✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞
1.2K subscribers
178 photos
11 videos
29 files
137 links
ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ
ለአባ ሕርያቆስ ፤
ለቅዱስ ኤፍሬም ፤
ለቅዱስ ያሬድ ፤
ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
ለአባ ይስሀቅ
የተገለጸች እመቤታችን እኛንም በበረከት እና በረድኤት ትጎብኘን ፤
ከልጅዋ ከወዳጅዋ ከመድኃኔዓለም ዘንድ ታማልደን ፤ አሜን!!
@embtee
@embtee

@Binyama1

@yitayal_bot

Contact @Maryamawit_bot
Download Telegram
በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
የማያቋርጠው የእመቤታችን ትሕትና
እመቤታችን በቃናው ሰርግ ቤት የተገኘችበት ምክንያት የገሊላ አውራጃ ሰው
በመሆንዋ ነበር። ቅዱስ ገብርኤል ወደ እርሷ የተላከውም <ናዝሬት ወደምትባል
ወደ ገሊላ ከተማ> መሆኑ ይታወሳል። (ሉቃ. ፩፥፳፮) እርስዋም የሀገር ሰው
በመሆንዋና በደግነትዋ በዚህ ሰርግ ቤት ተገኝታለች። ወደ ሰርግ ቤት
በመምጣትዋ የምናስተውለው ትልቅ ቁምነገር የእመቤታችንን ትህትና ነው።
እመቤታችን ከፍጥረት ሁሉ ተለይታ ፈጣሪዋን ለመውለድ የተመረጠችበት
አንዱና ዋነኛው ምክንያት ትህትናዋ ነው። <<ወደ ትሑትና መንፈሱም ወደተሰበረ
ሰው እመለከታለው>> በማለት የተናገረው ልዑል እግዚአብሔር እመቤታችንን
ከሌሎች በላይ ሆና ያገኘበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት ትህትናዋ ነበር።
እርስዋም ስትጸልይ <<የባርያዪቱን መዋረድ አይቷልና>> ብላ ከአንስተ ዓለም
ለይቶ የመረጣት አምላክ በእርስዋ ላይ ምን እንዳየ ትናገራለች። (ኢሳ ፶፯፥፲፭ ፤
ሉቃ. ፩፥፵፰) ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግም የእመቤታችንን ትህትና ከሌሎች እንደ
አብርሃም ፣ እንደ ሙሴ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ካሉ ትሑታን አበው ጋር ካስተያየ
በኋላ <<ነገር ግን በምድር ላይ እንደ ማርያም እራሱን ዝቅ ያደረገ ሰው የለም ፤
በዚህም ምክንያት እንደ እርስዋ የከበረ ማንም አለመኖሩን በግልጥ የሚታይ
ነገር ነው>> ብሏል። (on the mother of God ; Homily 1 st. Jacob of
serug)
እመቤታችን የአምላክ እናት ሆና ፈጽሞ ያልተለወጠና የማያቋርጥ ትህትና
ነበራት። ከሰው ልጆች ሁሉ እንደ እመቤታችን ያለ ትሕትና ያለውም የለም።
ከፍጥረታት ሁሉ በላይ የሚያደርጋትን አምላክን የመውለድን ክብር መሸከም
የቻለችበትን ታላቅ ትሕትና ነበራት። ትዕቢት ብዙ ፍጹማንን ሳይቀር የጣለ እስከ
ሕይወት ፍፃሜ ድረስ የማይለቅ ፈተና ነው። ወደ ሰማይ በቅድስና መሰላል
የወጡ ብዙ ቅዱሳን ጥቂት ሲቀራቸው የወደቁት በትዕቢት ነው። ክብሩና ጸጋው
ሲጨመር ጠባዩ የመይለወጥ ሰው የለም። አንድ አባት እንዲያውም <ጸጋንና
ክብርን አትስጠኝ ጸጋና ክብርን ከሠጠኸኝ ደግሞ መሸከም የምችልበት ትህትና
ስጠኝ> ብሎ እስከ መለመን ደርሷል።
እመቤታችን ግን ማንም ያልደረሰበትና ሊደርስበትም የማይቻለውን የእናትነት
ክብርን ይዛ በመላእክት አንደበት ተመስግና ለቅጽበት እንኳን አልተመካችም።
ቅዱስ ኤፍሬም <በትህትና የተናገርሽ ተራራ ሆይ > ብሎ ያመሰገናት ይህች
ድንግል እንደ ተራራ ከፍ ያለች ስትሆን ራስዋን እንደ ሸለቆ ዝቅ አድርጋ
<<እንዲህ ያለ የምስጋና እጅ መንሻ እንደምን ይደረግልኛል?>> ብላ በልብዋ
አሰበች። በዚህ የእናታችን ትሕትና እጅግ እንደነቃለን ፤ <ድንግል ሆይ እንዲህ
ያለ የምስጋና እጅ መንሻ እንደምን አይደረግልሽም የተመረጥሽው የሰማይና
ምድርን ፈጣሪ ልትወልጂ አይደለም ወይ? እሳተ መለኮትን ተሸክመሽ ፣ ሰማይና
ምድር የማይችሉትን ችለሽ እንዲህ ያለ የምስጋና እጅ መንሻ እንደምን
አይደረግልሽም?> እያልንም እናመሰግናታለን።
አምላክን ከጸነሰችበት ሰዓት ጀምሮ እመቤታችን ከፍጥረት ሁሉ በላይ
የሚያደርጋትን ክብር ተጎናጽፍ እያለ ለቅጽበት አልታበየችም። በሦስት መንገድ
ማለትም በሃሳብዋም ፣ በንግግርዋም ፣ በሥራዋም ትህትናዋን አሳይታናለች።
ሰማያዊ መልአክ አደግድጎ እያመሰገናት <እንዲህ ያለውን የምስጋና እጅ መንሻ
እንደምን ይቀበሉታል?> ብላ በልብዋ በማሰብ በሃሳብዋ ትሁት እንደሆነች
አሳይታናለች። በንግግርዋ ደግሞ ከመጽነስዋ በፊትም ከጸነሰች በኋላም ራስዋን
<እንሆኝ የጌታ ባሪያ> <የባርያይቱን መዋረድ አይቷልና> በማለት በትህትና
ጠርታለች።
ቅዱስ ያሬድ <እንዘ አመቱ እሞ ረሰያ> እንዳለ እግዚአብሔር ባርያው ስትሆን
እናቱ አደረጋት ፤ እርስዋም ደግሞ እናቱ ስትሆን ራስዋን ባሪያ አደረገች።
በተግባር ደግሞ ትህትናዋን ያሳየችን ከመልአኩ ብሥራት በኋላ ባደረገችው ጉዞ
ነው። እንደጸነሰች በእመቤት ደንብ ልቀመጥ ሳትል ወደ ተራራማው ወደ ኤፍሬም
ሀገር ኤልሳቤጥን ለመጠየቅ ተፋጥናለች። የአምላክ እናት ሆና እያለ የነቢዩን
እናት ኤልሳቤጥን ተሳልማለች። በስተርጅና የጸነሰችውን ኤልሳቤጥን
ስትንከባከብ ሦስት ወራት ቆይታለች። (ሉቃ.፩፥፶፮)
አሁን ደግሞ በታላቅ ትህትናዋ በሰርግ ቤት አስቀድማ ተገኘች። መገኘትዋ ብቻ
ሳይሆን ሰርግ እንደተጠራ እንግዳ በክብር ወንበር ተቀምጣ መደሰትን
አልመረጠችም። የሰርግ ቤቱ ወይን ጠጅ ማለቅ ከደጋሾቹ ቀድሞ ያስጨነቀው
እርስዋን ነበር። በማያቆም ትሕትናዋ የምትደነቀው እመቤታችን በቃና ሰርግ
ቤትም ውሎዋ ከክብር እንግዶች ጋር ሳይሆን ከአገልጋዮቹ ጋር ነበር።
ከቃና ዘገሊላ ፬ ዕትም መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ

