ገጣሚ #በርናባስ_ከበደ ከላይ ያሉትን አጭሬ ግጥሞች ከፎቶዎቻቸው ጋር ስላደረስከን አክባሪህ ነን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እንደዚህ አይነት አጭር ግጥሞችን ከፎቶ ጋር በመፃፍ መላክ ትችላላችሁ
@gebriel_19
💚💛❤️
@getem
@getem
@gebriel_19
እንደዚህ አይነት አጭር ግጥሞችን ከፎቶ ጋር በመፃፍ መላክ ትችላላችሁ
@gebriel_19
💚💛❤️
@getem
@getem
@gebriel_19
👍2
[ሆድ ያደረ ማ'በል]
#በርናባስ_ከበደ
.
.
በት'ግስት
በእምነት
ቀን ያልፋል በማለት
እራሱን በራሱ የቆለፈ አንደበት፣
የተከፈተ 'ለት ...
...
እ ግ ዚ ኦ ጥፋቱ!
እ ግ ዚ ኦ ክፋቱ! ...
ግድቡ ተንዶ እንደ ፈሰሰ ማይ
በሳር ቅጠሉ ላይ
ክንፍ አውጥቶ ኮብላይ! ...
...
ዞር እንጂ ከፊቱ ... ከመንገዱ ገለል
ማን ሰው ይሟገታል? ከደራሽ ማእበል።
...
ማንስ ግንብ ይሰራል : የቱን አስማት ደግሞ
አንገት ላንገት ሮጦ : ከውሃ ተሽቀዳድሞ፨
_________
@getem
@getem
#በርናባስ_ከበደ
.
.
በት'ግስት
በእምነት
ቀን ያልፋል በማለት
እራሱን በራሱ የቆለፈ አንደበት፣
የተከፈተ 'ለት ...
...
እ ግ ዚ ኦ ጥፋቱ!
እ ግ ዚ ኦ ክፋቱ! ...
ግድቡ ተንዶ እንደ ፈሰሰ ማይ
በሳር ቅጠሉ ላይ
ክንፍ አውጥቶ ኮብላይ! ...
...
ዞር እንጂ ከፊቱ ... ከመንገዱ ገለል
ማን ሰው ይሟገታል? ከደራሽ ማእበል።
...
ማንስ ግንብ ይሰራል : የቱን አስማት ደግሞ
አንገት ላንገት ሮጦ : ከውሃ ተሽቀዳድሞ፨
_________
@getem
@getem
❤1