በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
✞ ✞ እንኳን ለመድኃኒዓለም ወርኃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም በጤና
አደርሳችሁ አደረሰን ! መድሐኒዓለም ክርሰቶስ በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኘን
አሜን !!! ✞ ✞
ጌታችን አምላካችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወታችን ነው ፣
ሰላማችንና እረፍታችን እርሱ ነው ፤ የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ የጥበባት ሁሉ
ምንጭ እርሱ ነው ፤ መጀመሪያ የሌለው አልፋ መጨረሻም የሌለው ኦሜጋ እርሱ
ነው ፤ እርሱ ሁሉን የሚወድ ነው ፤ እርሱ የአለም መድሃኒት ነው!!!!
እኔ እንደ ወደድኋችሁ እርስ በርሳችሁ ትዋደዱ ዘንድ ትእዛዜ ይህች ናት ነፍሱን
ስለ ወዳጆቹ ከማኖር ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለውም እኔ ያዘዝኋችሁን
ሁሉ ብታደርጉ እናንተ ወዳጆቼ ናችሁ ከእንግዲህ ወዲህ ባሮች አልላችሁም
ባረያ ጌታው የሚያደርገውን አያውቀውምና ወዳጆች ግን ብያችኋለሁ ከአባቴ
የሰማሁትን ሁሉ ለ እናንተ አሳውቄአችኋለሁና እኔ መረጥኋችሁ እንጂ እናንተ
አልመረጣችሁኝም አብም በስሜ የምትለምኑትን እንዲሰጣችሁ ልትሄዱና ፍሬ
ልታፈሩ ፍሬአችሁም ሊኖር ሾምኋችሁ እርስ በርሳችሁ እንድትዋደዱ ይህንን
አዘዝኋችሁ ዮኀ . 15: 12 - 17 ✞ ✞
#join #share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/AAAAAEzwE8Rx0_ELfmMHsg
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

📊 ጥያቄ
ሁላቹም ተሳተፉ
ቅዱሳን መካከል እመቤታችን ለማን ተገለፃች???
ሀ) ለአባ ሕርያቆስ [4]
├ alazar alazar
├ H
├ Serka Serka
└ Mr. X
ለ) ለቅዱስ ኤፍሬም [1]
└ web Meng
ሐ) ለቅዱስ ያሬድ [2]
├ Abrish
└ Mesi
መ) ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ [6]
├ Some one?
├ ferehiwot Yekirkos
├ ደጉ ሳምራዊ
├ Hermela Seifu
├ Mekdi ymariyam
└ Bereket tesfaye
ሠ) ሁሉም መልስ ነው / ለሁሉም ተገልፃላቸዋለች። [9]
├ Rachi®
├ Nati Fik
├ ሄሉ💖 ነኝ
├ B☆H♡D《N》☆
├ 🇧 🇮 🇳 🇮ⓒ
├ βεζα ΑιεΜυ
├ Tigist Hailu
├ S @mî
└ Tsion
👥 22 people have voted so far
ሁላቹም ተሳተፉ
ቅዱሳን መካከል እመቤታችን ለማን ተገለፃች???
ሀ) ለአባ ሕርያቆስ [4]
├ alazar alazar
├ H
├ Serka Serka
└ Mr. X
ለ) ለቅዱስ ኤፍሬም [1]
└ web Meng
ሐ) ለቅዱስ ያሬድ [2]
├ Abrish
└ Mesi
መ) ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ [6]
├ Some one?
├ ferehiwot Yekirkos
├ ደጉ ሳምራዊ
├ Hermela Seifu
├ Mekdi ymariyam
└ Bereket tesfaye
ሠ) ሁሉም መልስ ነው / ለሁሉም ተገልፃላቸዋለች። [9]
├ Rachi®
├ Nati Fik
├ ሄሉ💖 ነኝ
├ B☆H♡D《N》☆
├ 🇧 🇮 🇳 🇮ⓒ
├ βεζα ΑιεΜυ
├ Tigist Hailu
├ S @mî
└ Tsion
👥 22 people have voted so far
የእመቤታችን 120 ስሞች !
ብቸኛዋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም 120 ስሞችን እንዲህ በማለት ትጠራታለች።
1. ሰአሊተ ምሕረት
2. ድንግል
3. እመ ብዙሃን
4. አቁራሪተ መዓት
5. የገብርኤል ብስራት
6. ንፅህተ ንጹሐን
7. ሃገረ እግዚአብሔር
8. ቅድስተ ቅዱሳን
9. ማህደረ ሰላም
10. መዓርገ ሕይወት
11. ማኅደረ ስብሐት
12. ማኅደረ ትፍስሕት
13. ቤተ ሃይማኖት
14. ብጽዕት
15. ሕሪት
16. ክብርት
17. ልእልት
18. ውድስት
19. የሰማዕታት እናት
20. የመላዕክት እህት
21. የነቢያት ትንቢት
22. የሐዋርያት ሞገስ
23. እመ ብርሃን
24. ርሕርሕተ ልብ
25. እመ አምላክ
26. የሲና እፀ ጳጦስ
27. የአዳም ተስፋ
28. የአብል ይውሕና
29. የሴት ቸርነት
30. የሔኖክ ደግነት
31. ሙጻአ ፀሐይ
32. ታቦት ዘዶር
33. እግዝትነ ማርያም
34. የቅዱስ ኤፍሬም ባራኪ
35. ምልዕተ ውዳሴ
36. ቡርክት
37. የደስታ መገኛ
38. ምእራግ