#Share👇👆

https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg
Forwarded from አትሮንስ 📖
"እግዚአብሔር"
እግዚ=>ጌታ
አብ=>አባት
ሔር=>ቸር አፅናኝ፡ መንፈስ
እግዚአ=>ጌታ ገዥ
ብሔር=>አለም
እያንዳንዳቸው ፊደላት የራሱ የሆነ ትርጉም አላቸው፤እኛም
ስንፅፍቸው የስሙ ስያሜ ሙሉ ትርጉም እንዲኖረው በጥንቃቄ
ቢሆን በረከቱ ለኛ ነው።
👉🏻ስህተት የሆኑ አፃፃፉች፦
=>እ/ር
=>እግ/ር
=>እግዜር
=>እግዛቤር
=>እግዚሀብሔር
=>እግዛሃብሔር
ወንድሞች እህቶች ይህ ስህተት እንደሆነ አውቀን በረከቱን
ለማግኘት፦
👉🏻እግዚአብሔርተብሎ መፃፍ ይኖርበታል፤
"በእኔ ተማምኗልና አስጥለዋለሁ፥ስሜንም አውቋልና
እጋርደዋለሁ፤ [መዝ.61:14]
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል ሀያል ቅዱስ እግዚአብሔር
ይመስገን!
አሜን ማለት፦ይሁንልን ይደረግልን……ማለት ነው።
👉🏻ስህተት የሆኑ አፃፃፉች፦
=>አመነ
=>አሚን
=>አመን
በረከቱን ለማግኘት፦
👉🏻አሜን
👉🏻አሜን አሜን አሜን
👉🏻አሜን ፫
👉🏻አሜን(3)
…ተብሎ መፃፍ ይኖርበታል፤
የእስራኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን
ያድለን! አሜን አሜን አሜን
ወስብሐት ለ እግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር ይቆየን
በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
የማያቋርጠው የእመቤታችን ትሕትና
እመቤታችን በቃናው ሰርግ ቤት የተገኘችበት ምክንያት የገሊላ አውራጃ ሰው
በመሆንዋ ነበር። ቅዱስ ገብርኤል ወደ እርሷ የተላከውም <ናዝሬት ወደምትባል
ወደ ገሊላ ከተማ> መሆኑ ይታወሳል። (ሉቃ. ፩፥፳፮) እርስዋም የሀገር ሰው
በመሆንዋና በደግነትዋ በዚህ ሰርግ ቤት ተገኝታለች። ወደ ሰርግ ቤት
በመምጣትዋ የምናስተውለው ትልቅ ቁምነገር የእመቤታችንን ትህትና ነው።
እመቤታችን ከፍጥረት ሁሉ ተለይታ ፈጣሪዋን ለመውለድ የተመረጠችበት
አንዱና ዋነኛው ምክንያት ትህትናዋ ነው። <<ወደ ትሑትና መንፈሱም ወደተሰበረ
ሰው እመለከታለው>> በማለት የተናገረው ልዑል እግዚአብሔር እመቤታችንን
ከሌሎች በላይ ሆና ያገኘበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት ትህትናዋ ነበር።
እርስዋም ስትጸልይ <<የባርያዪቱን መዋረድ አይቷልና>> ብላ ከአንስተ ዓለም
ለይቶ የመረጣት አምላክ በእርስዋ ላይ ምን እንዳየ ትናገራለች። (ኢሳ ፶፯፥፲፭ ፤
ሉቃ. ፩፥፵፰) ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግም የእመቤታችንን ትህትና ከሌሎች እንደ
አብርሃም ፣ እንደ ሙሴ እንደ መጥምቁ ዮሐንስ ካሉ ትሑታን አበው ጋር ካስተያየ
በኋላ <<ነገር ግን በምድር ላይ እንደ ማርያም እራሱን ዝቅ ያደረገ ሰው የለም ፤
በዚህም ምክንያት እንደ እርስዋ የከበረ ማንም አለመኖሩን በግልጥ የሚታይ
ነገር ነው>> ብሏል። (on the mother of God ; Homily 1 st. Jacob of
serug)
