ይቺን ከአዲሱ የአብሲኒያ ፋንታው #ስንቅ ሚለው የግጥም መድብል የተወሰደች ግጥም ፣ ተጋበዙልን፣ መጻሕፏንም ፈልጋቹ ብታነቡት ትወዱታላቹ።
#አቢሲኒያ_ፈንታው
ፀሐይ
አትጥፊብኝ አልደበቅ፣
ብርሐንሽ ፣ቀኔን ያድምቅ፤
ጨረር ክንድሽ ፣ካልደገፈኝ፣
እኔ ማለት፣ ደመና ነኝ።
ስትጠፊ በመጨለም፣ዝም ስትይ አካፋለሁ፣
ጨረቃ ነይ ማታ አልልም፣ዝናብ ሁኜ አነጋለሁ።
.
.
(ስንቅ ገጽ 3)
@getem
@getem
#አቢሲኒያ_ፈንታው
ፀሐይ
አትጥፊብኝ አልደበቅ፣
ብርሐንሽ ፣ቀኔን ያድምቅ፤
ጨረር ክንድሽ ፣ካልደገፈኝ፣
እኔ ማለት፣ ደመና ነኝ።
ስትጠፊ በመጨለም፣ዝም ስትይ አካፋለሁ፣
ጨረቃ ነይ ማታ አልልም፣ዝናብ ሁኜ አነጋለሁ።
.
.
(ስንቅ ገጽ 3)
@getem
@getem
❤1