📢📢📢📢📢📢📢
📢 #ዓውደ_ምህረት 📢
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
ውድ የዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን እንደምን ከረማችሁልን የሰላም አለቃ የፍጥረታት ምንጭ ልዑል #እግዚአብሔር ከእናቱ #ከእመቤታችን_ከቅድስት_ድንግል_ማርያም ጋር እና #ከሁሉ_ቅዱሳን ጋር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏
ውድድሮቻችንን እንደ #እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ጨርሰናል በመሆኑም በተሰጡት ትክክለኛ ምላሾች መሠረት
#ከስምቱ ኮርሶች ስምንቱንም ያለ ምንም ስእተት የመለሳችሁ🎓👈ይህን ምልክት ወይም (1) ብለው ላኩልን::
#ከስምንቱ ኮርሶች መካከል #6ኮርሶችን #አሥር አሥር ጥያቄ ያለ ምንም ስሕተት የመለሳችሁ :: ✅👈ይህን ምልክት ወይም ( 2) ብለው ይላኩልን
#ከስምንቱ ኮርሶች መካከል አራት የትምህርት ዓይነት ሰባት ሰባት ትክክለኛ ምላሾችን የመለሳችሁ 💟👈ይህን ምልክት ወይም (3)ብለው ይላኩልን::
ምልክቶቹን ለመላክ
#የአንድ_ሳምን_የጊዜ ገደብ እንዳለው ለማሳወቅ እንወዳለን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@YeawedMeherte
@YeawedMeherte
ወይም
@abenma
@abenma
ላይ ይላኩልን
ሲሲልኩልን የእርሶን ወይም ኢትዮጲያ አዲስ አበባ የሚገኙ የወኪሎን ከነ ሙሉ #አድራሻዎ ማለትም
#ሙሉ ስም #የሚኖሩበት_ሀገር #ስልክ #የፖስታ_ሳጥን_ቁጥር
#ዓውደ_ምህረት_የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit
አንድም ሁለትም ለመለሳችሁና በደንብ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ #የሕይወትን_ቃል_ያሰማችሁ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ የነፍስ ዋጋ ያድረርግላችሁ!!!አሜን🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም ዕድል