ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
@gedlatnadersanat
2.83K
subscribers
536
photos
68
videos
81
files
391
links
〽️
ገድላትና ድርሳናት
〽️
80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ
〽️
አዋልድ መጻሕፍት
〽️
ሌሎችንም ያለቦታቸው የገቡ የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸው በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ
እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል [ዮሐንስ 8፥32]
@teedy
@teedy
ኢየሱስ ማነው?
👇
@Who_is_jesus
Download Telegram
Join
ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
2.83K subscribers
ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
▶️
ይህንንም
#ቤተ
መቅደስ
#ናቡከደነጾር
ተነስቶ
#በ587
ዓ.ዓ
#አፈረሰው
{2ኛ ነገ 25፤ 8-17}። ብዙዎችንም
#ንዋየ
ቅዱሳትና ህዝቡን
#ማርኮ
ወደ
#ባቢሎን
ወሰዳቸው። ይሁን እንጂ እንደገና
#ከ70
ዓመት ቡኋላ
#ዘሩባቤል
ተነስቶ
#ቤተ
#መቅደሱን
ሰራ {ዕዝ 3፥6}።
#ሄሮድስም
እንደገና አስፋፍቶ ሰራው።
#ዘካርያስ
ሲያገለግልበት የነበረው
#ቤተመቅደስ
#የሄሮድስ
#ቤተመቅደስ
ሲሆን ንድፉ ይህን ይመስላል፦