በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን †
ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም
ክርስቶስ ተንሥአ እም ሙታን
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዓዞ ለአዳም
ሰላም
እምይእዜሰ
ኮነ
ፍስሐ ወሰላም
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር
============================
ስለ እመቤታችን ክብር በመጽሐፍ ቅዱስ የተፃፈውን የእመቤታችንን ንግግር
መጥቀስ በቂ ነው እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል። ሉቃ 1፥48
በመጽሐፍ ቅዱስ እመቤታችንን ስለማክብር የተፃፉ ብዙ ጥቅሶች አሉ፣ ለምሳሌ
በእመቤታችን እናት ዕድሜ የነበረችዋ ቅድት ኤልሳቤጥ እመቤታችንን “የጌታዬ
እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ
በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።” ሉቃ 1፥ 43-44
አለቻት እዚህ ላይ የሚያስደንቀን ነገር ኤልሳቤጥ የእመቤታችንን ሰላምታ
በሰማች ጊዜ “መንፈስ ቅዱስ ሞላባት” የሚለው ሐረግ ነው። የእመቤታችንን
ድምፅ መስማት ብቻ ኤልሳቤጥን መንፈስ ቅዱስ እንዲሞላባት አደረጋት።
እመቤታችን ክብርን ከሰው ልጅ ብቻ የቀበለች አይደለችም ከመላዕክትም
ጭምር እንጂ፤
ይህም ቅዱስ ገብርኤል “ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤
አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ።” /ሉቃ 1፥28/ ሲላት ተረጋግጧል፣
“ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ” የሚለውን ሐረግ ኤልሳቤጥም ለእመቤታችን
ሰላምታ ስትሰጥ ደግማዋለች /ሉቃ 1፥42/
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልም ከእመቤታችን ጋር በተነጋገረበት ሁኔታ ከካህኑ
ከዘካርያስ ጋር ከተነጋገረበት ሁኔታ እጅግ የተለየ እንደነበር እናስታሳለን።
“ዘካርያስም ባየው ጊዜ ደነገጠ፥ ፍርሃትም ወደቀበት።” /ሉቃ 1፥12/
መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል እመቤታችንን ባነጋገራት ጊዜ ግን በሚያስፈራ ሁኔታ
አልቀረባትም ነበር ይህም የእመቤታችን ክብር ያሳየናል።
ስለ እመቤታችን የተነገሩ ብዙ ትንቢቶች መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አሉ፣ እነርሱም
“በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።” በድጋሚ
ስለእርሷ “ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው ልብስዋ የወርቅ መጐናጸፊያ
ነው።” /መዝ 45፥9 እና 13/ ይላል
ስለዚህ እመቤታችን የንጉሥ ልጅ ንግሥት ነች፣ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችንም
ከጌታችን በስተቀኝ ዘውድ የተቀዳጀች ንግሥት አድርጋ የምትመስላት ለዚህ
ነው።
ቤተክርስቲያን በመዝሙሯ እመቤታችንን “መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥
አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጪያለሽ።” /ምሳ 31፥29/ በማለት ታስመሰግነናለች።
እመቤታችን የጌታችን የኢየሱስ እናት እንደመሆኗ ለጌታችን የሚሰጡት ስሞች
ሁሉ ለእርሷ ሊሰጧት ይችላሉ።
ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ ብርሃን ነው። /ዮሐ 1፥9/ ስለራሱም “እኔ የዓለም ብርሃን
ነኝ” /ዮሐ 8፥12/ አለ፣
ስለዚህ እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም የእውነተኛ ብርሃን እናት (እመብርሃን)
ነች።
ክርስቶስ አዳኝ እንደመሆኑ ለእረኞች “ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት ክርስቶስ ጌታ
የሆነ ተወልዶላችኋና” /ሉቃ 2፥11/ ተብሎ ተነገረ። ኢየሱስ ማለት መድኃኒት
ማለት ነው፣ መድኃኒት የተባለበት ምክንያት ሕዝቡን ከኃጢያታቸው
ስለሚያድናቸው ነው፣ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ
የመደኃኒያለም (የመድኃኒት) እናት ነች።
ክርስቶስ እግዚአብሔር እንደመሆኑ /ዮሐ 20፥28 ሮሜ 9፥5 1ኛ ዮሐ 2፥23/
እመቤታችንም የእግዚአብሔር እናት /ወላዲተ አምላክ/ ነች።
ኤልሳቤጥ እመቤታችንን “የጌታዬ እናት” /ሉቃ 1፥43/ እንዳለቻት እመቤታችን
የጌታችን እናት ነች። በተጨማሪም የአማኑኤል እናት ነች፣ /ማቴ 1፥24/ ሥጋ
የሆነ ቃል /የሥግው ቃል/ እናት ነች። /ዮሐ 1፥14/
ድንግል ማርያም የክርስቶስ እናት ከሆነች የሁሉም ክርስቲያኖች መንፈሳዊት
እናት መሆኗ አያጠያይቅም።
ይህንንም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ አረጋግጦልታል።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ ለተወደደው ደቀመዝሙሩ “እናትህ
እነኋት” አለው። /ዮሐ 19፥27/ እመቤታችን ለቅዱስ ዮሐንስ እናቱ ከሆነች
ቅዱስ ዮሐንስ “ልጆቼ ሆይ” /1ኛ ዮሐ 2፥1/ ለሚለን ለእኛ ለሁላችን ቅድስት
ድንግል ማርያም እናታችን ነች ማለት ነው።
በስሙ ለምናምንና ልጆቹ ለሆንን ለኛስ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናትን
ማክበር ታላቅ ተስፋ ያዘለ ትዕዛዝ ከሆነ /ዘጸ 20፥12 ዘዳ 5፥16 ኤፌ 6፥2/
የጌታችንና የሐዋርያቱን እናት፣ መልአክ፦ “መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥
የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል” /ሉቃ 1፥35/ ብሎ የተናገረላትና ከጌታ የተነገረላት
ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት /ሉቃ 1፥45/ ብላ ቅድስት ኤልሳቤጥ
የተናገረችላትን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ማክበር የለብንምን?
በሥጋዌ ጊዜ በእመቤታችን ማህፀን ማደሩን በተመለከት ቤተክርስቲያን
እመቤታችንን (ዳግማዊት ሰማይ) ሁለተኛ ሰማይ እና የሙሴ ጽላት ብላ
ትጠራለች።
በተጨማሪም ቤተክርስቲያን እመቤታችንን “የእግዚአብሔር ከተማ ሆይ፥ በአንቺ
የተከበረ ነገር ይባላል ... እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።” /መዝ 86/