39. አዳም ቆማ
40. ጽርሕ ንጽሕት
41. ማሕደረ መለኮት
42. እሕቱ ለሙሴ
43. ገራሕቱ ለአብርሃም
44. ወለቱ ለዳዊት
45. እሙ ለአማኑኤል
46. ነያ ሰናይት
47. እምነ ጽዮን
48. መዝገበ ብርሃን
49. ጽጌ ሃይማኖት
50. ደብተራ ፍጽምት
51. ማርያም ቅድስት
52. አክሊለ ንጹሐን
53. ብርሃነ ቅዱሳን
54. ወለተ ሐና ወኢያቄም
55. መድኃኒተ ይእቲ
56. ሐመልማለ ገነት
57. ሙዳዬ መና
58. ርግበ ጸአዳ
59. ሐመልማላዊት
60. መንፈሳዊት ሃገር
61. የኖህ መርከብ
62. የሴም ምርቃቱ
63. የሴም እድል ፈንታዉ
64. የአብርሃም ዘመድ
65. ሶልያና
66. እሙ ለፀሐይ ጽድቅ
67. ምስራቀ ምስራቃት
68. በትረ አሮን
69. የገነት ኮል
70. የይስሐቅ ሽቱ
71. የያዕቆብ መሰላል
72. የዮሴፍ አረጋጊ
73. ቤዛዊተ ዓለም
74. የእሴይ ሥር
75. ወለተ ዳዊት
76. የሙሴ ጽላት
77. የአሮን ካህን ጸናጽል
78. የኢያሱ የምስክር ሐውልት
79. የጌዴዎን ጸምር
80. የሳሙኤል ሽቱ
81. የአሚናዳብ ሰረገላ
82. የዳዊት መሰንቆ
83. የሰሎሞን ቀለበት
84. የኤልያስ መሶበወርቅ
85. የኤልሳዕ ልሕኩት
86. የኢሳይያስ ትንቢት
87. የሕዝቅኤል አዳራሽ
88. ዕፀ ሕይወት
89. የሚኪያስ ኤፍራታ
90. የናሆም ፈዋሽ
91. የዘካርያስ ደስታ
92. ወለተ ጽዮን
93. ንጽሕት ጸምር
94. ደብተራ ዘትዕይንት
95. ሀገረ ክርስቶስ
96. ኪዳነ ምሕረት
97. በአታ
98. መሰረተ ሕይወት
99. ናዛዚተ ሕዙናን
100. እሕትነ ነያ
101. አንቀጸ አድሕኖ
102. መዓዛ እረፍት
103. ርግብየ ሠናይት
104. ሐረገወይን
105. አንቀጸ ብርሃን
106. ተቅዋም ዘወርቅ
107. መቅደስ
108. ሐመልማለ ወርቅ
109. ብርሃነ ሕይወት
110. ሆሕተ ምስራቅ
111. መዝገቡ ለቃል
112. ፍኖተ ሕይወት
113. ምስጢረ ስብሐት
114. መዝገበ ብርሃን
115. ምልእተ ክብር
116. ምልእተ ፍስሐ
117. ምልእተ ፀጋ
118. ጽላተ ኪዳን
119. ጽላተ ሕግ
120. ዳግሚት ሰማይ

Forwarded from Agape【አጋፔ】♥♥♥ (ሠርፀ - ድንግል 💘💓💜)
…+… ወዴት እንታደስ? ...+…
o ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትና ወደ የቱ ሐይማኖት?
o ከቀደመዉ መንገድ ወደ የትኛዉ ህይወት?
o ከአባቶቻችን ሐይማኖት ወደ እነማን እምነት?
o በክርስቶስ ደም ከተዋጀች ቤተ ክርስቲያን ወዴት?
///….. ነዉ ወይስ ….. ////
o ከጾም ወደ መብል ብቻ?
o ከጥምቀት ወደ አለመጠመቅ?
o ከቁርባን ወደ አለመቁረብ?
o ከስርዓት ወደ ስርዓት የለሽነት?
o ከቤተ ክርስቲያን ወደ አዳራሽ?
o ከቅዳሴ ወደ ጩኸትና ሁከት?
o እግዚአብሔርን ከማምለክ ፈላስፎችን ወደ መከተል?
o የክርስቶስን ክብር ከፍ ከማድረግ ዝቅ ወደ ማድረግ?
o ፈራጁን ጌታ አማላጅ ነዉ ወደ ማለት?
o ቅዱሳኑን ከመቀበል ወደ አለመቀበል?
o ቅዱሳኑን ከማክበር ወደ መቃወም?
o ቅዱሳኑን አማላጅ ከማለት ምንም ቦታ የላቸዉም ወደማለት?
o ጸበልን እንደ ተራ ዉኃ ወደ ማየት?
o ከበሮን በጊታር ወደ መቀየር?
o ጸናጽልን በኦርጋን ወደ መለወጥ?
o ዕጣኑን በዓለማዊ ሽታ ወደ መተካት?
o እምነት ብቻ ብሎ ሥራን ወደ መርሳት?
////…….. እሽ ወዴት እንታደስ? …....///
o ራስን ለካህን ወደ አለማሳየት?
o መጽሐፍትን እንደ ራስ ፈቃድ ወደ መተርጎም?
o መዝሙርን ዘፈን መሰል ወደ ማድረግ?
o 365 ቀን ራስን ለሆድ ወደ ማስገዛት?
o የሉተርን ፍልስፍና ወደ መከተል?
o የእግዚአብሔርን ታቦት ጣዖት ነዉ ወደ ማለት?
o በቅዱሳን ስም ምጽዋትና ዝክርት ማድረግን ወደ መርሳት?
///……ነዉ ወይስ……..////
o ሴቶች ራሳቸዉን ሳይሸፍኑ ወደሚጸልዩበት?
o ሐሰተኛ ነቢያት ወዳሉበት?
o ነገረ ሥራቸዉ ሁሉ ተቃዉሞ ብቻ ወደሆነበት?
o ስግደትን በዝላይ ወደ መቀየር?
o ጸሎትን ወደ መተዉ?
o ገዳምን ንቀዉ የስጋን ዓለም ወደመረጡት?
ብሉይ ኪዳን ተሽሯል ወደሚል ክህደት?
o ንዋየ ቅድሳትን እንደ ተራ ዕቃ ወደ ማሰብ?
o ማዕተብን ወደ መበጠስ?
o መንፈሳዊ በረከት ከሚገኝበት ብርና ዶላር ወደሚቸረቸርበት?
o የጌታ እናት ወላዲተ አምላክን እንደ ማንም ፍጡር ወደ
መመልከት?
o የቅዱሳን ተጋድሎ እንደ ተራ የሕይወት ጉዞ ወደ መቁጠር?
o መስቀሉን ተራ እንጨት ነዉ ወደሚል ንቀት?
o በትዕቢት ተነፍቶ እኔ ቅዱስ ነኝ ወደማለት?
o ከካህን ወደ ፓስተር?
o የእግዚአብሔር መንፈስ ያለባቸዉን መጻሕፍት ወደ
አለመቀበል?
o የቅዱሳንን መታሰቢያ ዘላለማዊነት ጊዜያዊ ወደ ማድረግ?
o ከህይወት ወደ ሞት?
