ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
2.83K subscribers
536 photos
68 videos
81 files
391 links
〽️ ገድላትና ድርሳናት
〽️ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ
〽️ አዋልድ መጻሕፍት
〽️ ሌሎችንም ያለቦታቸው የገቡ የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸው በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ

እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል [ዮሐንስ 8፥32]
@teedy
@teedy

ኢየሱስ ማነው?👇
@Who_is_jesus
Download Telegram
▶️ ከዚያ ወዲህ #በ19 መቶ ክፍለ ዘመን #መጨረሻውና በተለይ #በ20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን #መጀመሪያ #አጋማሽ ላይ #የማርያምን #ስዕል ጨምሮ ድብቅ፣ ሽሽግ #እምነቶችን የሚያንጸባርቅና #በጠልሰሞች ላይ ከሚታዩት #ምስሎች ጋር የተዛመደ ሆኖ ቀርቧል። በተለይ ደግሞ #በመስታወት #በተሽቆጠቆጡ #ብልጭልጭ #ልጥፎች#የውሃ ቀለሞች #መብራትና ተሽከርካሪ ተዘዋዋሪ የተለያዩ #ሹት {መጋረጃዎች} ጋር እየተጨማመሩ መሰራት ጀመሩ።