ዐውደ ምሕረት
3.69K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
📢ዓውደ ምህረት 🎤

የዚህ ሳምንት ሳምንታዊው #አሸላሚ ጥያቄዎቻችን

1) የቅዱሳን መዓረጋት ስንት ናቸው? በቅደም ተከተላቸው ዘርዝሯቸው

2) በስንት ዓበይት ክፍል ይከፈላሉ? ምን ምን ተብለው?

3) በዕለተ እሁድ የተፈጠሩት ፍጥረታት ስንት ናቸው?ስማቸውስ?እንዴትስ ተፈጠሩ?

መልሶቻችሁን በዚህ
👇👇👇👇👇👇👇
@YeawedMeherte
@YeawedMeherte ላይ አድርሱን::

ለተሳታፊዎቻችን እና ለመላሾቻችን በዲ/ን #ዳንኤል ክብረት የተዘጋጀችውን " #ኦርቶዶክስ # መልስ አላት" የምትለዋን ለ #protestant እምነት ተከታዮች የተሰጠን መልስ የያዘ መጻሕፍት ለበረከት በስጦታ መልክ #እሸልማለን::🤝


ይማሩ ይወቁ ይሸለሙ!!🤝
📢ዓውደ ምህረት🎤
የሳምንቱ #አሸላሚ ጥያቄዎቻችን

#1 ,የእመቤታችንን የዘር ሐረግ በሴቶች ወገን እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ያሉት ማን ማን እንደሆኑ ዘርዝሩ?

#2 ,ቅዱሳን ሰዎች እንደሚያማልዱ በኦሪትና ከወንጌል ከተጠቀሱ ጥቅሶች መካከር ቢያንስ ሁለት ሁለት ጥቀሱ?

#3 ,የቅዱሳን መላእክት ነገድ ስንት ናቸው? ስማቸውና አገልግሎታቸው ምንድ ነው?

#4 , ጸዋርተ መንበሩን( መንበሩን የሚሸከሙት ) ኪሩብ የተሰኙት ቅዱሳን መላእክት እንዴ እንደሚሸከሙት በተሰጠው ምሳሌ መሠረት አስረዱ

መልሶቻችሁን በ
@YeawedMeherte
@YeawedMeherte ያድርሱን

ለትክክለኛ ለመላሾቻችን ልዮ መንፈሳዊ መጻሕፍትን አዘጋጅተናል

ይማሩ 👉ይወቁ 👉ይሸለሙ



🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
📢 @AwediMeherit📢
📢 @AwediMeherit📢
📢📢📢📢📢📢📢📢
📢ዓውደ #ምህረት🎤
ሳምንታዊው #አሸላሚ ከኮርሱ #የተወጣጡ ጥያቄዎቻችን

1/ #ድኅነት በቅጽፈት ሳይሆን በሂደት የሚፈጸም መሆኑን የሚያስረዱ ጥቅሶችን ከትምህርቱ የሰማችሁትን ቢያንስ 3 ቱን ጥቀሱ?

2/#መፍቀሬ ጥበብ ቅዱስ ሰለሞን በመጽሐፈ መክብብ 4÷10 ላይ ያልሞተ ውሻ ከሞተ እንበሳ ይሸሻላል ብሎ በውሻና በአንበሳ የመሰላቸው ማንን ነው?

3/ #እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መቼ ተወለደች ?በየት ቦታ?

4/#የቅዱሳን መላእክት ከተማ ስንት ናቸው?ስማቸውስ?


እስከ ዛሬ ሳምንት መልሶቻችሁን በ @YeawedMeherte @YeawedMeherte ላይ መላክ የምችሉ መሆኑን እየገለጽን ለተሳታፊዎችና ለትክክለኛ መላሾቻችን ማበረታቻ ልዮ ልዮ መጻሕፍትን እንደመሸንሸልም በደስታ እንገልጻለን

መሳሳት አለ ማስተዋል እንጂ አለ ማወቅ አይደለም

ዓውደ ምህረት የእናንተ
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
📢 @AwediMeherit📢
📢 @AwediMeherit📢
📢📢📢📢📢📢📢📢