///…… ተሃድሶ ስትሉ ወዴት? ……..////
o በዓላትን ወደ አለማክበር?
o ከምንኩስና ወደ ዓለም ናፋቂነት?
o ወንጌልን ወደ ማጣመም?
o ሴት ልጅ በድፍረት የወንድ ልብስ ለብሳ አስተማሪ ነኝ
ወደምትልበት?
o ከእዉቀት ወደ ምንምነት?
o ከእዉነተኞቹ ነቢያትና ሐዋርያት ወደ ሐሰተኞቹ?
o ከምሉዕነት ወደ ባዶነት?
o ከቅድስና ወደ ርኩሰት?
o ከነጻነት ወደ ባርነት?
o ከንግስተ ሳባ እምነት ወደ ዘመኑ ፈላስፎች?
o ከኢትዮጵያዊዉ ጃንደረባ ክርስትና ወደ ምንፍቅና?
o ከመንፈሳዊነት ወደ ዓለማዊነት?
o ከክርስትና ወደ ፍልስፍና?
///……. እሽ ተሃድሶ ስትሉ ወዴት እንታደስ? ……..// እንንቃ ጓደኞቼ!!!
ምንጭ ፦ የዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጽሑፎች

❖በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን❖
† †እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ ክብረ
በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ፡፡
† † “እግዚአብሔር ያፈቅሮሙ ለጻድቃን እግዚአብሔር የዐቅቦሙ
ለፈላስያን፡፡“ (እግዚአብሔር ጻድቃንን ይወድዳል እግዚአብሔር ስደተኞችን
ይጠብቃል፡፡)“”† † መዝ.145÷8
† † አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሀጋራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡
አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ፡ ይባላሉ፡፡ ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ
ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር
ወድቃ ስትማጸን ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበልጥ ልጅ እንኪተቀበይየሚል ድምጽ
ሰማች፡፡ በዚሁ መሰረት አባታችን መጋቢት 29 ተጸንሰው ታህሳስ 29 ተወለዱ፡፡
ዓይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ
አፈፍ ብለው ተነስተው “ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ
ቅዱስ ዘአውጻእከኒ እምጽ ልመት ውስተ ብረሃን” ብለው በማመስገናቸው ኋላም
ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው
መላዕክትን ይመስላሉ፡፡
† † ሦስት ዓመት ሲሆናቸው ቅዱስ ገብርኤል ከእመቤታችንና በገነት ካሉ
ቅዱሳን ዘንድ አስባርኮ ገዳማውያን ካሉበት ምኔት ወስዶ ከበሩ አኖራቸው፡፡ አባ
ዘመደ ብርሃን አሳድጎ አስተምሮ ከመዓርገ ምንኩስና አድርሷቸዋል፡፡ ከዚህ በኋላ
“ሀብተ ፈውስ” ተሰቷቸዋል፡፡ በአንድ ቀን እልፍ እውራንንና አንካሳን ፈውሷል፡፡
ኋላ ግን ኤጲስ ቆጶሳቱ ካህናቱ ዝናቸውን ሰምተውእየ
መጡግብርየሚያስከፍሏቸው ቢሆን ቅዱስ ገብርኤል በክንፉ ነጥቆ ከጌታ ፊት
አቀረባቸው ፡፡ በገድልህ በትሩፋትህ ከሞተ ነፍስከርደተ ገሃነም የሚድኑ ብዙ
ነፍሳት አሉና ከሰው ተለይተህ ወደ ጫካ ግባ፡፡ ኑሮህም ከ60 አናብስተና ከ60
አናምርት ጋርይሁንአላቸው፡፡ጌታዬምንተመግበውይኖራሉ?ብለውጌ
ታንጠየቁት፡፡“ዘኬድከጸበለእገሪከ ይልህሱ ወበውእቱ ይጸግቡ…” የረገጥከውን
ትቢያ ልሰው ያው ምግብ ሆኗቸው ይኖራሉ፡፡ ብሏቸው ውሳጤ ገዳም ገብተው
ከአናብስትና አናምርት ጋር ይኖሩ ጀመር፡፡ ዳንኤል በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ
ጊዜ አናብርቱ እንደ ድመት ከእግሩ በታች ሆነው እንደተገኙ የረገጡትን ትቢያ
ይልሱ ይታዘዟቸውም ነበር፡፡ በዚህ መልኩ መልአኩ 30 ዓመት ከቆዩ በኋላ ጌታ
ባንድነት በሦስትነት ተገልጾ “ምንላድርግልህ ትሻለህ?” አላቸው፡፡ መጀመሪያ
ላሉበት መጸለይ ይገባልና የምድረ ጋቦታን ሰዎች ማርልኝ አሉት፡፡ 3000 ሃጥአንን
ከሲኦል አውጥቶ ገነት አግብቶላቸዋል፡፡ “ሑር ምድረ ኢትዮጵያ ወበህየኒ
ሀላውከ ነፍሳት ዘታወጽኦሙ ወደ ኢትዮጵያ ሂድ” አላቸው፡፡ ቅዱስ ገብርኤል
በሰረገላ ነፋስ ጭኖ ምድረ ከብድ አድርሷቸዋል፡፡ ዳግመኛም ወደ ዝቋላ ደብር
ቅዱስ ወስዷቸው ከዚያ ሆነው በንጽሐ ልቦና የኢትዮጵያን ሕዝብ ሃጢአት አይተው
ከባሕሩ በራሳቸው ቆመው ይጸልዩ ጀመር፡፡ አርባ ቀን ሲሆናቸው መልአኩ መጥቶ
“ዘገብረ ተዝካረከ ወዘጸውዐ ስመከእምሕር ለከ ብሎሀል” አላቸው፡፡
መላኢትዮጵያንካልማረልኝ አልወጣም ብለው መቶ አመት ሲጸልዩ ኑረዋል፡፡
ከመቶ አመት በዃላ ጌታ “ተንስእ ወጻእ መሐርኩ ለከ ኩሎ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያን
በሙሉ ምሬለሃለሁ ውጣ” ብሏቸው ወጥተዋል፡፡
