#ህልም_አየውከሰፊው ሳሎን ውስጥ : ከዘመኑ ስፍራ
እኔና አንቺ ብቻ : ከትመን በአንድ ጣራ
ረጅሙ ፀጉርሽ : ከደረቴ ውሎ
አለንጋው ጣትሽን : ጣቴ አለቅ ብሎ
ከከንፈርሽ ገዳም : ከንፈሬ ገድሞ
ካለሽበት አድባር : በአርምሞ ቆሞ
ደዌዉ በርትቶበት : በፍቅርሽ ታክሞ
አንቺን ንግስቲቱን ይዞ : በመዋደድ እንቁ ሲከብር
ከእንቅልፌ ድንገት ባነንኩ : ለካስ
ህልም ነበር
😢😢😞😞በ ጠንክር ተፃፈ
@robi1993@getem@getem@getem