✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞
1.2K subscribers
178 photos
11 videos
29 files
137 links
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot
Download Telegram
የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ‼️

የቤተክርስቲያን ነገር ያገባኛል የሚል ሁሉ ሰላማዊ ሰልፍ መስከረም 4 / 2012 በመስቀል አደባባይ እንገናኝ !! እየታረድን ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ
በፍፁም ዝም አንልም!!

እምዬ " ተዋሕዶን " ሮጦ የቀደማት ፣ ተከራክሮ የረታት ማንም የለም። አንዳንዶች በእሳት አቃጥለው ፣ አንድደው ፤ ዶግ አመድ አድርገው ፤ አንዳንዶች በሰይፍ እና በስለት ከፍ ብለው አንገቷን ዝቅ ብለው ባቷን መትረው ለማጥፈት ሞክረዋል።

አቃጣዮቿ ተቃጥለው ፤ ገዳዮቿ ሞተው ስም አጠራራቸው እስኪጠፋ ድረስ ተረስተዋል ። እሷ ግን ይኸው የገዳዮቿን ሰይፍና ካባ በክብር አስቀምጣ ለትውልድ እያስጎበኘች እንዳለች አለች።

ወደፊትም ሙሽራዋ ክርስቶስ በክብር መጥቶ እስኪቀበላት ወደ እቅፉም እስኪያስገባት ድረስ እንዲሁ እንዳማረባት ፣ እንደፈካች ፣ እንዳበበች ትኖራለች።

ይህ የኳስም አይደለም አንድ የፓለቲካ ግለሰብ ለመደገፍም አይደለም ይህ የነብሳችን ማረፊያ የሀይማኖት ጉዳይ ነው የማህተብ ጉዳይ ነው ማንም እንዳይቀር በየክልሉ ያላቹ በእመብርሀን እላቹአለው እንዳትቀሩ ምክንያት አያስፈልግም እለቱ እሁድ ነውና ኢንተርኔቱ ለማይደርሳቸው ላልሰሙም አሰሙ ስለ ሀይማኖታችን ነው።


እኔ ደግሞ እላለው ዛሬ ይኅን ዝም ካልክ ነገእርስበእርስ እንጨራረሳለን
እባክዎን ለ10 የክርስቶስ ልጆች ሼር በማድረግ ግዴታዎን ይወጡ

#ሼር በማድረግ ለጓደኛ በየግሩፑ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ #ሼር በማድረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ !!!

ተዋህዶ ሁሌም እንዳበበች ትኖራለች

@zemaryan @zemaryan
Forwarded from ✿✟ የ҈ ዳ҈ ዊ҈ ት҈ ዜ҈ ማ҈ ✟✿ (🩸ყเƭαყαℓ🩸🕊 የ҈ ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈ ል⃝ጅ🕊 📸 Cinematographer 🎞})
በእግዚአብሔር እረዳትነት ሀይማኖቴን አሳልፌ አልሰጥም የሀገሬ ሰው ካሁን ቀደም የበደልሁ አይመስለኝም ጉልበት ያለህ በፀሎት ጉልበት የሌለህም ለልጅ ለሚስትህ ለሀይማኖትህ ስትል በሀዘን እርዳኝ ወስልተህ የቀረህ ግን ኃላ ትጣላኛለህ አልተውህም ማ  ር  ያ  ም  ን  ለዚህ ከዚህ አማላጅ የለኝም ዘመቻዬ  (የካቲት 5) ነው በእለተ እሁድ ከጥዋቱ 1 ሰአት መስቀል አደባባይ ከትመህ ጠብቀኝ


#share #ሼር

@zemaryan
@zemaryan
@zemaryan