እመቤታችን የአምላክ እናት ሆና ፈጽሞ ያልተለወጠና የማያቋርጥ ትህትና
ነበራት። ከሰው ልጆች ሁሉ እንደ እመቤታችን ያለ ትሕትና ያለውም የለም።
ከፍጥረታት ሁሉ በላይ የሚያደርጋትን አምላክን የመውለድን ክብር መሸከም
የቻለችበትን ታላቅ ትሕትና ነበራት። ትዕቢት ብዙ ፍጹማንን ሳይቀር የጣለ እስከ
ሕይወት ፍፃሜ ድረስ የማይለቅ ፈተና ነው። ወደ ሰማይ በቅድስና መሰላል
የወጡ ብዙ ቅዱሳን ጥቂት ሲቀራቸው የወደቁት በትዕቢት ነው። ክብሩና ጸጋው
ሲጨመር ጠባዩ የመይለወጥ ሰው የለም። አንድ አባት እንዲያውም <ጸጋንና
ክብርን አትስጠኝ ጸጋና ክብርን ከሠጠኸኝ ደግሞ መሸከም የምችልበት ትህትና
ስጠኝ> ብሎ እስከ መለመን ደርሷል።
እመቤታችን ግን ማንም ያልደረሰበትና ሊደርስበትም የማይቻለውን የእናትነት
ክብርን ይዛ በመላእክት አንደበት ተመስግና ለቅጽበት እንኳን አልተመካችም።
ቅዱስ ኤፍሬም <በትህትና የተናገርሽ ተራራ ሆይ > ብሎ ያመሰገናት ይህች
ድንግል እንደ ተራራ ከፍ ያለች ስትሆን ራስዋን እንደ ሸለቆ ዝቅ አድርጋ
<<እንዲህ ያለ የምስጋና እጅ መንሻ እንደምን ይደረግልኛል?>> ብላ በልብዋ
አሰበች። በዚህ የእናታችን ትሕትና እጅግ እንደነቃለን ፤ <ድንግል ሆይ እንዲህ
ያለ የምስጋና እጅ መንሻ እንደምን አይደረግልሽም የተመረጥሽው የሰማይና
ምድርን ፈጣሪ ልትወልጂ አይደለም ወይ? እሳተ መለኮትን ተሸክመሽ ፣ ሰማይና
ምድር የማይችሉትን ችለሽ እንዲህ ያለ የምስጋና እጅ መንሻ እንደምን
አይደረግልሽም?> እያልንም እናመሰግናታለን።
አምላክን ከጸነሰችበት ሰዓት ጀምሮ እመቤታችን ከፍጥረት ሁሉ በላይ
የሚያደርጋትን ክብር ተጎናጽፍ እያለ ለቅጽበት አልታበየችም። በሦስት መንገድ
ማለትም በሃሳብዋም ፣ በንግግርዋም ፣ በሥራዋም ትህትናዋን አሳይታናለች።
ሰማያዊ መልአክ አደግድጎ እያመሰገናት <እንዲህ ያለውን የምስጋና እጅ መንሻ
እንደምን ይቀበሉታል?> ብላ በልብዋ በማሰብ በሃሳብዋ ትሁት እንደሆነች
አሳይታናለች። በንግግርዋ ደግሞ ከመጽነስዋ በፊትም ከጸነሰች በኋላም ራስዋን
<እንሆኝ የጌታ ባሪያ> <የባርያይቱን መዋረድ አይቷልና> በማለት በትህትና
ጠርታለች።
ቅዱስ ያሬድ <እንዘ አመቱ እሞ ረሰያ> እንዳለ እግዚአብሔር ባርያው ስትሆን
እናቱ አደረጋት ፤ እርስዋም ደግሞ እናቱ ስትሆን ራስዋን ባሪያ አደረገች።
በተግባር ደግሞ ትህትናዋን ያሳየችን ከመልአኩ ብሥራት በኋላ ባደረገችው ጉዞ
ነው። እንደጸነሰች በእመቤት ደንብ ልቀመጥ ሳትል ወደ ተራራማው ወደ ኤፍሬም
ሀገር ኤልሳቤጥን ለመጠየቅ ተፋጥናለች። የአምላክ እናት ሆና እያለ የነቢዩን
እናት ኤልሳቤጥን ተሳልማለች። በስተርጅና የጸነሰችውን ኤልሳቤጥን
ስትንከባከብ ሦስት ወራት ቆይታለች። (ሉቃ.፩፥፶፮)
አሁን ደግሞ በታላቅ ትህትናዋ በሰርግ ቤት አስቀድማ ተገኘች። መገኘትዋ ብቻ
ሳይሆን ሰርግ እንደተጠራ እንግዳ በክብር ወንበር ተቀምጣ መደሰትን
አልመረጠችም። የሰርግ ቤቱ ወይን ጠጅ ማለቅ ከደጋሾቹ ቀድሞ ያስጨነቀው
እርስዋን ነበር። በማያቆም ትሕትናዋ የምትደነቀው እመቤታችን በቃና ሰርግ
ቤትም ውሎዋ ከክብር እንግዶች ጋር ሳይሆን ከአገልጋዮቹ ጋር ነበር።
ከቃና ዘገሊላ ፬ ዕትም መጽሐፍ በጥቂቱ የተወሰደ

