Forwarded from ስብዕናችን #Humanity
#ምስጋና!
🙏🙏🙏
ደፍሮ የማይለምን ተቀባይ መፈለግ፣እጁን ዘርግቶ ለሚጠባበቀው ከመስጠት የበለጠ ደስታ አለው።
እዚሁ ቻናላችን ላይ ለ50 ቤተሰብ የሚሆን የምግብና የንፅህና መጠበቂያ እርዳታ መጠየቃችን ይታወሳል ይሄንን መልእክት አንብባቹ በማቴሪያል ፣ በገንዘብ ፣ በሀሳብ እና በጉልበታቹ ያገዛቹን ዛሬ የሰጣችሁን ሁሉ ለባለቤቶቹ አድርሰናል ይህ የሆነው ደሞ በናንተ እገዛ ነውና ከልብ የሆነ ምስጋና እናመሰግናለን ካህሊል ጅብራን እንደሚለው "ደስ እያላቸው የሚሰጡ አሉ። ያ ደስታም የነሱ ሽልማታቸው ነው" ይሄ የእርዳታ ብዙ መልካሞችን አስተዋውቆኛል በግሌ ያስገረሙኝ ሰዎች ነበሩ ካለው 1000 ላይ 500 የሰጠን ሰው ነበር ፣ አከራዮ የቤት ኪራይ 50% ሲቀንሱለት የተቀነሰለትን ሙሉ ለሙሉ የሰጠንም ነበር ፣ እኛ የጠየቅነው ለ50 ቤተሰብ ቢሆንም አንድ ወንድማችን ለ60 ቤተሰብ ስልሳ ድስቶችን ስጥሉኝ ብሎ ሰጥቶናል ፣ ከምንም በላይ ደሞ ከመጀመሪያው ይሄንን ስራ ለመጀመር ስናስብ አብሮን በገንዘብ መኪናውን በመስጠት ጭምር ለረዳን ኢንጂነር ዮሱፍ መሀመድ እናመሰግናለን !🙏
#ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን🙏 አሁንም ይቀጥላል ...ሁላችንም ጎረቤቶቻንንና አካባቢያችንን እንመልከት ብዙ የኛ እርዳታ የኛ እገዛ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች አሉና ለራሳችን ደስታ ስንል የድርሻችንን እንወጣ አውሮፓውያን የሚታገሉት ከቫይረሱ ጋር ብቻ ነው እኛ ግን ድህነታችንም ጨምረን ነው የምንታገለው ከቫይረሱ ባልተናነሰ ፈተናችን እሱ ነውና አንድም በመታጠብ አንድም በመስጠት ፣ አንድም አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ አንደም ሰብአዊ ቅርበት በመቅረብ ይሄንን ወቅት በአሸናፊነት እንወጣው!!!
ሰብዓዊነት ቀለም ፣ አድራሻ መንደር መንደር የለውም!!