ትላታለች።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመና እንደሚመሰል ተናገረ፣ ምክንያቱም እርሱ
ከሰማይ የወረደ የሕይወት እንጀራ ነውና። /ዮሐ 6፥58/ ስለዚህ ቤተክርስቲያን
እመቤታችንን “የመና ሙዳይ” ብላ ትጠራታለች። ስለ ድንግልናዋም
“የለመለመች የአሮን በትር” /ዘኁ 17፥8/ ብላ ትጠራታለች። @embtee @embtee
እመቤታችን በታቦት ትመሰላለች /ዘጸ 25፥ 10-22/ ምክንቱም መጀመሪያ ታቦቱ
በውስጥና በውጭ በወርቅ ተለብጧልና፣ በንፅህናዋና በክብሯ ይመሰላል፣
ሁለተኛ ሁለተኛም ታቦቱ በማይነቀዝ የግራር እንጨት ተሰርቷልና በቅድስናዋ
ይመሰላል፣ ሶስተኛም ታቦቱ መና ይቀመጥበታለና እርሱም ከሰማይ የወረደ
የእይወት እንጀራ በሆነ በክርሰቶስ ይመሰላል፣ እሷ ደግሞ በታቦቱ፣ በመጨረሻም
ታቦቱ ሁለቱን የህግ ጽላቶች ይዟል፣ እነርሱም፦ የእግዚአብሔር ቃል የክርስቶስ
ምሳሌዎች ናቸው። /1ኛ ዮሐ 1፥1/
ሰማያዊውን አምላክ ስለተሸከመችውና ስለወለደች ያዕቆብ በህልሙ ከሰማይ
እስከ ምድር ያያትን መሰላል ትመስላለች፣ ምክንያቱም በክርስቶስ ሥጋዌ
የሰማይና የምድር መገናኘት በእርሷ ተደርጓልና።
መንፈስ ቅዱስ ከመለኮታዊ እሳቱ ጋር በእርሷ ባደረ ጊዜ አላቃጠላትምና ሙሴ
ሳይቃጠል ባያት ቁጥቋጦ ትመሰላለች /ዘጸ 3፥ 2-4/ የክርስቶስ ሥጋና መለኮት
መዋሐድ የእሳትና የከሰልን መዋሐድ ይመስላል፣ ስለዚህም ቅድስት ማርያም
ይህንን ውህደት የተሸከመች ማዕጠንትን ትመስላለች፣ በመሆኑም የአሮን የወርቅ
ማዕጠንት ትባላለች፣ ይህም ክብሯን ያሳያል።
በተጨማሪም ቤተክርስቲያን ርግበ ሰናይት /መልካሟ ርግብ/ ብላ
ትጠራታለች። ምክንያቱም፦
1. በትህትናዋ ርግብን ትመስላለችና፣
2. በርግብ አምሳል የታየ መንፈስ ቅዱስ /ማቴ 3፥16/ በእርሷ ላይ ወርዷልና፣
3. ለሰው ለጆች የመዳን /የድህነት/ ብስራትን አምጥታልናለችና፣ በምድር
ጥፋት ላይ የሕይወት መመለስን ባበሰረችው ርግብ ትመሰላለች። /ዘፍ 8፥
10-11/ ለእመቤታችንና ለቤተክርስቲያን ለሁለቱም በተመሳሳይ ሁኔታ ብዙ
ትንቢቶች ስለተነገሩ እመቤታችን በቤተክርስቲያን ትመሰላለች፣ በቅዱሳን
መጻሕፍትና በንዋየ ቅዱሳት ትመሰላለች፣ የእመቤታችን ምሳሌዎች እጅግ
በጣም ብዙ ናቸው።
የጌታችን እናት የእመቤታችን ፍቅሯ በረከቷ በሁላችን ላይ ይደር ::
በአማላጅነቷ እናምናለን እንድናለን ድነናልም ::
ክብር ለ ድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ
ይሁን::
በስምሽ ተማፅኖ በረከት ተካፍሎ፣ ማለፍ አይቻለውም ልጅሽን ብቻውን ከአንቺ
ነጥሎ።
እመቤታችን በዓለም ካሉ ሴቶች ትበልጣለች ቤተክርሰቲያንም ይህን

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ via @like
የእመቤታችን_ልደት_Ethiopian_Orthodox_T
<unknown>
ወዳጄ!
ከሁሉ በፊት ሰላምታ ይቀድማልና አንተ እግዚአብሔርን ብታውቀውም ባታውቀውም በቅድምያ በእግዚአብሔር ፍጹም ሰላም ሰላም ብያለሁ፡፡
.
ለነገሩ እግዚአብሔርን ባታውቀውም እርሱ ግን ያውቅሀል፡፡
.
ደግሞም የአንተ አለማመን የእግዚአብሔርን ታማኝነት አያስቀረውም፡፡ ሮሜ.3፡3
.
ይሁን እንጂ የፈጠረህን ጌታ ካላወቅኸው ሰው መሆንህ በራሱ ያጠራጥራል፡፡
.
