#እንኳን ለበዓለ ዕርገቱ በሰላም #አደረሳችሁ
"፤ እስከ #ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ #ባረካቸው። ሲባርካቸውም #ከእነርሱ ተለየ ወደ #ሰማይም #ዐረገ።"
(የሉቃስ ወንጌል 24÷50-51)
"አምላክ በእልልታ፥ #እግዚአብሔር በመለከት ድምፅ ዐረገ። #ዘምሩ፥ ለአምላካችን #ዘምሩ፤ #ዘምሩ፥ ለንጉሣችን #ዘምሩ "
#መዝ 46÷5 -6
#እየባረካቸው ወደላይ አቀና(2)
መዳኃኔ ዓለም (2) ዐረገ በክብር ደመና (×2)
*********
#ተሰብስበው ሳሉ ሁሉም በአንድነት
በመካከል ቆሞ ሥግው መለኮት
ባረካቸው ፤ ቀደሳቸው (2)
ዐረገ በዓይን እየታያቸው
አዝ >> >> >>
#እንዲልክላቸው አጽኙን መንፈስ
ከላይ ከአርያም ከአባቱ ሲደርስ
ኃይል ሆናቸው ፤ አጸናቸው (2)
በቃሉ አንድ አደረጋቸው
አዝ >> >> >>
#በአንድነት ሆነው ኢየሩሳሌም
ተስፋ ሲጠብቁ ከላይ ከአርያም
መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል(2)
ወረደ በምህረት ወሣህል
አዝ >> >> >>
#መላእክት በሰማይ እልል እልል አሉ
ዕርገቱን አጅበው ምስጉን ነህ እያሉ
የሰማይ ደጀ ተከፈቱ (2)
ዘመሩ ሊቀ መላእክቱ
አዝ >> >> >>
#እልልል.....#እልልል.... #እልልል.....👏👏👏👏
መዝ 46(47)÷5-6 ሉቃ 24 ÷50
ሐዋ 1÷8-9
#ግንቦት ፲ ቀን ፳ ፻ ፲ ዓ.ም

#ግንቦት 28 ቀን 2011 ዓ.ም