ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
175 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ተነሽ አለኝ ጌታው ከዙፋኑ ሆኖ
እኔ ሳንኮራፋ እሱ ለሊት ባኖ
መጠራት ነው እንጂ መጣራት አይከብድም አንድ እውነት ከዳኘን
በንቁ ሠው መንገድ እንቅልፋም አይሄድም

#ተስፋልደት


@getem
@getem