በዚህ ምድር ላይ እኮ አንተ አንተ ብቻ ነህ፡፡
.
እንግዲህ መኖሮህ ካልቀረ ለነፍስህ ኑርላት፡፡
.
ደግሞም ለአንተ ነፍስ አንተ ካላሰብክላት ማን ሊያስብላት ነው?
.
አንድ ቀን ባደርክ ቁጥር ከእድሜህ ላይ አየተቀነሰ መሆኑንም አትርሳ፡፡
.
ስለዚህ የኖርክበት ዘመን እየጨመረ ሲሔድ የምትኖር ጊዜ ደግሞ እያጠረ ይሔዳል፡፡
.
እኔ ግን ጥያቄ አለኝ ከሀጢአትህ የማትመለስ ከሆነ ዕድሜህ ቢበዛ ምን ያደርግልሀል?
.
ክርስትና እኮ ሞኝነት ሳይሆን የዋህነት ነው፡፡
.
በክርስትና ሕይወት ውስጥ ምንም እንኳን ከምድር ትብያ ላይ የተፈጠርክ ብትሆንም ዜግነትህ ግን ሰማያዊ ነው፡፡
.
ምናልባት በዚህ ምድር ላይ ኪራይ አየከፈልክ በኪራይ ቤት ብትቀመጥም እንኳ በተዋሕዶ ሃይማኖትህ ከጸናህ በሰማይ ለአንተ የሚሆን ልዩ ሥፍራ እንደ ተዘጋጀልህ ግን እመነኝ፡፡
.
ዓይኖችህ በቀራንዮ ላይ የተከፈለልህን ውለታ መመልከት ካልቻሉ እንደ ተቃጠለ አምፖል ቁጠራቸው፡፡
.
ልብህ ከእግዚአብሔር ከሸፈተ ከሰይጣን ጋር ጋብቻ መሥርቷል ማለት ነው፡፡
.
ሀሳብ የለሽ አትሁን!
ሀሳብ የለሾች ጭንቅላታቸው ለሻሽና ለባርኔጣ ብቻ የተፈጠረ ይመስላቸዋል፡፡
.
ጆሮአቸውም የእግዚአብሔርን ቃል ከመስማት ይልቅ ለጉትቻና ለመነፀር ማስቀመጫ ብቻ የተፈጠረ ይመስላቸዋል፡፡
.
ብዙ ጊዜም ወርቅ፡ ብር፡ ሎቲ... እያልን የብረታብረት መአት በጆሮአችን ላይ እናግበሰብሳለን፡፡ ነገር ግን አለመታደል ሆነና ከወርቅ፡ ከአልማዝና ከዕንቁ በላይ ውድ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ግን ወደ ጆሮአችን አናስጠጋውም፡፡
.
አንተ ግን አንድ እርምጃ ወደ እግዚአብሔር መራመድ ከጀመርህ ሰይጣን ሦስት እርምጃ ከአንተ እየራቀ እንደ ሚሔድ እመን!
.
ከጨለማ ጋር የነበረህን ውል ካፈረስህ እግሮችህ ወደ ብርሃን አቅንተዋልና በርታ ወዳጄ!
.
መዝረፍ የለመደ እጅ መመጽወትን እንደ ኃጢአት ይቆጥረዋል፡፡ ስለዚህ መዝረፍን ለእጅህ አታለማምደው!
.
ደግሞም ዛሬ የምትሠራው ኃጢአት ትናንት የሠራኸውን የጽድቅ ሥራ ያበላሽብሀልና ተጠንቀቅ!
.
የሰው ትልቅነቱ የሚመዘነው በሀሳቡ እንጂ በቁመቱ አይደለምና ምናልባት ረጅም ከሆንህ አጫጭሮቹ እንደ ማያስቡ አድርገህ አትገምት!
ምክንያቱም ስንት ረጅም ሆኖ አጭር የሚያስብ አጭር ሆኖም ረጅም የሚያስብ ሰው ሞልቷልና፡፡
.