† † ከዚህ በኋላ ምድረ ከብድ ወርደው ከምድር በላይ ከሰማይ በታች ሆነው
ሰባት ዓመት እንደ ትኩል አምድ ሆነው ዓይናቸውን ሳይከድኑ ሰባት ዓመት
ቆመው ጸልየዋል፡፡ ሰይጠንም በምቀኝነት ተነሳስቶ ቁራን መስሎ መጥቶ
አይናቸውን አንቁሮ አሳወራቸው፡፡ ሁለት ሱባኤ ሲፈጽሙ ቅዱስ ሚካኤልና ቅዱስ
ገብርኤል መጥተው እፍ ብሏቸው አድነዋቸዋል፡፡ ከዚያ ተነስተው ወደ ዝቋላ
ሲሄዱ ሥላሴን በአምሳለ አረጋውያን ከጥላ ስር አርፈው አገኟቸው፡፡
በእግዚአብሔር ዙፋን ተማጽነንሃል አዝለህ አንድ አንድ ምዕራፍ ሸኘን አሏቸው፡፡
አዝለው ከሸኙአቸው በኋላ በአንድነት በሦስትነት ሆኖ ታያቸው ደንግጠው ወደቁ፡፡
አንስተው ዝቋላ ወርደህ ጠላቶችህን ተበቀላቸው አሏቸው፡፡በዘባነ መብረቅ
ደርሰው ሰባቱን ሊቃነ መላእክት አጋዥ አርድገው እልፍ አዕላፍ አጋንንትን
በማጭድ አጭደዋል፡፡ እንዲህ ለሰሚዕ እፁብ በሆነ ግብር በኢትዮጵያ 262
ዓመት ኖረው በ562 ዓመታቸው በተስፋቸው ያመነውን በኪዳናቸው የተማጸነ
ጌታ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሊምርላቸው ተስፋቸውን ተቀብለው በዚህ
ዕለት በዕለተ እሁድ ዐርፈዋል፡፡
† † መላእክት በአክናፈ እሳት ኢየሩሳሌም ወስደው በየማነ ምስዋዕ
ቀብረዋቸዋል፡፡
ሮሜ 12÷12 ፣ 15÷30 ያዕ.5÷16 መዝ.88÷3፣111÷6 ምሳ.10÷7
ማቴ10÷40-42
† † ወደ ኢትዮጵያ የመጡት በቅዱስ ላሊበላ ዘመነ መንግስት መሆኑ
ስለሚታወቅ ከ9- 14ኛው ም/ዓ ድ/ል/ክ መሆኑ ነው፡፡
የአባታችን ረድኤታቸው በረከታቸው ፍቅራቸው ይደርብን ለሃገራችን ለኢትዮጵያ
ሰላምን ለህዝባችንም ፍቅርን ይስጥልን ለተሰደዱትም በጎ አቀባበልንና
መመለስን ለተራቡት ምግብን ለተጠሙት መጠጥን ለታረዙት ልብስን ላዘኑና
ለተከዙት መጽናናትን ይስጥልን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስተ ቅዱሳን
የንጽሒተ ንጹሃን የድንግል ማርያም ረድኤትዋን ፍቅሩን በረከትዋን በልባችን
ያኑርልን ምላካችን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር አሜን።

✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ via @like
✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
እንኳን ለስሉስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም
በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን!
እንኳን ለስሉስ ቅዱስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም
በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን!
✞ ደጓ እናቴ ማርያም ✞ via @like
ሰላም ተወዳጆች ብዙዎች ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያላቸው የሚመሥሉ ግሩፖች በተለይም ቻናሎች እየበዙ ነውና ጥንቃቄ እናድርግ፡፡ጠንቅቁ መልካም የመሠሉንንም ጽሑፎቻቸውን ለሌሎች በላክን ቁጥር የነሱን የምንፍቅና ገጽ እያሥተዋወቅን መሆኑን እንንቃ፡፡
Share አድርጉ
👉 @embtee
ዛሬም እንላለን
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
❤️መልካም ቀን ❤️
👉 @embtee 👇👇
https://tttttt.me/joinchat/EmxkTg3kSPqonu9_bhCMsg
Share አድርጉ
👉 @embtee
ዛሬም እንላለን
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
❤️መልካም ቀን ❤️
👉 @embtee 👇👇
https://tttttt.me/joinchat/EmxkTg3kSPqonu9_bhCMsg
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ✞
ታህሳስ 9
እንኳን “ለኢትዩጵያዊው ጻድቅ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ” የልደት መታሰቢያ
ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን !
ኢትዮጵያዊው አባት አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አባቱ መልዓከ ምክሩ እናቱ ወለተ
ማርያም ይባላሉ፡፡የተወለደበት ልዩ ቦታው ወሎ ክፍለ ሀገር ዳውንት ይባላል፡፡
በዚያች ሀገር እግዚአብሔርን የሚፈራ ስሙ መልዓከ ምክሩ የሚባል ደግ ሰው
ባለቤቱም ወለተ ማርያም ሁለቱም ደጋጎች እግዚአብሔር እንዳዘዛቸው
በእግዚአብሔር ህግ ጸንተው የሚኖሩ መልካም ስራን በመስራት እንደ ዘካርያስና
ኤልሳቤጥ እውነተኞች ነበሩ፡፡ሁለት ደጋጎች ልጆችም አሏቸው የተባረከ መልካም