ይላኩልን👉 @maryamn123bot
Forwarded from Deleted Account
ሰ. መጠሪያ ስም
አንዳንዶች ደግሞ የልጆቻቸውን ስም የሚሰይሙት ባለማስተዋልና በግድ የለሽነት ነው፡፡ ሰው በእግዚአብሔር ስም ሊጠራ አይገባውም፣ የእግዚአብሔር ስም የእርሱ ብቻ ነውና፡፡ ነገር ግን የልጆቻቸውን ስም ለምሳሌ አማኑኤል፣ ኤልሻዳይ፣ አዶናይ፣ ኢየሱስ ወዘተ… በማለት የሚሰይሙ ሰዎች የእግዚአብሔርን ስም በከንቱ እየጠሩ ናቸው፡፡ #አማኑኤል$ ማለት የወልደ እግዚአብሔር የተዋሕዶ ስሙ ነው፣ #እግዚአብሔር ከእኛ ጋር›› ማለት ነው፡፡ የሚገልጠውም እግዚአብሔር ሰው የመሆኑን ምሥጢር ነው፡፡ ታዲያ ይህ ስም ልንጠራበት ይገባናል? #ኤልሻዳይ$ ማለት ‹‹ሁሉን ማድረግ የሚችል›› ማለት ነው፡፡ ይህም የእግዚአብሔርን ከሐሊነት የሚያመለክት ነው፡፡ ማነው #ከሐሌ ኩሉ$ በዚህ ስም ሊጠራ የሚደፍር? ማንም ከቶ ሊኖር አይገባም፡፡ አዶናይም እንዲሁ፡፡ ወልደ አማኑኤል (የአማኑኤል ልጅ)፣ ገብረ ኢየሱስ (የኢየሱስ አገልጋይ)፣ ገብረ እግዚአብሔር (የእግዚአብሔር አገልጋይ) እያሉ መሰየም ግን ስመ ክርስትና በመሆኑ ተገቢና የሚደገፍም ጭምር ነው፡፡ እንግዲህ በስማችን ኃጢአት እንዳንሠራ፣ የእግዚአብሔርንም ስም በከንቱ እንዳንጠራ መጠንቀቅ ተገቢ ነው፡፡
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ሐና ወርሃዊ የመታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም
በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!
የቅድስት ሐና ረድኤት በረከት ይደርብን
📊 ጥያቄ
ታቦትን በቅዱሳኑ ስም እንዲሰየም ያዘዘው ማነው??

