#ለሴቶች
ፍለጋ
የት ሄደ እያልኩኝ ባጣህ ተጨንቄ
አድራሻህን ቢያቁት ሰዎችን ጠይቄ
በዱር በገደሉ ሸለቆ ተራራ
ዞሬ ባጣህ ጨንቆኝ ስምህን ብጣራ
አቤት ሚለኝ ጠፍቶ ግራ ተጋብቼ
አንተን አጥቶ መኖር ሳስበው ፈርቼ
ሁሉን ነገር ትቼ
ራሴን አበርትቼ
ካለህበት ብደርስ - ሄጄ ተከትዬ -
ያንተን እግር ዱካ
ይሄ ሁሉ ጊዜ ልቤ ውስጥ ኖረህ ነው
የጠፋኸው ለካ::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ፍለጋ
የት ሄደ እያልኩኝ ባጣህ ተጨንቄ
አድራሻህን ቢያቁት ሰዎችን ጠይቄ
በዱር በገደሉ ሸለቆ ተራራ
ዞሬ ባጣህ ጨንቆኝ ስምህን ብጣራ
አቤት ሚለኝ ጠፍቶ ግራ ተጋብቼ
አንተን አጥቶ መኖር ሳስበው ፈርቼ
ሁሉን ነገር ትቼ
ራሴን አበርትቼ
ካለህበት ብደርስ - ሄጄ ተከትዬ -
ያንተን እግር ዱካ
ይሄ ሁሉ ጊዜ ልቤ ውስጥ ኖረህ ነው
የጠፋኸው ለካ::
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
👍34❤7🤩6😁3🔥1
#ለሴቶች 👩
ጥያቄ አለኝ🙋♀❓
አይኔ ሲያይህ......ስደነብር
ስታየኝም..........ሳቀረቅር
ምፍለቀለቅ........ሀይ ስትለኝ
ጎኔ ኖረህ.........ምትናፍቀኝ
ኸረ እስቲ እንደው ልጠይቅህ
መቼ ይሁን........ምትረዳኝ
አፈቀርኩህ.........አልረሳህም
ባፌ ብዬ...........ባልነግርህም
አንዴት አንተን እስከዛሬ
የኔ ስሜት.....አልገባህም??
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
ጥያቄ አለኝ🙋♀❓
አይኔ ሲያይህ......ስደነብር
ስታየኝም..........ሳቀረቅር
ምፍለቀለቅ........ሀይ ስትለኝ
ጎኔ ኖረህ.........ምትናፍቀኝ
ኸረ እስቲ እንደው ልጠይቅህ
መቼ ይሁን........ምትረዳኝ
አፈቀርኩህ.........አልረሳህም
ባፌ ብዬ...........ባልነግርህም
አንዴት አንተን እስከዛሬ
የኔ ስሜት.....አልገባህም??
📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝
✍️ @BEGITIMENAWGA
@getem
@getem
@getem
❤61👍26😁7👎2🔥2