Forwarded from Deleted Account
*የእለቱ ስንክሳር በወንድማችን ዲ/ን ገ/እግዚአብሔር*
ለወንድማችን እግዚአብሔር ቃለሂወትን ያሰማልን።
*Ye eltu Sinkisar be wendimachin D/n G/Egziabher*
Lewendimachin Egziahbher kalehiwetn yasemaln።👆👆👂👈
ለወንድማችን እግዚአብሔር ቃለሂወትን ያሰማልን።
*Ye eltu Sinkisar be wendimachin D/n G/Egziabher*
Lewendimachin Egziahbher kalehiwetn yasemaln።👆👆👂👈
Forwarded from Deleted Account
*በወደደን በእሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን*
ወደ ሮሜ ሰዎች 8÷÷38
*በመ/ር በላይ። ወርቁ*
ለመምህራችን እግዚአብሔር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን...
*Bewededen Bersu Ke Ashenafiwechi Enbeltalen*
Rome 8÷38
*Be Me/r Belayi Werku*
Lememhrachn Egziahbher kalehiwetn4 yasemaln Amen...
*Ke Mahbere Tewahdo Ze Orthodox*👆👂👈
ወደ ሮሜ ሰዎች 8÷÷38
*በመ/ር በላይ። ወርቁ*
ለመምህራችን እግዚአብሔር ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን...
*Bewededen Bersu Ke Ashenafiwechi Enbeltalen*
Rome 8÷38
*Be Me/r Belayi Werku*
Lememhrachn Egziahbher kalehiwetn4 yasemaln Amen...
*Ke Mahbere Tewahdo Ze Orthodox*👆👂👈
Forwarded from Deleted Account
*በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ ማቴ 10 ÷ 32*
በመልአከ ሰላም አባ ገብረ ኪዳን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
*ማኅበረ ተዋህዶ ዘኦርቶዶክስ*
*43 : 38*
*Be Sew Fit Lemimsekrlgn Hulu Enie Degmo. Be Semayte Balew Be Abatie Fit Emesekrletalhu*
*Matiewos 10 ÷ 32*
Be Mele'ake Selam Aba Gebre Kidan
Lememherachin Kale Hiywot Yasemalen
*MAHBERE TEWAHDO ZE ORTHODOX*
👆👂👂👈
*ከዩቲዩብ ዳውንሎድ የተደረገ ትምህርት*

*???#????????? ?????? #???????????????????????? ?????? ?????? ?????????…
ሳሪ The Orthodox
የ እመብርሀን ልጆች:
Join & share @embtee
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉ስዐለ አድዐኖ ፖስት ማድረግ
👉 ለአምላክ ምስጋና ማቅረብ
👉 ስብከቶች ፓስት ማድረግ
👉 እርሶ ለ አምላኮ በ voice mezmur መዘመር............
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
Share በማድረግ
ፖስት ለማድረግ ከፈለጉ ያናግሩን @yitayal123bot

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ via @like