ፍሬን የሚያፈራ በመጾም በመጸለይ እግዚአብሔርን የሚያገለግል በጸሎቱ ሰውን
የሚጠቅም በጻድቃንም ዘንድ የተመረጠ ልጅ ይሰጣቸው ዘንድ ዘወትር ወደ
እግዚአብሔር እና ወደ ድንግል ማርያም ይለምኑ ነበር፡፡
ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት ጆሮውን ወደ ልመናቸው አዘነበለ እንዳለ መዝ
33፤29 እግዚአብሔር አምላክ በዓይነ ምህረት ተመለከታቸው ልመናቸውንም
ሰምቶ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሚያዚያ 8 ቀን ተጸንሶ ታህሳስ 9 ቀን
ተወለደ፡፡በተወለደ እለትም ተነስቶ በእግሩ ቆሞ 3 ጊዜ ስብሐት ለአብ ስብሐት
ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ብሎ ጣዕም ባለው አንደበቱ ተናገረ፡፡9 ጊዜም
ህጻናትን ለሚያናግሩ ገዥ ለሚሆኑ ለአጋይዝተ አለም ስላሴና ለእመቤታችን
ለመስቀሉም ሰገደ፡፡እዚያ ተሰብስበው የነበሩ ብዙ ሰዎች ከህጻኑ አንደበት
የስላሴን ምስጋና ሰምተው ፈጽመው አደነቁ ዳግመኛም በዚህ ህጻን ላይ
የእግዚአብሔር ጸጋ አድሮበታል ብለው እየተጨዋወቱ ወደ ሀገራቸው ገቡ፡፡
አባቱና እናቱም መጀመሪያ ስለመወለዱ ዳግመኛም የአብ የወልድ የመንፈስ
ቅዱስን ምስጋና በማቅረቡ ደስ አላቸውና እግዚአብሔር ይህን ህፃን ሰጠን እኛ
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስዕል ፊትና ለፍጥረት ሁሉ ለምትራራ ከሁሉ
በላይ በሆነች አምላክን በወለደች በቅድስት ድንግል ማርያም ስዕል ፊት ቁመን
እንደለመንን ልመናችንን ሰምታ የተመረጠ ልጅ ሰጠችን ብለው አመሰገኑ፡፡
የመንጻት ወራት በተፈጸመ ጊዜ በ40 ቀን አባትና እናቱ በጸራ ወርቅና ብር ንጉስ
ይኩኖ አምላክ ወደ አሰራው እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ወስደው አዳም
በ40 ቀኑ ወደ ገነት እንደገባ በቤተክርስቲያን ስርዓት ተጠመቀ፡፡ አዳም በአርባ
ሄዋን በሰማንያ ቀን ወደ ገነት እንደገቡ ኩፋሌ 4-9 ካህናትም መንፈስ ቅዱስ
እንዳናገራቸው ስሙን እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለው ሰየሙት ስጋ ወደሙን
ተቀብሎ ወደ ቤቱ ተመለሰ የስሙም ትርጓሜ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ
እስትንፋስ አንድም የክርስቶስ እስትንፋስ ማለት ነው፡፡የእግዚአብሔር መልአክ
ቅዱስ ሚካኤል እየጠበቀው አደገ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ልቦናውን ብሩህ አድርጎለት
በ5 ዓመቱ የቅዱሳን መጽሐፍትን፣ ቃላትን ፣ብሉያትንና ሐዲሳትንም ድርሳናትንም
አወቀ፡፡ ከመምህር ኪራኮስ የመፅሐፍትን ትምህርት ከነትርጓሜው በ7 ዓመቱ
ጨረሰ፡፡ በማስተዋል ሲመለከት አባቱንና እናቱን ዘመዶቹን የተወ ቃሌን
ይጠብቃል መንግስተ ሰማያትን ይወርሳል ይህን ያላደረገ ሊያገለግለኝ
አይችልም የሚለውን አገኘ ማቴ 10፡37 ይህንንም ቃል በልቦናው ይዞ
የምነናውን ስርዓት ይጠብቅ ነበር፡፡ 7 ጊዜ በመዓልት 7 ጊዜ በሌሊት በየዕለቱ
150 መዝሙረ ዳዊትን ሲያደርስ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ፊቱን
በትምህርተ መስቀል አማትቦ ጸሎት በጀመረ ጊዜ እጆቹን ሲዘረጋ ወጥመዳቸውን
ያጠመዱ አጋንንት በነፋስ ፊት እንዳለ ጢስ ተነው ይጠፋሉ እየተሯሯጡም
ፈጥነው ይሸሻሉ፡፡
ከዚህ በኋላ ስሙ ማርቆስ ከሚባል ጳጳስ ድቁናን ተቀበለ፡፡ ልጄ ለእግዚአብሔር
ትገዛ ዘንድ ወደ ገዳም ብትሄድ ሰውነትህን ለመከራ አዘጋጅ እንዳለ ሲራክ 2-1
ይህንን አለም ናቀ፡፡ ልዩ ክብር የሚሆን የምንኩስናን ልብስ ይቀበል ዘንድ
በተወለደ በ 14 ዓመቱ ወደ ደብረ ሐይቅ ገዳም ሄደ ከባህር ዳር ቆሞ የሙሴን
ጸሎት ወደ እግዚአብሔር ጸለየ ያለመርከብ ባህሩን ተሻግሮ ወደ ቤተክርስቲያን
ገባ፡፡የኢየሱስ ሞዐ ልጅ የሚሆን አበምኔቱ በመነኮሳት መጽሐፍ እንደተፃፈ 3
ዓመት ፈተነው፡፡ በኃይቅ ገዳም ለመነኮሳት እንጨት በመልቀምና ውሃን
በመቅዳት ለአባቶች መነኮሳት ምግብ ሊሆናቸው ከባህር ውስጥ አሳን
በማውጣት ያገለግል ነበር፡፡ከአባ ህንጻ ደብረ ድባ ከሚባል ቦታ የቅስና ስልጣን
ተቀበለ፡፡
በጾም በጸሎት በተጋድሎ የአባቶቻችንን ሐይማኖት በማስተማር ህሙማንንና
ዓይነ ስውሮችን አንካሶችን በክፉ ደዌ የተያዙትን ቁጥራቸው 80 ሺ የሚሆኑትን
በአንድ ቀን ፈወሳቸው፡፡አባታችን ጸሎት ሲጸልይ ቆሞ አይደለም ወዙ እንደ ውሃ
ነጠብጣብ እስከሚፈስ ድረስ ይሰግድ ነበር፡፡የስግደቱም ልክ ተቆጥሮ
አይዘለቅም፡፡ መልካም ምግባሩ በጣም የተትረፈረፈ የበዛ ነውና ከምድር እስከ
ሰማይ የሚደርስ የብርሃን ምሰሶና የወርቅ መሰላል ስለ ስግደቱና ስለ ጸሎቱ ስለ