ሀ ቅዱስ ዮሐንስ [8]
‎├ Ab Man
‎├ Ermias Moges
‎├ Yibela Tesfaye
‎├ Liji Bini Asmare
‎├ ናታንየም ናታንየም
‎├ የማርያም ልጂ
‎├ Love@@s Love@@s
‎└ msgun Hailau

ለ ቅዱስ ዳዊት [3]
‎├ Edu
‎├ Yodit Beyene
‎└ Abreham Nigussa Abreham

ሐ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት [1]
‎└ Ftsum

መ ክብር ይግባውና እራሱ ጌታችን መድኃኒታችን ነው [15]
‎├ βεζα ΑιεΜυ
‎├ beki የ ቅዱስ ኡራኤል ልጂ
‎├ Y@niet
‎├ B☆H♡D《N》☆
‎├ አንቀፀ አድኅኖ ፳፩
‎├ ferehiwot Yekirkos
‎├ Hermela Seifu
‎├ Eden Haile
‎├ yosef tesfa
‎├ A M
‎├ Aynalem Lemma
‎├ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
‎├ Serka Serka
‎├ Elsi Wz Viva
‎└ Asrat Belay

ሠ ሁሉም መልስ ነው [6]
‎├ Elsi
‎├ Aseki Ar
‎├ Sara Sara
‎├ ድንግል ማርያም እናቴ
‎├ daniel
‎└ mengstu HIUF