ሰው ሞተ የሚባለው ከእግዚአብሔር ሲለይ እንጂ ከዚህ ዓለም ሲለይ አይደለም፡፡
ስለዚህ ከእግዚአብሔር ተለይተህ ከሆነ መሞትህን አትንገረኝ በቃ!
.
ጸሎት ጥያቄን ይዞ ሔዶ መልሱን ይዞ የሚመጣ መሣርያ ነው፡፡
.
ስለዚህ ጸሎተኛ ለመሆን ጸሎተኛ መሆን ያስፈልጋል፡፡
.
ዳሩ ግን ጸሎት ከመጸለይህ በፊት በቅድምያ ጸሎትህን ተቀብሎ መፍትሔውን ሊሰጥህ የሚችል አካል መኖሩን ሳታረጋግጥ አትጸልይ!
ምክንያቱም ከጸሎት በፊት መማን ይቀድማልና፡፡
.
እስኪ ጥያቄ ልጠይቅህ!
እኔ መንግሥተ ሰማያት ለአንተ እንደ ተዘጋጀች እወራረዳለሁ፡፡ አንተስ ለመንግሥተ ሰማያት መዘጋጀትህን ትወራረዳለህ?
.
በመንፈሳዊ አገልግሎትህ ውስጥ ፍጠን እንጂ አትቸኩል!
ምክንያቱም ችኮላ እቃ ይሰብራል፡፡ ፍጥነት ግን ጊዜን ይቆጥባል፡ ሥራን ያቀላጥፋል፡፡
በፍጥነትና በችኮላ መካከል ያለውን ርቀት ደግሞ በዱባና በቅል መካከል ያለውን ልዩነት አይቶ መገመት ይቻላል፡፡
.
ክርስቲያን አይዋሽም ከዋሸ ግን ክርስቲያን አይደለም፡፡
.
መብራት መብራት የሚባለው ብርሃን ሲኖረው ነው፡፡ እምነትም እምነት የሚባለው ምግባር ሲኖረው ነው፡፡ ነገር ግን ምግባር የሌለበት ከሆነ "ም" ወደ "ብ" "ነ" ወደ "ደ" ይቀየርና "እምነት" የነበረው "እብደት" ተብሎ ይነበባል፡፡
ምክንያቱም ከምግባር የተራቆተ እምነት የስሌቱ ውጤት እብደት ነውና፡፡
.
እንግዲህ ንሰሐ ለመግባት የሚያስፈልገው ትልቁ ነገር ንሰሐ መግባት ብቻ ነው፡፡
.
ደግሞም ከልብ የሆነ ንሰሐ በኃጢአት ላይ ጉልበት አለው፡፡
▄ ▃ ▂ ▁✞▁ ▂ ▃ ▄
@embtee

#እንኳን_ለፆመ_ሀዋርያት_በሰላም_አደረሳችሁ
ፆመ ሀዋርያት የሰኔ ፆም በመባል ይታወቃል። ሀዋርያት ጌታችን ባረገ በ10ኛው ቀን መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸው የፆሙት ፆም ነው።
ሀዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከተቀበሉ በኃላ እግዚአብሔር ስራቸውን ያቀናላቸውና ይባርክላቸው ዘንድ የፆሙት ፆም ስለመሆኑ ስለዚህ እኛ ክርስቲያኖችም ስራችንን የተቃና መንገዳችን የተስተካከለ ሀሳባችን የተሳካ ለጅማሬ አችን ለፍፃሜ የሚያበቃ በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የምንጓዝበት እንድሆን ቤተ ክርስቲያን እንድን ፆም ታዛለች።
ለአገልግሎት ፀጋና ብርታት ከጌታ የምንቀበልበት። ሐዋ ፲፫ ÷፩ ~፫
ለሀዋርያት በረከትን እንደላከላቸው ለኛም ይላክልን።
ወስበሀተ ለእግዚአብሔር።
@embtee @embtee