#ለወንዶች
ፍለጋ
የት ሄደች እያልኩኝ ባጣሽ ተጨንቄ
አድራሻሽን ቢያቁት ሰዎችን ጠይቄ
በዱር በገደሉ ሸለቆ ተራራ
ዞሬ ባጣሽ ጨንቆኝ ስምሽን ብጣራ
አቤት ሚለኝ ጠፍቶ ግራ ተጋብቼ
አንቺን አጥቶ መኖር ሳስበው ፈርቼ
ሁሉን ነገር ትቼ
ራሴን አበርትቼ
ካለሽበት ብደርስ - ሄጄ ተከትዬ -
ያንችን እግር ዱካ
ይሄ ሁሉ ጊዜ ልቤ ውስጥ ኖረሽ ነው
የጠፋሽው ለካ::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ፍለጋ
የት ሄደች እያልኩኝ ባጣሽ ተጨንቄ
አድራሻሽን ቢያቁት ሰዎችን ጠይቄ
በዱር በገደሉ ሸለቆ ተራራ
ዞሬ ባጣሽ ጨንቆኝ ስምሽን ብጣራ
አቤት ሚለኝ ጠፍቶ ግራ ተጋብቼ
አንቺን አጥቶ መኖር ሳስበው ፈርቼ
ሁሉን ነገር ትቼ
ራሴን አበርትቼ
ካለሽበት ብደርስ - ሄጄ ተከትዬ -
ያንችን እግር ዱካ
ይሄ ሁሉ ጊዜ ልቤ ውስጥ ኖረሽ ነው
የጠፋሽው ለካ::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
👍47❤9🔥4😱2🤩2👎1
#ለወንዶች 👨🦰
ጥያቄ አለኝ🙋♂❓
አይኔ ሲያይሽ......ስደነብር
ስታዪኝም..........ሳቀረቅር
ምፍለቀለቅ........ሀይ ስትዪኝ
ጎኔ ኖረሽ.........ምትናፍቂኝ
ኸረ እስቲ እንደው ልጠይቅሽ
መቼ ይሁን........ምትረጂኝ
አፈቀርኩሽ.........አልረሳሽም
ባፌ ብዬ...........ባልነግርሽም
አንዴት አንቺ እስከዛሬ
የኔ ስሜት.....አልገባሽም??
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ጥያቄ አለኝ🙋♂❓
አይኔ ሲያይሽ......ስደነብር
ስታዪኝም..........ሳቀረቅር
ምፍለቀለቅ........ሀይ ስትዪኝ
ጎኔ ኖረሽ.........ምትናፍቂኝ
ኸረ እስቲ እንደው ልጠይቅሽ
መቼ ይሁን........ምትረጂኝ
አፈቀርኩሽ.........አልረሳሽም
ባፌ ብዬ...........ባልነግርሽም
አንዴት አንቺ እስከዛሬ
የኔ ስሜት.....አልገባሽም??
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
❤29👍17🤩10👎6🎉2
#ለወንዶች_👨🦱
❤❤የተፈጠርሽባት ቀን💖💖
በዛች ቀን ነበረ አምላክ ለኔ ብሎ
ከግራ ጎኔ ላይ አጥንቴን ነጥሎ
አንቺን የፈጠረሸ
በረቂቅ ጥበቡ ተጠቅሞ የሰራሽ
ከውበት ደምግባት ከመልካሙም ምግባር
አንዱንም ሳይነሳሽ::
:
:
:
እኔም ለዛች ቀን ምስጋናዬን ላቅርብ
ለአምላክ ኃያሉ
አንቺን ለኔ ፈጥሮ የህይወት ዘመኔን
ስላረገው ሙሉ::
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
❤❤የተፈጠርሽባት ቀን💖💖
በዛች ቀን ነበረ አምላክ ለኔ ብሎ
ከግራ ጎኔ ላይ አጥንቴን ነጥሎ
አንቺን የፈጠረሸ
በረቂቅ ጥበቡ ተጠቅሞ የሰራሽ
ከውበት ደምግባት ከመልካሙም ምግባር
አንዱንም ሳይነሳሽ::
:
:
:
እኔም ለዛች ቀን ምስጋናዬን ላቅርብ
ለአምላክ ኃያሉ
አንቺን ለኔ ፈጥሮ የህይወት ዘመኔን
ስላረገው ሙሉ::
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
❤42👍30👎3🤩2