👥 33 people have voted so far
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✞✥✞
† †እንኳን ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ
በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል !!!
«ሚካኤል ሆይ!የተጨነቁትን ዘወትር እንደምትረዳቸው ሁሉ እኔንም ለመርዳት
ክንፍህን ዘርግተህ ፈጥነህ ድረስልኝ፤»
«የእግዚአብሔር ባለሟል ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት በጐ መዓዛ ያለውን
መሥዋዕት የምታሳርግ አንተ ሚካኤል ነህና፤»
«ሚካኤል ሆይ!ፍጹም የማዳንህን ትድግና በኔ ላይ ትገልጽ ዘንድ፥ በስተቀኜ
ቁመህ አለሁልህ በለኝ እንጂ በሩቅ ሆነህ አትመልከተኝ፤»
«ሚካኤል ሆይ! መሬትና ውኃ ያልተቀላቀለበት ከነፋስና ከእሳት ብቻ ለተፈጠረው
መልአካዊ ገጽታህ ሰላም እላለሁ፤»
«ሚካኤል ሆይ! ለሰው ልጅ ይቅርታን ለማስገኝት ወደ ልዑል እግዚአብሔር
አሻቅበው ለሚማልዱ ዓይኖችህ ሰላምታ ይገባል፤» «ሚካኤል ሆይ! . . . በነጋ
በጠባ ትኲስ መናን በማዝነም የእስራኤልን ልጆች በበረሀ እንደመገብካቸው
እኔንም ባሪያህን እውነተኛውን ኅብስተ ሕይወት መግበኝ፤» «ሚካኤል ሆይ፥
የሰውን ልጅ ኃጢአት ስለማስተሥረይ ወደ ፈጣሪ በሰጊድ ለሚማልዱ አብራክህ
ሰላም እላለሁ። የሁሉ ጠባቂ ሆይ፥ በባሕርዩ ባለ ጥበብ ዓለምን ለፈጠረ
እግዚአብሔር ልዩ መልእክተኛ ነህና፤»
የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ጥበቃ ረድኤትና በረከቱ ከኛ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር
ለዘላለም ፀንቶ ይኑር በረከቱ ይደርብን አሜን።
ውድ እህት ወንድሞቼ በክርስቶስ ስም ሼር በማድረግ ላላወቁ እናሳውቅ
"እግዚአብሔር"
እግዚ=>ጌታ
አብ=>አባት
ሔር=>ቸር አፅናኝ፡ መንፈስ
እግዚአ=>ጌታ ገዥ
ብሔር=>አለም
እያንዳንዳቸው ፊደላት የራሱ የሆነ ትርጉም አላቸው፤እኛም ስንፅፍቸው የስሙ ስያሜ ሙሉ ትርጉም እንዲኖረው በጥንቃቄ ቢሆን በረከቱ ለኛ ነው።
👉🏻ስህተት የሆኑ አፃፃፉች፦
=>እ/ር
=>እግ/ር
=>እግዜር
=>እግዛቤር
=>እግዚሀብሔር
=>እግዛሃብሔር
ወንድሞች እህቶች ይህ ስህተት እንደሆነ አውቀን በረከቱን ለማግኘት፦
📝👉🏻እግዚአብሔርተብሎ መፃፍ ይኖርበታል፤
E/r
Eg/r
Egzi
EGZI
Egzaber
Egzhabher
👀👇🏻👇🏻👇🏻👇🏻
EGZIABHER
Egziabher
ብለን የፈጣሪን ስም አስተካክለን መፃፍ ክርስቲያናዊ ግዴታችን ነው ።

"በእኔ ተማምኗልና አስጥለዋለሁ፥ስሜንም አውቋልና እጋርደዋለሁ፤ [መዝ.61:14]
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል ሀያል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን!

አሜን ማለት፦ይሁንልን ይደረግልን……ማለት ነው።
👉🏻ስህተት የሆኑ አፃፃፉች፦
=>አመነ
=>አሚን
=>አመን
=>አሜን አሜን ሁለቴ(2) አሜን ማለት "የስላሴዎችን አንድነትና ሶስትነት"አይወክልም፤(ትርጉም አልባ ነው)
በረከቱን ለማግኘት፦
📝👉🏻አሜን
📝👉🏻አሜን አሜን አሜን
📝👉🏻አሜን ፫
📝👉🏻አሜን(3)
📝👉🏻ተብሎ መፃፍ አለበት ።

