ግጥም ብቻ 📘
67.3K subscribers
1.53K photos
31 videos
61 files
174 links
በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን።

@getem @serenity13
@wegoch @Words19
@seiloch @shiyach_bicha
@zefenbicha

@leul_mekonnen1
Download Telegram
ይህ ያንተ ጥያቄ
ግንቡን አፍርሰነው ድልድዩን እንገንባ?!


የኛ ስጋት ደግሞ
ተኩላና ጅብ መሃል እንዴት በግ እናርባ?!።
የማይመስል ነገር
ለሚስትህ አትንገር!! ነውና ተረቱ
ስማኝ አንተ ብርቱ?


ያለ ከመሰለህ . . .?!
በግንቡ ተረግመው በድልድይ መታደል፤
በጎችህን እሰር ?!
ወይ ጅቡን አሳደው?! ወይ ተኩላውን ግደል?!
ያለበለዚያ ግን
ጠላትና ሞት ነው ያሻገርከው በደል።

#ምናሴ💚💛❤️

@getem
@getem
@balmbaras
👍1