የድኅነት መባእ የፍቅር ፊደል
የተስፋ ብስራት የሰላም ወንጌል
ምክንያተ ድኅነት ማርያም ድንግል
እስቲ ላመስግንሽ ሳላፍር በይፋ
የፀጋ ሁሉ ምንጭ የሕይወቴ ተስፋ
ምርኩዜ ልበልሽ ጥላ ከለላዬ
የእኔ መመከቻ እንቁዋ ጋሻዬ
የህይወት ምግብን ወልደሻልና
ለህይወት ምንጭ ነሽና
እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ምስጋና
እናቴ ሆይ፦ ነፍሴ ባንቺ ዘንድ ትከበር።
ስለቸርነትሽ እናቴ ነሽ። ስለንግስትነትሽም እመቤቴ ነሽ።
ስለፍቅርሽ የታመንሽ ስለልጅሽም የመድሃኒት ቀንድ ሆይ
አስቢኝ።እንደወደቅሁት እቀር ዘንድ አትርሽኝ።
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
የተስፋ ብስራት የሰላም ወንጌል
ምክንያተ ድኅነት ማርያም ድንግል
እስቲ ላመስግንሽ ሳላፍር በይፋ
የፀጋ ሁሉ ምንጭ የሕይወቴ ተስፋ
ምርኩዜ ልበልሽ ጥላ ከለላዬ
የእኔ መመከቻ እንቁዋ ጋሻዬ
የህይወት ምግብን ወልደሻልና
ለህይወት ምንጭ ነሽና
እመቤቴ ማርያም ይድረስሽ ምስጋና
እናቴ ሆይ፦ ነፍሴ ባንቺ ዘንድ ትከበር።
ስለቸርነትሽ እናቴ ነሽ። ስለንግስትነትሽም እመቤቴ ነሽ።
ስለፍቅርሽ የታመንሽ ስለልጅሽም የመድሃኒት ቀንድ ሆይ
አስቢኝ።እንደወደቅሁት እቀር ዘንድ አትርሽኝ።
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
# በሰመ_አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ_አሓዱ_አምላክ_አሜን ፫
ሰላም ለናንተ ይሁን የተወደዳችሁ እና የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ልጆች
እንኳን ለቅዱስ ሰማዕት የማርቆስ መታስብያ ክብር በኣል በሰላም አደረሳችሁ
አሜንን፫
ከክብር ሁሉ ሰማዕትነት መቀበል ነው ሰማዕቱ ማርቆስ ብዙ ስቃይና መከራ
አሳልፈዋል። ከሁሉ ግን በሸቦ አልጋ ላይ ወጥረው አሰሩት ካሰሩት እሳት
አነደዱለት እሳቱ በደሙ ጥብታ ያጠፋው ነበር።
ቅዱስ ማርቆስ በሰማዕትነት ካለፈ በኃላ ፈረሱ የሰው ቋንቋን ይናገር ነበር እኔስ
የድንግል ማርያም ነኝ ማ...
# ቅዱሳን_በክብር_ይመካሉ_በምንጣፋቸውም_ላይ_ሓሴትን_ያደርጋሉ ።
# የእግዚአብሔር_ምስጋና_በጎሮሮኣቸው_ነው_ሁለት_አፍ_ያለውም_ሰይፍ_
በእጆችው_ነው (መዝ 149፤6)
የሰማእቱ ማርቆስ በረከት ረዲኤት ብያለንበት ይደረሰን አሜንንን፫
# ወስብሓት__ለእግዚአብሔር
# ወለወላዲቱ__ድንግል
# ወለመስቀሉ__ክብር_ይቆየን_አሜ

(纟田山立):
#share #join @embtee
ውዳሴ ማርያም ዘቅዳሜ
ቅዳሜ የሚጸለይ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም
ምስጋና።
1. ንጽሕት ነሽ ብርህ ትም ነሽ። ጌታን በመካከል እጅ የያዝሽው ሆይ በሁሉ
የተቀደሽ ነሽ። ፍጥረት ሁሉ ቅድስት ሆይ ለምኝልም ብለው እየጮኹ ካንቺ ጋር
ደስ ይላቸዋል።
2. ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። ባለሟልነትን አግኝተሻልና ደስ ይበልሽ።
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ደስ ይበልሽ። ግርማ ያለሽ ድንግል ሆይ
ገናንነትሽን እናመሰግናለን እናደንቃለን። እንደ መልአኩ ገብርኤልም ምስጋና