ትሩፋቱ ብዛት ቅዱሳን እስኪያደንቁ ድረስ ተተክለው ይታያሉ፡፡በዚያን ዘመን
ከሰው ሁሉ እንደርሱ የጽድቅን ስራ የሚሰራ አልተገኘም፡፡
ነብየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ አየዋለሁ ምስጋናውም
ዘወትር በአንደበቴ ነው ሰውነቴም ዘወትር በእግዚአብሔር ከፍ ከፍ ትላለች
እንዳለ አባታችንም ሁል ጊዜ ጌታችንን በግልጽ ያያል የፈለገውንም ሁሉ ዘወትር
ፈጥኖ ያገኛል ጌታም ከእርሱ አይርቅም ነበር፡፡ብጹዕ አባታችን አርባ መዓልትና
አርባ ሌሊት ጾሞ አርባ ዕለት በተፈጸመ ጊዜ እህል ሳይቀምስ ጌታችን ኢየሱስ
ክርስቶስ አስቀድሞ ለሙሴ በደብረ ሲና እንደሰጠው ለአባታችንም ወደ እርሱ
መጥቶ አስሩን ቃላተ ኦሪትና ስድስቱን ቃላተ ወንጌል በውስጣቸው የተጻፈባቸው
ሁለት ጽላቶችን ሰጠው፡፡ ዘፀ 34፡1
ከዚህ በኋላ ሰውን ሁሉ እንዲያስተምር ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
ከነገረው በኋላ ስለወደድከኝ ፈቃዴን ስለፈጸምክ ስለ ብዙ ድካምህና መከራህ
ለኔ ስለተጋደልክ እኔም በአንዲት ቀን አስር ሺህ አስር ሺህ ነፍሳትን እምርልሃለሁ
በሦስቱ በዓላት በተወለድኩበት በተጠመቅሁበት በተነሳሁበት እንደዚሁ ሰባ ሺ
ሰባ ሺ ነፍሳትን በቀን ሰባት ጊዜ በሌሊት ሰባት ጊዜ እስከ እለተ ምጽዓት ድረስ
እምርልሃለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ገባለት ዳግመኛም ዝክርህን ያዘከረ፣ስምህን
የጠራ፣የገድልህን መፅሐፍ የጻፈ፣ያጻፈ፣ያነበበ፣የሰማ ፣የተረጎመውን
እምርልሃለው አለው፡፡ ማቴ 10፡41-42
አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ለማስተማር ወደ አባቶቹ ሀገር ወደ አባቱ
መቃብር በገባ ጊዜ እዚያው ደርሶ ቤተክርስቲያን ሰራ እለቱን ስንዴ ዘርቶ፣ወይን
ተክሎ፣ጽድንም ወይራን ግራርን ተክሎ በአንዲት ቀን ለቤተክርስቲያን
አገልግሎት እለቱን አድርሷል ስንዴውን ለመስዋዕት ወይኑን ለቁርባን በታምራት
አድርሷል፡፡ከእለታት በአንድ ቀን አባታችን በጸሎት ላይ ሳለ መልአኩ ቅዱስ
ሚካኤል ከብሩህ ደመና ጋር ወደ እርሱ መጥቶ በደመና ጭኖ ከፈጣሪው ዘንድ
አደረሰው፡፡ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በቅዱሳኖቹ እንዲባረክ
ካደረገ በኋላ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤልን አዘዘው ወደ ተወለድኩባትና ወደ
ኖርኩባት ቦታ አድርሰህ አሳየው አለው፡፡መልአኩም እንደታዘዘው አደረገ፡፡
መልሶም ወደ ኢትዮጵያ ምድር ደብረ ዛብሒል ወደ ምትባል ቦታ አደረሰው፡፡
ከዚያም ደርሶ ድንቅ ታምራትን አደረገ ውሃም ከአለት ላይ እያመነጨ ህሙማንን
ፈወሳቸው፡፡
በባህር ውስጥ ጠልቆ ዘወትር በሄደበት ሀገር ሀሉ ሲጸልይ የሚያርፍበትን ቦታና
ስጋዬ የሚቀበርበትን ቦታ ግለጽልኝ ብሎ በጸ

ለየ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ
ቅዱስ ገብርኤል ተልኮ መጥቶ የአባትህ አባት ከሸዋ ሀገር መጥቶ ታቦተ
እግዚአብሔር አብን ወደ አስተከለበት ወደ አባ ሙሴ ደብር ወደ አባትህና
እናትህ ቦታ ዳውንት ምትባል ሀገር ሂድ ብሎ የእረፍት ቦታውን ነገረው፡፡ከዚያም
ወደ ብዙ ገዳማት በመሄድ ቡራኬን ተቀበለ፡፡ ከአራት ዓመት በኋላ አረጋውያን
መነኮሳትን ተሰናበታቸው መርቀውት ተለያዩ፡፡ የኢትዮጵያን ገዳማት ተዘዋውሮ
እየጎበኘ ጎዣም ደረሰ ፤በዚያ እያስተማረ፣ እያጠመቀ የታመሙትን
እየፈወሰ፣የእውራንን አይን እያበራና ሙታንን እያስነሳ በዚያ ተቀመጠ፡፡በባህር
ውስጥም ገብቶ 9 ዓመት ለኢትዮጵያ ጸለየ፡፡
ከዘጠኝ ዓመት በኀዋላ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እርሱ መጥቶ ከመነኮሳት
ሁሉ ብልጫ ያለህ ወዳጄ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ ይህችን ሀገር እና
የኢትዮጵያን ህዝቦች ምሬልሃለሁ ከዚህች ባህር ውጣ አለው፡፡ አባታችንም
ከባህር ውስጥ ወጥቶ ተንበርክኮ ለጌታችን ሰገደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስም
የማረፊያህ ቦታ ምስራቅ ወደ ምትሆን ወደ ዳውንት ሂድ ብሎ ቃል ኪዳን
ሰጠው፡፡ አባታችንም በአስራ ሰባት ዓመቱ ወደ ደብረ አሰጋጅ በሚሄድበት ጊዜ
ጸሐይ ልትገባ ደረሰች፡፡ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ጸለየ አለቀሰ በጌታችን
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አውግዤሻለሁ ለመስፍን ኢያሱ በገባኦን እንደቆምሽ
አሁን ቀጥ ብለሽ ቁሚ አላት ጸሐይም ወደ ኋላ ተመልሳ በአቡነ እስትንፋሰ
ክርስቶስ ቃል ቆመች ደብረ አሰጋጅ እንደገባ ጸሐይም አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
