Behager lij
3.21K subscribers
676 photos
32 videos
2 files
103 links
Behager lij is a home for incredible Ethiopian graphic designs and Branding. We excel at making creative and unique designs. check out our works here and be part of our creative family.

Contact +251913616466 or @Behagerlijcontact
Download Telegram
Holiday illustration done for COCO TOUCH. በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ! #holiday #christmas #illustration #comfy #cocotouch #behagerlij
በየቤታችን ሆነን እንጠረሃለን
አንዱ ልጅህን አይተህ ማረን
_መልካም በአል ይሁንላችሁ_
Holiday illustration done for COCO TOUCH. ! #holiday #easter #illustration #comfy #cocotouch #behagerlij
ብሩህ ተስፋ፤ ብሩህ አመት፤ ብሩህ ዘመን ያድርግልን::

🌻🌼መልካም አዲስ አመት🌻🌼

illustration for Coco touch
#behagerlij #newyear #2013 #cocotouch
ሰላም ይብዛልን
እንዳሰብነው ሳይሆን እንዳሰበው ያቆየን
አምላካችን አመቱን ይባርክልን!!

HAPPY NEW YEAR 2014 E.C
#cocotouch #happynewyear #መልካምአዲስዓመት #ethiopia #love #peace #hope #illustration #behagerliij #ethiopia
ወርዶ ላነሳን
ተቆርሶ ላስታረቀን
ክብሩን ጥሎ ላከበረን ፣
ለጨለመው ቤት ብርሀን ላመጣልን
ለጌታችንና ለመድሕኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሰን
በዓሉ ☀️ በጨዋታ የደመቀ፣ በሳቅ የታጀበ፣ በአብሮነት ያጌጠ... ይሁን
............................................................................
☀️
#Ethiopia #Ethiopian #holiday #Gena #happy #COCOTOUCH #behagerlij
👍41
ያልተነካ ያልተዳሰሰ እምቅ ሀብት አለን ጠጋ ጠጋ እንበል ይበቃናል
🌼🌼2016🌼🌼
አመቱ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን ምንተያይበት ይሁንልን
🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼
#cocotouch #newyear2016 #ethiopia #peace #love #home #interior #behagerlij
19👍4🔥4