እናቀርብልሻለን የባሕርያችን መዳን በማህጸንሽ ፍሬ ተገኝቷልና። ቅድስት ሆይ
ለምኝልን።
3. እንደ ሠርግ ቤት ጉድፍ የሌለብሽ ነሽ መንፈስ ቅዱስ አድሮብሻልና የልዑል
ኃይልም ጸልሎሻልና። ማርያም ሆይ ለዘለዓለም የሚኖር መጥቶ ከኃጢያት ያዳነን
የአብ ልጅ ቃልን በውነት ወለድሽ። ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
4. ከዳዊት ሥር የተገኘሽ ባሕርይ (ዘር) አንቺ ነሽ። መድኃኒታችን ኢየሱስ
ክርስቶስን በሥጋ ወልደሽልናልና። ከአብ የተወለደ ከዓለም በፊት የነበረ አንዱ
ቃል ራሱን (ባሕርዩን) ሰወረ። ካንቺም የተገዥን (ሰውን) አርአያ ነሣ።ቅድስት ሆይ
ለምኝልን።
5. አምላክን ያለርኩሰት የወለድሽው ሆይ የምድር ሁለተኛ ፀሐይ ካንቺ
ወጥቶልናልና። እንደነቢያት ትንቢትም ያለዘርና ያለመለወጥ ወለድሽው። ቅድስት
ሆይ ለምኝልን።
6. ከተለዩ የተለየች የተባልሽ የኪዳን ጽላት ያለብሽ የተሰወረ መና ያለበት
የወርቅ መሶብ ያለብሽ ደብተራ ድንኳን አንቺ ነሽ። ይኸውም መና የተባለው
መጥቶ በድንግል ማርያም ያደረው የእግዚአብሔር ልጅ ነው። የአብ ቃል በርስዋ
ሰው ሆነ መጥቶ ያዳነን የባሕርይ ንጉሥን በዓለም ውስጥ የወደችው የሚናገር
በግ የክርስቶስ እናቱ ገነት ደስ ይላታል ለዘላለም የሚኖር የአብ ልጅ እርሱ
መጥቶ ከኃጢአት አድኖናልና።ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
7. የንጉስ ክርስቶስ እናቱ ተባልሽ እርሱን ከወለድሽ በኋላም በድንግልና ኖርሽ።
ድንቅ በሆነ ምሥጢር (ተዋህዶ) አማኑኤልን ወለድሽው ስለዚህም ባለመለወጥ
አጸናሽ።ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
8. እግዚአብሔር በላይዋ ተቀምጦባት ያዕቆብ ያያት መሰላል አንቺ ነሽ። በሁሉ
በኩል የማይመረመር እርሱን ተፈትሖ በሌለበት ማህፀንሽ ተሸክመሽዋልና።
እኛን ስለማዳን ካንቺ ሰው በሆነ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አማላጅ
ሆንሽን።ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
9. የተባረክሽ ንጽህት የሆንሽ አዳራሽ ሆይ እንሆ ጌታ የፈጠረውን ዓለም ሁሉ
በይቅርታው ብዛት ያድን ዘንድ ካንቺ ወጣ (ተወለደ) ፈጽመን እናመስግነው።
ቸርና ሰውን ወዳጅ ነውና።ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
10. ያለርኩሰት ድንግል የሆንሽ ጸጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ። የዓለም ሁሉ
ምክበርያ ጽዋ ነሽ። የማትጠፊ ፋና ነሽ የማትፈርሽ መቅደስ ነሽ። የቅዱሳን
መደገፊያቸው (መጠጊያቸው) የማትለወጪ የሃይማኖት በትር ነሽ። ቸር አዳኛችን
ወደ ሆነ ልጅሽ ለምኝልን ፈጽሞ ይቅር ይለን ይምረን ዘንድ ኃጢአታችንንም
ያስተሠርይልን ዘንድ።ቅድስት ሆይ ለምኝልን።
ወስብሓት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር አሜን
አ አ ን
ሜ ሜ ሜ
ን ን ን
አንብበው ዝም ማለት አይቻልም share
share share ያድርጉ @embtee

እባኮን 3ደቂቃ ሰጥተው ጨርሰው ያንብቡት አንብበው ሲጨርሱ
ለጓደኛዎት ማካፈሎትን እንዳይዘነጉ።
==> ኢየሱስ ብቻ ታላቁ የመናፍቃን ስህተት..??