ሆይ እገባ ዘንድ ፍታኝ አለችው እግዚአብሔር ይፍታሽ ባላት ጊዜ ገባች፡፡
እድሜው ሰላሳ ሦስት በሆነ ጊዜ ወደ ደብረ ድባው አበምኔት መጥቶ ሚያዝያ
ዘጠኝ ቀን ምንኩስናን ተቀበለ፡፡በዚያ ደንጋይ ፈልፍሎ ዋሻ አዘጋጀ፡፡ ሉቃስ የሳላት
ከግብፅ የመጣች የድንግል ማርያምን ስዕል አስገብቶ የዋሻውን በር ዘጋ፡፡ ያለ
ደቀመዝሙሩ ልብሰ ክርስቶስ በስተቀር ከሌላ ሰው ጋር አይገናኝም፡፡በዚህ ድንቅ
ድንቅ ታምራትን እያደረገ ሁለት መቶ አርባ ሺ ነፍሳትን ከሲኦል አወጣ፡፡
አምላክን የወለደች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጻድቃን
ሰማዕታት፣መነኮሳት በዘጠና ዘጠኙ ቅዱሳን መላዕክት ልቡና በቅዱስ ሚካኤልና
በቅዱስ ገብርኤል ልቡና የሚገኝ ጸሎት አባታችን ይፀልያል በየፀሎቱ ማሳረጊያ
አቡነ ዘበሰማያት ይደግማል፡፡ ይህንንም ጸሎት በጸለየ ጊዜ 240 ሺ ነፍሳትን
በቀን ሰባት ጊዜ በሌሊት ሰባት ጊዜ ከሲኦል ያወጣል ይህንን ጸሎት ኃጢያተኛ
ሰው እንኳን በጸለየበት ጊዜ አንድ እልፍ (1000 ሺ)ነፍሳትን ከሲኦል ያወጣል
ይህቺ ጸሎት አታወጣም ብሎ የሚጠራጠር ቢኖር መንግስተ ሰማያትን
እንደማያይ ገድሉ ይናገራል፡፡ መዝ 11/112፡6
አባታችን እጁን ዘርግቶ ዘወትር ያለማስተጓጎል ይፀልያል፡፡ጌታችን ኢየሱስ
ክርስቶስም ጽናቱን አይቶ ኢትዮጵያን ምሬልሃለው ይለዋል፡፡የእመቤታችንን
የስደቷን መታሰቢያ ጾም ሳያስተጓጉል ከዓመት እስከ አመት ይፆማል፡፡ ይህን
እያደረገ ላለበት ደብር ህግና ቀኖናን ስርዓትን አወጣ፡፡በዚያን ዘመን መሀልም
የተባለ እንደ አርዮስና መቅደኒዩስ የተወገዘ ሐሰተኛ መናፍቅ ተነሳ፡፡ የጌታን ልደት
ሦስት ነው ብሎ ለኢትዮጵያ ሰዎች አስተማረ፡፡ይህንንም ክህደት ለንጉሱ ለአጼ
ኢያሱ አስተማረው ንጉሱም በክህደቱ ጸና፡፡ወታደሮቹንም ልኮ በገዳማት ያሉ
ቅዱሳንን አሲያዘና ሐይማኖታቸውን እንዲክዱ አስገደዳችው ቅዱሳኖችም
ሰማዕትነትን መረጡ፡፡ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርሰቶስን ግን አላገኙትም፡፡
የእግዚአብሔር መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ሰውሮታል እረፍቱ በሰማዕትነት
አይደለም ወደ ፊት የሚሰራው ብዙ ስራ አለና፡፡
ያ ካሃዲ ንጉስም በአባታችን ጸሎት ንሰሐ ገብቶ መንግስተ ሰማያትን ወረሰ፡፡አቡነ
እስትንፋሰ ክርስቶስም ተሰውሮ ይኖርበት ከነበረበት ገዳም ሰማዕታት ካረፉ
በኋላ በአንድ አመት ተመለሰ በሁለተኛውም ዓመት ከዚህ ዓለም የሚያርፍበት
ጊዜ ሲደርስ የእግዚአብሔር መልአክ ወደ እርሱ መጥቶ የሚያርፍበትን እረፍተ
ሰዓቱን ፣ቀኑን ፣እለቱን፣ ዓመቱንና ወሩን ነገረውና ወደ ላከው ወደ ፈጣሪው
ተመለሰ፡፡አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስም ፈጣሪውን ለኃጣአን የሚሆን
አስራት ስጠኝ አለው፡፡ እግዚአብሔር አምላክም አባታችን አቡነ እስትንፋሰ
ክርስቶስ እንዳለው ቃል ኪዳን ገባለት የሚያዝያ ወር በገባ በሁለተኛው ቀን
አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ታመመ፡፡ የእረፍቱ ቀን ደርሷልና ብዙ
ባህታውያን ስውራን መነኮሳት ወደ እርሱ መጡ በእርሱ ላይ ያለውን
የእግዚአብሔርን ጸጋ አይተው ቅዱሳን አደነቁ በፊቱ ላይ ያለውን ብርሃን አይተው
ተገረሙ የራስ ጸጉሩ እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡በዚያን ጊዜ ሰማንያ ዘጠኝ ዓመቱ
ነበር፡፡
ዳግመኛ አባታችን አገልጋዩ የሆነውን ጻድቁ ልብሰ ክርስቶስን ጠርቶ ከእርሱ
በኋላ የሚሆነውን በመጨረሻውም ዘመን የገድሉ መጽሐፍ እንደሚጻፍ ይህም
ገድል ለልጅ ልጅ ለዘለዓለም መታሰቢያ እንደሚሆን ነገረው፡፡ ወንድሞቹን
እንዲጠራም አዘዘው፡፡ በተሰበሰቡም ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ በስጋ አታዩኝም
ከመንግስተ ሰማያት በስተቀር አንገናኝም አላቸውና በመስቀል አመላክቶ
በዚህች ቦታ ላይ ቅበሩኝ በላዩ ቤተክርስቲያን ስሩ፣ የመናፍቃንን ትምህርት
አትቀበሉ፣ ሀይማኖታችሁንም ጠብቁ፣ የእመቤታችንን አማላጅነት መስክሩ ብሎ
ነገራቸው፡፡ ያን ጊዜ ቅዳሜ ማታ ለእሁድ አጥቢያ ነበር፤ እንደ ነጋሪት ያለ ቃልና
እንደ ነጋሪት ያለ ድምጽ ከሰማይ ተሰማ ፡፡በታላቅ ግርማ አብ ወልድ መንፈስ
ቅዱስ በአንድነት በሦስትነት እየተመሰገኑ መጡ፡፡ጌታችንም ለብፁዕ አባታችን
ቃል ኪዳን ገባለት ዝክርህን ያዘከሩ መታሰቢህን ያደረጉ እስከ 17 ትውልድ
እምርልሃለሁ፡፡ ይህን የገድልህን መፅሐፍ በቤቱ ያስቀመጠ የተለያዩ
በሽታዎች፣ችግር፣ረሃብ፣የሰው ሞት፣የእንስሳት ሞት፣ከቤቱ የእህል በረከት
አይታጣም ይህን ቃል ኪዳን ከሰጠው በኋላ ጌታችንም መልሶ የፈለከውን
