Behager lij
3.21K subscribers
676 photos
32 videos
2 files
103 links
Behager lij is a home for incredible Ethiopian graphic designs and Branding. We excel at making creative and unique designs. check out our works here and be part of our creative family.

Contact +251913616466 or @Behagerlijcontact
Download Telegram
ሰላም ይብዛልን
እንዳሰብነው ሳይሆን እንዳሰበው ያቆየን
አምላካችን አመቱን ይባርክልን!!

HAPPY NEW YEAR 2014 E.C
#cocotouch #happynewyear #መልካምአዲስዓመት #ethiopia #love #peace #hope #illustration #behagerliij #ethiopia
🌼በአደይ ተሳፍረን🌼
....................................
በአደይ ተሳፍረን
ክረምቱን ለበጋ
ድቅድቅ ለወገግታ
ዕንባን ለፈገግታ
የኋልዮሽ ትተን

ወጣን ላንመለስ
ሄድን ላንከሰስ
አልለቅ ያለንን
ከወዲያ አውልቀን
ማዶ ያየነውን
ቀርበን ልንወርስ ቆርጠን

በቃ!
ላንመለስ ወጣን
በአደይ ተሳፍረን
....................................

🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት!🌼🌼🌼
2 0 1 4
TOUCH from behagerlij 😃
#awaqiethiopia #happynewyear #መልካምአዲስዓመት #ethiopia #love #peace #hope #illustration #behagerliij #ethiopia
👍1
ያልተነካ ያልተዳሰሰ እምቅ ሀብት አለን ጠጋ ጠጋ እንበል ይበቃናል
🌼🌼2016🌼🌼
አመቱ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን ምንተያይበት ይሁንልን
🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼
#cocotouch #newyear2016 #ethiopia #peace #love #home #interior #behagerlij
19👍4🔥4
🌼🌼🌼🌼🌼

ቆንጆ ሥዕል መሳል
እነ አቡሌ አይችሉም
ይዤላችሁ መጣሁ
ቅመም ለምትሉኝ

እንኳን አደረሳችሁ !

🌼🌼🌼🌼🌼

መልካም አዲስ ዓመት!

Enjoy our animated short 👇👇

https://youtu.be/FO5gKCY54Qg?si=7L49bjjCFvnvu02g

#happynewyear #መልካምአዲስዓመት #ethiopia #love #peace #hope #kuku #behagerlijkids #animatedshort #behagerliij #ethiopia
17🔥13👍3
🌼🌼🌼🌼🌼

በቅመም ፣ ቢጢቆ እልልታው ሲደራ
ቦቸራ ና ጨፍር ፣ አቡሌም ችቦ አምጣ!

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሠላም        
                 አደረሳችሁ ።


🌼🌼🌼🌼🌼

Watch ጓደኛዬ 👇👇

https://youtu.be/d7gfsgEgpaU?si=iNaiCV7RMAJK6kaz

#meskel #ethiopia #love #peace #hope #kuku #behagerlijkids #animatedshort #behagerliij #Ethiopiankids
23👍6