ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
📢ዓውደ ምህረት🎤

#ውድ የዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን እንደምን #ከረማችሁ🙏 እነሆ ሳምንታዊው የምን እንጠይቅልዎ ዓምድ መርሐ ግብራችን #ጀመረ :: በመሆኑም ከዚህ ሰዓት በኃላ ጥያቄዎቻችሁን መቅረብ እንደምችሉና መልሶቹን እንደ ቅደም ተከተሎቻችሁ ዛሬ ወይም ሳምንት የምንሰጥ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን🙏

👉ጥያቄዎቻችሁን @YeawedMeherte @YeawedMeherte ላይ ያድርሱን

በዚሁ አጋጣሚ አባታችን፣ መምህራችን እንዲሁም ሊቁ ባትሉንና ወንድሞቻችን ወይም እህቾቻችን ብትሉን ጥሩና የሚመጥነን #በቂ መጠሪያ መሆኑት በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን !!!🙏

📢ዓውደ ምህረት🎤
የእናንተ
📢ዓውደ ምህረት🎤

#ውድ የዓውደ ምህረት ታዳሚዎቻችን እንደምን #ከረማችሁ🙏 እነሆ ሳምንታዊው የምን እንጠይቅልዎ ዓምድ መርሐ ግብራችን #ጀመረ :: በመሆኑም ከዚህ ሰዓት በኃላ ጥያቄዎቻችሁን መቅረብ እንደምችሉና መልሶቹን እንደ ቅደም ተከተሎቻችሁ ዛሬ ወይም ሳምንት የምንሰጥ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን🙏

👉ጥያቄዎቻችሁን @YeawedMeherte @YeawedMeherte ላይ ያድርሱን

ውድ አክባሪዎቻችን #ከፍቅራችሁና #ከአክብሮታችሁ ብዛት እንደሆነ የምንረዳ እንደሆነ እያሳወቅን ለፍቅራችሁና ለአክብሮቶቻችሁ በእግዚአብሔር ስም በእጅጉ እናመሰግናለን ቢሆንም ግን አሁንም ያለ መጠናችነሸ አባታችን፣ መምህራችን እንዲሁም ሊቁ ባትሉንና ወንድሞቻችን ወይም እህቾቻችን ብትሉን ጥሩና የሚመጥነን #በቂ መጠሪያ መሆኑት በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን !!!🙏

📢ዓውደ ምህረት🎤
የእናንተ