ጠይቀኝ አለው አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስም ፈጣሪዬ ሆይ ይህን የሰጠኸኝ ቃል
ኪዳን በስራዬ አይደለም በቸርነትህ ነው ስምህ ፈፅሞ የተመሰገነ ይሁን ዝክሬን
ያዘከረ፣መታሰቢያዬን ያደረገ የገድሌን መፅሐፍ የጻፈውን እስከ ስንት ትውልድ
ትምርልኛለህ? አለ፡፡ ጌታችንም እስከ 25 ትውልድ ድረስ እምርልሃለሁ ብሎ
ዳግመኛ ቃል ኪዳን ገባለት፡፡
አባታችንም ይህንን ቃል ኪዳን ከተቀበለ በኋላ ልጆቹን መነኮሳቱን አረጋጋቸው፡፡
በቀና በራሱ ስልጣንና በሐዋሪያት ስልጣን እግዚአብሔር ይፍታ አላቸው ልጆቼ
አትደንግጡ አትፍሩ ፈጽማችሁ ተደሰቱ ታላቅ ተስፋ በሰማይ አለና ከእኔ ቦታ
ወዲያና ወዲህ ፈጽማችሁ አትዘዋወሩ እስከ ዘመናችሁ ፍጻሜ ጸንታችሁ
ተቀመጡ ካላቸው በኋላ ሚያዝያ 9 ቀን በእግዚአብሔር ፈቃድ በሰላም አረፈ፡፡
ባመላከተው ቦታ መነኮሳቱ ቀበሩት ያን ጊዜ መፍራት ንውጽውጽታ ልቅሶ ሆነ
የእርሱ ስጋ መሬት በተቀበለች ጊዜ ተንቀጠቀጠች፡፡ መዝ 115/116÷6
የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
ወስብሀት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!! ይቆየን share👇

#ማርያም_ደስ_ይበልሽ
ማርያም/3/ ደስ ይበልሽ በገብርኤል ሰላምታ
በአንቺ ስለአደረ የዓለም ሁሉ ጌታ /2/
የአምላክ ቸርነቱ ፈቃዱ ሲሆን
ጨለማ ተገፎ ሲወጣ ብርሃን
አዝ ---
መድኃኒት ሲመጣ ሰይጣን እንዳፈረ
የዜናው አብሣሪ ገብርኤል ነበረ
አዝ ---
ድንግል ተቀምጣ በቤተመቅደስ
አስማምታ ስትፈትል ሐርና ወርቁን
አዝ ---
ገብርኤል /2/ ዜናዊ ሐዲስ
የአምላክ መወለድ ሥጋ በመልበስ
አዝ - - -
ገብርኤል ሲያበስራት ድንግል ስትሰማ
በእርሷ ላይ አደረ የመለኮቶ ግርማ
አዝ ---
እውነተኛ መልአክ መሆኑን ስላየች
ይሁንልኝ ብላ ቃሉን ተቀበለች
የ እመብርሀን ልጆች 👇👇
👇👇👇👇👇👇
👉 @embtee 👈
👉 @embtee 👈
👉 @embtee 👈
👆👆👆👆👆👆
❤️❤️
❤️❤️
💚💚❤️❤️💛💛
💚💚❤️❤️💛💛
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
#join #join #join 👆👇👆👇👆

የእመቤታችን የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች
💚💚
💚💚
💛💛💛💛💛💛
💛💛💛💛💛💛
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
✝ ከፍቅሯ ርቃቹ የምትኖሩ ማርያም ፊደል ናት ኑ ተማሩ ✝
ለመቀላቀል ከስር ሰማያዊውን ይጫኑ
JOIN OUR CHANNEL
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://tttttt.me/joinchat/EmxkTg3kSPqonu9_bhCMsg
👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 https://tttttt.me/joinchat/EmxkTg3kSPqonu9_bhCMsg(
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እመብርሀን አለው ትበላቹ።

ሰላም ተወዳጆች ብዙዎች ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያላቸው የሚመሥሉ ግሩፖች በተለይም ቻናሎች እየበዙ ነውና ጥንቃቄ እናድርግ፡፡ መልካም የመሠሉንንም ጽሑፎቻቸውን ለሌሎች በላክን ቁጥር የነሱን የምንፍቅና ገጽ እያሥተዋወቅን መሆኑን እንንቃ፡፡
Share
👉 @embtee
ዛሬም እንላለን
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
❤️መልካም ቀን ❤️
👉 @embtee 👇👇
https://tttttt.me/joinchat/EmxkTg3kSPqonu9_bhCMsg
Share
👉 @embtee
ዛሬም እንላለን
የአበው ሃይማኖት አትታደስም፡፡
❤️መልካም ቀን ❤️
👉 @embtee 👇👇
https://tttttt.me/joinchat/EmxkTg3kSPqonu9_bhCMsg
ምክረ አበው
✞ በሰዎች ውድቀት አትደሰት፡፡
✞ በደለኛ እንዳትሆን ጠላትህ ክፉ ሲደርስበት አይተህ ደስ አይበልህ፡፡
✞ ጠላትህ በኃጢአት ተሰነካክሎ ብታይ ስለ እርሱ እዘንለት አልቅስለት፡፡
✞ እጆችህን ለሥራ አትጋቸው፤ ከንቱ ንግግር አትውደድ ለነፍስና ለሥጋ
ብሩህነት በሥራ መጠመድን ውደድ፡፡
✞ ደሃ በቤት ደጃፍ ይጮሃልን? ተነስተህ በደስታ የቤትህ ደጅ ክፈትለት
የደሃውን ልመና ቸል አትበል፡፡
✞ በነፍሱ የመረረው ነውና ቢረግምህ እግዚአብሔር አቤቱታውን ይሰማዋል፡፡
ስለዚህ ይረግምህ ዘንድ ምክንያት አትሁነው አዝኖ ከሆነ በመልካም
መስተንግዶ ደስ አሰኘው፡፡
✞ በሀዘን የከበደው ልቡ በአንተ ይረፍ፤ በሕይወት ዘመንህ ማጣት
የሚያመጣቸውን ስቃዮች ታውቃቸዋለህና ችግረኛው