ዐውደ ምሕረት
3.66K subscribers
932 photos
24 videos
271 files
195 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
ሥርዓተ ቅዳሴ01
<unknown>
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል አንድ

በቀሲስ #አስተርአየ ጌጤ

ይዘት
👉ሥርዓተ ቤተክርስቲያን

"ወናስተብቑአክሙ አሐዊነ
ገስጾሙ ለዝሉፋነ" ....

፤ ወንድሞች ሆይ፥ እንመክራችኋለን፤ ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤
(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5: 14)

👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
Audio
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ሁለት

በቀሲስ #አስተርአየ ጌጤ

ይዘት
👉ደብተራ ኦሪት የሰለሞን መቅደስ እና የሐዲስ ኪዳን ቤተ ክርስቲያን አሰራር፣ ክፍሎችና አገልግሎት

"ዘዐነ ኀርየከ በውስተ ደብር አርአያ ደብተራ አርአያ ንዋያ ለደብተራ በኵሎ ከማሁ ትገብር – በመካከላችሁ አድር ዘንድ መቅደስን ሥሩልኝ።" ዘጸ 25 : 8


ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

1 በደብተራ ኦሪት በቅድስተ ቅዱሳን የሚፈጸመው አገልግሎት ምን ነበር? ይህንን አገልግሎትስ ሚፈጽመው ማነው? በውስጡ የሚገኙትስ ንዋያተ ቅዱሳት ምን ምን ናቸው?

2 የደብተራ ኦሪት ቅድስት በስንት ክፍሎች የተከፈለ ነው? በውስጡስ የሚፈጸመው አገልግሎትስ?

3 መቅደስ ማለት ምን ማለት ነው?

4 መቅደሰ ሰለሞን በስንት ክፍሎች የተከፈለ ነው? ስማቸውን ከነትርጉማቸው ዘርዝሩ።

5 የመጀመሪያይቱ የሐዲስ ኪዳን ቤተ ክርስቲያን መቼ የት ተሰራች? በሀገራችንስ?

6 በቅኔ ማኅሌት፣ በቅድስት እና በመቅደስ የሚፈጸሙትን አገልግሎት እና ጥቅም ዘርዝሩ።

👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
ሥርዓተ ቅዳሴ03.mp3
Unknown Artist
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል ሦስት

በቀሲስ #አስተርአየ ጌጤ

ይዘት
👉 የሐዲስ ኪዳን ህንጻ ቤተ ክርስቲያን ምሳሌያዊ ትርጉሞች

"ወለእመ ተሐፍሩ አምኩሉ ዘገብሩ ዐይሆሙ ሥዕለ ዝንቱ ቤት። የቤቱን መልክና ምሳሌውን መውጫውንም መግቢያውንም ሥርዓቱንም ሕጉንም ሁሉ አስታውቃቸው።" ሕዝ 43:11

ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

1 የቤተ ክርስቲያን ሦስቱ ክፍሎች ምሳሌነታቸው ምንድን ነው?

2 በቤተ ክርስቲያን ላይ የሚደረገው የሰጎን አንቁላል ምሥጢሩ ምንድን ነው?

3 ቤተልሔም ከቤተ ክርስቲያን በየትኛው አቅጣጫ ይሠራል?

4 በቤተ ክርስቲያን ቅጽር ውስጥ የሚሰሩ ሌሎች ቤቶችን ዘርዝሩ።

5 ካሕናት ምሳሌነታቸው ለምንድን ነው?

መልሶቻችሁን፣ አስተያየት፣ ጥያቄ @Amtcombot ላይ ይላኩልን።

👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
As.amr
1.6 MB
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል አራት

በቀሲስ #አስተርአየ ጌጤ

ይዘት
👉 ህንጻ ቤተ ክርስቲያን ተሰርቶ ካለቀ በኋላ የሚደረግ ሥርዓተ ጸሎት

"አፍቅራ ታዕኅሴከ ሁዳ ወታእሌከ መድኃኒት ቤተ ክርስቲያን: መድኃኒት የምትሆን ቤተ ክርስቲያንን ውደዳት። የተመኘከውን የፈለከውን የወደድከውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ትሰጥሀለችና። በጸሎትም ዙርያዋን ዙራት። ከሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ታደርግሀለችና።"
ቅዱስ ያሬድ በጾመ ድጓ

አስተያየት ጥያቄ ጥቆማ @Amtcombot ላይ ይላኩልን።

👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
ሥርዓተ ቅዳሴ01
<unknown>
ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል አንድ

በቀሲስ #አስተርአየ ጌጤ

ይዘት
👉ሥርዓተ ቤተክርስቲያን

"ወናስተብቑአክሙ አሐዊነ
ገስጾሙ ለዝሉፋነ" ....

፤ ወንድሞች ሆይ፥ እንመክራችኋለን፤ ያለ ሥርዓት የሚሄዱትን ገሥጹአቸው፤
(1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 5: 14)

👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit
👉 @awedimeherit