Be English Words Lemetsaf ከፈለግን ፦

AMIN
Amin
Amin Amin Amin
Amennnn
Aman
👆🏻እንዲህ አይነት አፃፃፍ ስህተት ሲሆን ፦ 👇🏻👀
AMEN
AMEN AMEN AMEN
Amen
Amen Amen Amen
Amen (3)

Be Englizegnaw Fidel Sntsef Endezih👆🏻 Aderegn Bntsef Bereketu ለእኛ ነው ።

የእስራኤል አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን! አሜን

ወስብሐት ለ እግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለ መስቀሉ ክቡር ይቆየን።
#Share ለሁሉም ይድረስ💠

#JOIN👇
🔰🔰🔰🔰🔰
♥️ @embtee ♥️
♥️ @embtee ♥️
♥️ @embtee ♥️
♥️ @embtee ♥️
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አሜን
ታኅሣሥ 13-ሊቀ መልአክት ቅዱስ ሩፋኤል ቅዳሴ ቤቱና ተአምር ያደረገበት
ዕለት ነው፡፡ጥበቃው አይለየን
✞በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን✞
† † ጻድቁ አቡነ አረጋዊ† †
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ እና አቡነ ገብረ ክርስቶስ ወርሃዊ
የመታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን! ከጻድቁ አባታችን
አቡነ አረጋዊ እና ገብረ ክርስቶስ ረድኤት በረከት ያሳድርብን አምላከ ቅዱሳን
በቸርነቱ አይለየን አሜን !!!
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱ አምላክ አሜን።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
# እኛ_ኢትዮጵያውያንና_እመቤታችን_ማርያም
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእኛ በኢትዮጵያውያን በተለይ
በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ/ክ እምነት ተከታዮች ዘንድ ከእጅግ በጣም በላይ
የምትወደድና የምትፈቀር ናት። በሙስሊም ወንድሞቻችንም ትከበራለች።
እስኪ በእመቤታችን ማርያም የሚነገሩትን ነገሮች ከብዙ በጥቂቱ እንይ፦
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፩ኛ የማርያም መቀነት፦ በውኃ ሙላት፥ በመብረቅ መውደቅና ዝናብን ተከትሎ
በሚከሰት አደጋ እንዳንጠፋ፤ ለኖኅ ቃል ገብቶለታል፥ ለዚህም እንደ ምልክት
ቀስተ ደመና በሰማይ ይታያል፥ ይህም # የማርያም_መቀነት ይባላል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፪ኛ በማርያም እጅ ተይዛለች፦ ሆዷ የገፋ ነፍሰ ጡር ሴት ወረ ግቡ(ዘጠኝ ወር
የሆናት) # በማርያም_እጅ_ተይዛለች ይባላል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፫ኛ ማርያም᎐᎐᎐ማርያም᎐᎐᎐፦ ነፍሰ ጡሮች ምጥ ሲይዛቸው ምጣቸው እንዲቀል
አዋላጆች # ማርያም_ማርያም ይሉላቸዋል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፬ኛ እንኳን ማርያም ማረችሽ፦ የወለደችን ሴት ሰዎች ሊመርቁ ሲገቡ በቅድሚያ
# እንኳን_ማርያም_ማረችሽ ይላሉ።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፭ኛ ማርያም በሽልም ታውጣሽ፦ ሰዎች የወለደችውን መርቀው ሲወጡ የደስታ
መግለጫ # ማርያም_በሽልም_ታውጣሽ ይሏታል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፮ኛ ማርያም ስታጫውተው፦ ሕጻናት አንቀላፍተው ሲስቁ # ማርያም_