በእኔም የማይሰናከለው ሁሉ ብፁዕ ነው። (ሉቃ. 7:23)
==> መዳን በኢየሱስ ብቻ ይሉናል፤ ኦርቶዶክሶች ኢየሱስን አታውቁትም ይላሉ፤
ዕለት እለት የስድብ አፋቸው በእኛ ላይ ይከፈታል እኛም ከመካከላቸው አንድንኳ
የሚያስተውል ቢኖር ወደ እውነት እንዲመለስ ከአባቶች የተሰጠንን ትምህርት
እንነግራቸዋለን ነገር ግን በቁጣ አይደለም በትዕግስት እንጂ => በስድብም
አይደለም በትህትና እንጂ => በጽብም አይደለም በፍቅር እንጂ => ሰሚ ጆሮ
ያለው ይስማ አስተዋይ ልብ ያለው ያስተውል # ኢየሱስ_ብቻ_ታላቁ_የመና
ፍቃን_ስህተት
===> በመጀመሪያ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ እንደሆነ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ቤተክርስቲያን በላይ የሚያምን የለም ቤተክርስቲያናችን ደግሞ ያመነችበትን
በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር ስትሰብክ ኖራለች፤ አሁንም ትሰብካለች፤ ወደፊትም
ይቀጥላል።
===> አዎ ማንም ቢሆን ይህን አይጠራጠር ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው (የሐዋ.
4:12) መዳንም በሌላ በማንም የለም ፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች
የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
==> (1ኛ ተሰ. 5:9) እግዚአብሔር ለቁጣ አልመረጠንምና በጌታችን በኢየሱስ
ክርስቶስ መዳንን ለማግኘት ነው እንጂ።
===> # ኢየሱስ_ያድናል_ካልን_በኢየሱስ_እንድንድን_ከእኛ_ምን_ይጠበቃል
???
(ሮሜ 10:9) ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም
ከሙታን እንዳስነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህና
(ዮሐ.6:47) እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ህይወት
አለው።
===> እንግዲህ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ እንደሆነ ለመዳንም በእርሱ
አምላክነት ማመን እንደሚገባን እንረዳለን እዚህ ድረስ ማንም የሚቃወም
አይኖርም ችግሩ ከዚህ በኋላ የሚመጣ ነው መናፍቃኑ ከላይ የጠቀስናቸውን
ጥቅሶች ይዘው ኢየሱስ ብቻ ማለት ጀመሩ በተለይ (የሐዋ.4:12) መዳንም
በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ
በታች ሌላ የለምና።
==> የሚለውን እለት እለት መፎከሪያ አደረጉት። እውን የመናፍቃኑ ፉከራ
ከቅናነት የመጣ? አሊያስ ካለማወቅ? ወይስ ሆን ብሎ ቃሉን ለማጣመም?
ዓላማው ምንም ቢሆን ቤተክርስቲያናችን ግን እውነት ትሰብካለች በኢየሱስ
ክርስቶስ የምናምንም እውነቱን አሜን ብለን እንቀበላለን።
==> ቤተክርስቲያናችን በኢየሱስ ክርስቶስ ከማንም በላይ ታምናለች ነገር ግን
እግዚአብሔር ወልድ ኢየሱስ ክርስቶስ ከባህሪ አባቱ ከእግዚአብሔር አብና
ከባህሪ ህይወቱ ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ገንጥላና ነጥላ አይደለም አብ
ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብላ ታምናለች ታስተምራለች እንጂ።
==> ኢየሱስ ብቻ ብሎ ማመን ግን በአብና በመንፈስ ቅዱስ አላምንም
እንደማለት መሆኑን ለመረዳት ብዙ መጠበብ አያስፈልግም። እንግዲህ
አምናለሁ የሚል ካለ ይናገር በመጽሐፍ የትኛው ክፍል ላይ ነው እግዚአብሔር
ወልድ ብቻውን ተለይቶና ተገንጥሎ የታየው? ስለ መቃወም ብላችሁ ብቻ
ስለምን የክርስትናን መሰረት ትንዳላችሁ? እኛ ማንንም ትሰሙ ዘንድ
አንጠይቃችሁም ግን የምታምኑት እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስን ከሆነ
ማመናቹ ወዴት አለ? እምነት በስራ ይገለጻልና በእርሱ ማመን ትዕዛዙን
በማክበር እንጂ ስሙን በመጥራት ብቻ እንዴት ይገለጻል? (ያዕ. 2:12)
እንዲሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
==> ደግሞስ ማመን ብቻ ከሆነ ከእናንተ ይልቅ ዲያብሎስ እንዲያምን
አታውቁምን? (ማር.1:24) የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ ከአንተ ጋር ምን አለን?
ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደሆንህ አውቄአለሁ የእግዚአብሔር ቅዱስ ብሎ
ጮኸ። ነገር ግን ምግባር የለውምና አይድንም።
=> ስለምን እርሱ የሚላችሁን አትሰሙም?
=> አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስን ያየናቸው በአንድነት አይደለምን?
==> (በማቴ. 17:5) የተጻፈውን በተራራው ላይ ያየነውን ስለምን እረሳን?
==> (በማቴ. 3:16) ላይ በዮርዳኖስ የተረዳነውን ምስጢርስ የት ጣልነው?
===> አብን ክደህ የክርስቶስ ወዳጅ ትሆን ዘንድ አትችልን (1ኛ ዮሐ.2:22)
ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማንነው? አብንና
ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።
===> በእውነት ወልድን የሚያውቅ አብን ደግሞ ያውቃል (ማቴ. 11:27) ሁሉ
ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል ፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቀው የለም፤ አብንም
ከወልድ በቀር፥ ወልድም ሲገልጥለት ከሚፈቅደው በቀር የሚያውቀው የለም።
=> ማመን በኢየሱስ ብቻ ነውን?
=> እርሱ እራሱ ምን አለ ?
===> ( የሐ. 14:1) ልባችሁ አይታወክ በእግዚአብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ
እመኑ። (ዮሐ. 5:24) ቃሌን የመሰማ የላከኝንም የሚያምን የዘላለም ህይወት
አለው ከሞትም ወደ ህይወት ተሻገረ እንጂ ወደ ፍርድ አይመጣም። (ማቴ.
28:19-20) እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ
ስም እያጠመቃችኋቸው ያዘዝኋችሁንም እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ
መዝሙርት አድርጓቸው።
===> ታድያ በወልድ [በኢየሱስ ክርስቶስ] ስም ብቻ እናጠምቃለን ማለት ምን
የሚሉት ክህደት ነው? ከየት የተገኘ ትምህርት ?
===> በግልጽ ቋንቋ አንድ የሆኑትን መለያየት ይብቃ ( ዮሐ.10:30) እኔና አብ
አንድ ነን። ኢየሱስ ብቻ የሚለው ታድያ ከየት የመጣ አስተምህሮ ነው? እኛስ
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለን እናምናለን እንጂ አንዱን
ከሌላው ነጥለን አናምንም አናከብርም።
==> ስናጠምቅም እንደታዘዝነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም
እናጠንቃለ።
===> በመጨረሻም የመናፍቃኑ ዋና አላማ ኢየሱስ ብቻ ብለው ቅዱሳንን
መቃወም ነበር ግን የመቃወም መንፈስ እየነዳቸው ስለነበር ሳያስቡት አብንና
መንፈስቅዱስንም ካዱ ይህም በወልድም እንደማያምኑ መረጃ ይሆንባቸዋል
ነገር ግን እኛም ቅዱሳንን የምታከብር እንጂ የምታመልክ ቤተክርስቲያን
የለችንም ነገር ግን ጌታችን እርሱን ስለመቀበል ሲናገር (ማቴ. 10:40) እናንተን
የሚቀበል እኔን ይቀበላል እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል። አለ እንጂ እኔ
ብቻዬን ብሎ አስተምሮ አያውቅም እንግዲህ ልብ ያለው ያስተውል ቅዱሳንን
የሚቀበል ወልድን ኢየሱስ ክርስቶስን ይቀበላል፤ እርሱን የሚቀበል ደግሞ
እንዲሁ እግዚአብሔር አብንና እግዚአብሔር መንፈስቅዱስን ይቀበላል እንጂ
ብቻዬን ገንጥላቹ አስቀሩኝ የሚል ኢየሱስ የለንም።
===> የሚያስተውል ልቡንም እልከኛ ያላደረገ ይመለስ እግዚአብሔር ለሁላችን
ማስተዋልን ይስጠን።( ሉቃ.7:23) በእኔም የማይሰናከል ብፁዕ ነው። እንዳለ
እንዳንሰናከልበት ይርዳን አሜን
ወስበሀት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክብር
@embtee