ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ
መዝሙር ✍ ዝማሬ ለፈጣሪ ወይስ ለፍጡር??? እናንተየ በመጽሃፍ ቅዱስ ለመጀመሪያ ግዜ ዝማሬን ለእግዚአብሄር ያቀረበችው ማን እንደሆነች ታውቃላችሁ??? የሙሴ እህት ማሪያም ነች. ሙሴ እጁን ዘርግቱ ባህሩን በከፈለና 600፣000 እስራኤልን አስመልጦ ግብጽን በዋጠ ግዜ ከበሮዋን አንስታ በለው አለች. መቼስ ሰው ሁሉ የጠበቀው እንዲህ ትዘምራለች ብሎ ነበር… ጻድቁ ሙሴ ጻድቁ ሙሴ …
✍
ስለመዝሙር ካነሳን አይቀር ትንሽ እንወያይበት እእእ እና ምን ልላቹ ነው መሰላቹ
ብዙ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች "ይሄ መዝሙር ነው ወይስ ዘፈን በጊታር ፣ በኪቦርድ.... መዝሙር አለ እንዴ.....አይነት ነገር ይላሉ
በመጀመሪያ እግዚአብሔር በዚህ ዜማ ወይም በዚህ የዜማ እቃ ብቻ ካላመላካችሁኝ አልቀበልም ብሏልን??
ደግሞ ተለይቶ የዘፈን የመዝሙር የሚባል ዜማ ወይም የዜማ እቃ ከየት መጣ??
ምናልባት እኛ ጊታርን፣ ኪቦርድን.. ያወቅነው በዘፈን ስለሆነ የዘፈን መሳሪያ ማን አረገው? ሁሉም ከእርሱ በእርሱና ለእርሱ ክብር እንደሆነ አታቁምን?
ማሲንቆ የዘፈን መጫወቻ ነው
ክራርም እንዲሁ
በገናም እንዲሁ
ዜማም ቢሆን የተለየ ዜማ አለተሰጠም::
አሁን እዚጋ ዕቃውን የዘፈን ያደረገው ለዘፈን መሳሪያነት ስለተጠቀምንበት ነው እንጂ ለብቻው ይሄ የዘፈን ነው በዚህ እንዳትጠቀሙ ስለተባለ አይደለም።።
ሁሉንም እግዚአብሔርን ለማምለክ በመንፈስ እና በእውነት እስካቀረብነው ድረስ እግዚአብሔር የሚቀበለው ነው::
#ወደ ነገርዬው ስንገባ መጽሀፍ ቅዱስ እኮ መዝሙረ ዳዊት ላይ በበገናና በመሰንቆ ዘምሩለት ይላል ታድያ እናንተ ከየት አመጣቹት?
ለመሆኑ በገና፣ ክራር ምናምን ከኢትዮጽያ ውጪ አለን??
ታድያ መጽሀፍ ቅዱስ የተጻፈው ብሉይ ኪዳን በእብራይስጥና በአርማይክ አዲስ ኪዳን ደግሞ በግሪክ ነው።
ታድያ በገናና ክራር የእብራውያኖቹ ባህል ካልነበረ በበገና ብቻ ነው መዘመር ያለብን የሚለውን ከየት አመጣቹት?? ምክንያቱም እብራይስጡ እንደዛ አይልምና
እንደሚታወቀው መጽሀፍ ቅዱስ ወደየሀገሩ ቋንቋ ሲተረጎም የሀገሪቷን ባህልና ዘይቤ የቋንቋ ስርአት በሙሉ ታሳቢ ባደረጉ መልኩ ነው። ለምሳሌ፦
በእስራኤል ምግብ የተፃፈውን በእኛ እንጀራ ይለዋል በእንግሊዘኛው ደሞ ዳቦ ይለዋል ይሄ እንደየሀገሩ ነው የተተረጎመው ኢየሱስ ኢትዮጽያዊ ቢሆን እኔ የወይን ግንድ ነኝ አይልም ምክንያቱም ወይን የእስራኤላውያን እለት እለት መጠጣቸው ስለነበር ነው። ልክ እንደዚሁ በአማርኛው በመጽሀፍ ቅዱስ ክራር ተብሎ ስለተጻፈ ክራር ነው መጠቀም ያለብን ማለት አይደለም በእንግሊዘኛው Harp ተብሎ ነው የተጻፈው በተለያዩ አገሮችም የተለያዩ መሰሪያዎች ነው ያሉት።
በዛ ሰአት ወደየሀገሩ ቋንቋ ሲተረጉሙት እንደየሀገሩ የሙዚቃ መሳሪያ (እንደሚጠቀሙት) ነው የተረጎሙት።
ወደ እኛ ሀገርም ስንመጣ በገናና ክራር በዛ ሰአት በጊዜው የነበረው የሙዚቃ መሳሪያችን በመሆኑ አባቶቻችን እንደዛ አርገው አስቀምጠውልናል። ኪቦርድ ጊታር በዛ ሰአት ቢኖር ኪቦርድ ተብሎ ይጻፍ ነበር አሁን ይሄ የቴክኖሎጂ ጉዳይ ነው ተሻሽሎና አድጎ በኪቦርድ መልክ ...መጣ ስለዚህ ገና ከዚህ የተሻለም ሲመጣ ለእግዚአብሔር ነው የምንጠቀመው ምክንያቱም ይሄ ለሰይጣን ነው ይሄን ደግሞ ለእግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም ሁሉም ከእርሱ በእርሱ ለእርሱ ክብር ነውና።
እናም የሁሉም አገር እንደየባህሉ ነው የዜማ እቃውን እየተጠቀመ ያለው:: ይህም በራሱ መረዳት ውስጥ ሆኖ ሰው እግዚአብሔርን እንዲያውቅ ነው::
ለምሳሌ: ኢየሱስ እኔ የህይወት # እንጀራ ነኝ የሚለው በ እንግሊዘኛው I am the # bread of life ነው የሚለው::
ስለዚህም በአጭሩ እግዚአብሔር በዚህ ዜማ እቃ ብቻ ካላመለካቹኝ አልቀበልም አላለም። በገናም የእኛ ሀገር ባህል ነው እንጂ የእብራውያን አይደለም። ትክክለኛውን መጽሀፍ ቅዱስ ላይ የተጻፈውን መሳሪያ ነው ከተባለም በእብራይስጡ የተጻፈውን የእብራይስጡን ነው እንጂ በገና አይደለም። ሲቀጥል እግዚአብሔርም በዚህ እቃ ብቻ አምልኩኝ አለማለቱ ብቻ ሳይሆን ለእሱ ከፍለን የምንሰጠው ነገርስ እንዴት ይኖራል?? ሁሉም ለእርሱ ክብር ነውና ይሄን ለእሱ ይሄን ለእዛ የሚባል ነገር የለም። ቃሉም የሚለው
@ "እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናቹ #በቃል ወይም #በስራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት ነው/ቆላ 3፥17/
@ " እንግዲህ የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ብትሆኑ ወይም #ማናቸውንም ነገር ብታደርጉ ሁሉን ለእግዚአብሄር ክብር አድርጉት/1 ቆሮ 10፥31/
👇👇👇