እያጫወተችው_ነው ይባላል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፯ኛ ማርያም የሳመችው፦ በሰውነታቸው ላይ ጥቁር ነጥብ ሲታይ # ማርያም_
የሳመችው ይባላል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፰ኛ የማርያም ስፌት፦ በሕጻናትና ወጣቶች ከእብርት ወደ ታች/ ወደ ላይ
የሚታይ ስፌት የመሰለ መሥመር # የማርያም_ስፌት ይባላል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፱ኛ የማርያም ጣት፦ የተጣሉ ሕጻናት ለመታረቅ ትንሹዋ ጣታቸውን አቆላልፈው
የሚታረቁበት የጣታችን አነስተኛዋ(በብዙ ሰው ትንሽ የሆነ ነገር ስለሚያሳሳው፥
ስለሚወደድም) # የማርያም_ጣት ይባላል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፲ኛ በእንተ ስሟ ለማርያም፦ ቁራሽ ለምነው የሚማሩ የቆሎ ተማሪዎች
በማርያም ስም ተለምኖ ማንም አይጨክንም በሚል # በእንተ_ስሟ_ለማርያም
በማለት ሰዎችን ቁራሽ ይጠይቃሉ።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፲፩ኛ የማርያም ጠላት፦ የማርያም ጠላት የሚባል አባጨጓሬ አለ፥ ሕጻናትና
ወጣቶች አስቸጋሪ ሰው ከመሀላቸው ካለ # የማርያም_ጠላት እያሉ ይመቱታል።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፲፪ኛ ፀረ ማርያም፦ የእመቤታችንን ድንግልና፥ ቅድስናና አማላጅነት ለሚክዱ
የተሰጠ ስም # ፀረ_ማርያም ነው።
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
፲፫ኛ የማርያም መንገድ ስጠኝ፦ ሰዎች ጥቂት ማለፊያ ነገር ሲፈልጉ
# የማርያም_መንገድ_ስጠኝ ይላሉ᎐᎐᎐᎐
፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩ ፳፩
#join 👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድንግል እመቤቴ ኪዳነ ምሕረት ሆይ
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊ የመታሰቢያ ክብረ በዓል
በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ በግፍ የተገደለው የአቤል
የውሃቱ አንቺ ነሽ::የሴት ቸርነት አንቺ ነሽ የሄኖክም ስራዎቹ ከክፉ ጥፋት
የዳነባት የኖህ መርከብ የሴም ቡራኬው እድል ፈንታውም አንቺ ነሽ ::የአብርሃም
የይስሃቅ መአዛ የያእቆብም መሰላል አንቺ ነሽ ::ዮሴፍንም የምታረጋጊው አንቺ
ነሽ የሙሴ ጽላት ጳጦስ የተባለች የሲና ዕጽ በካህን አሮን ልብስ የነበረች ጽናጽል
ዳግመኛም የበቀለችና ያበበች ያፈራችም በትር አንቺ ነሽ:: የእያሱ የምስክር
ሃውልት የጌድዮን ጸምር የሳሙኤል ሽቱ ሙዳይና የዘይት ቀንድ አንቺ ነሽ
::የተመካባት የእሴይ ስር የአሚናዳብም ሰረገላ የዳዊት መሰንቆ የሶሎሞንም
አክሊል አንቺ ነሽ::የታጠረች ተክል የፀናች የውሃ ጉድጓድ አንቺ ነሽ::የኤልያስ
የወርቅ ሞሶብ የኤልሳ ጋን አንቺ ነሸ:: ኢሳያስ ጽንስ ከድንግልና ጋር የተናገረልሽ
ዳንኤልም ያለ ሩካቤ መውለድን የተናገረልሽ አንቺ ነሽ:: ፋራን የምትባል
የእንባቆም ተራራ የተዘጋች የህዝቅኤል ምስራቅ የቤቴልሔም ህግ መውጫ
ኤፍራታ የምትባል ምድር አንቺ ነሽ::የሲሎንዲስ እጸ ህይወት የናሆምም ቁስል
የምታድን የዘካርያስ ደስታው የሚልኪያስ እጽህት አዳራሽ አንቺ ነሽ:: ድንግል
ሆይ የነቢያት ትንቢትና ምሳሌ የሃዋርያት ሞገሳቸው የሰማእታት እናታቸው
የመላእክትም እህታቸው አንቺ ነሽ::በመዐልትና በሌሊት በበሮቿ ደጅ የሚጠኑ
የወራዙትና የደናግል የመነኮሳትም መመኪያቸው አንቺ ነሽ:: እመቤቴ ማሪያም
ሆይ እኔን ያጥያተኛዋን ባሪያሽን በደሌን በዘርፋፋው ቀሚስሽ ሸፍነሽ በበደሌ
ብዛት ከእጁ እንዳያወጣኝ ከአባቶቼ አምላክ ከልጅሽ ከወዳጅሽ
ከመድሐኃኔአለም ዘንድ አማልጅኝ:: አሜን