገዛ፤
እንደ አታሞ ስንዳለቅ
ፌሽታ አስክሮን ሆያሆዬ፤
በጭብጨባሽ እንደማልሞት
በምን ልመን እንዴት ብዬ?


ከፍቅር አምላክ የተቸርሺኝ
ጥበቤ ነሽ ብዬሽ ሳለው፤
ፈር የሌለው ያንቺ አድናቆት
ተይ ይቅርብኝ እሞታለው።

#ሄኖክ_ብርሃኑ (@yeneeyita)
@yeneeyita

@getem
@getem
@getem
👍2316😱3🎉1