እሺ ጠያቄያችን በጣም እናመሰግናለን ጥያቄውን ለመመለስ ያክል
#ሎቱ ስብሐት ማለት ክብር ምስጋና ይግባው ማለት ነው:: ቃሉን የምንጠቀመው ለወንድ አንቀጽ ሲሆን ሎቱ ስብሐት እንላለን እንዲሁ ለሴት ሲሆን ደግሞ #ላቲ ስብሐት እንላለን ክብር ምስጋና ይግባት ማለታችን ነው::
ቃሉን የምንጠቀምበት ሁኔታ ስለ ስለ አምላካችን ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስና ስለ እመቤታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ ነክ ነግግሮችን እነ እከሌ እንዲ ይላሉ ከማለታችን አስቀድመን ክብር ምስጋና ንግባውና እነ እገሌ(መናፍቃን) እንዲ ይሉታል እርሱ ግን እንዲ አይባልም ለማለትና ላቲ ስብሐት ክብር ምስጋና ይግባትና እመቤታችንን እነ እገሌ እንዲ ይሏታል እርሶ ግን እንዲ አትባልም ለማለት እንጠቀመዋለን:: በአጠቃላይ አባቶቻችን የደፋሮችን የትቢተኞችን ንግግር እንዲ አሉ ብለው ለመናገር ሲሉ እንኳን ስመ እግዚአብሔርን አጥብቀው ስለሚያከብሩ አስቀድመው ክብርንና ምስጋናን በማቅረብ ጸያፉን የሰነፎች ንግግር ያስከትላሉ ይህም አርቆ ማጠር ነው::አባቶቻችን ተሳዳቢሆች እንዲ አሉ ብለው የተሳዳቢዎችን ግግር ቃል በቃል አይናገሩም ምክንያቱ እነሱ ያሉትን ለማስተማርም ቢሆነ እንደ እራሳቸው ንግግር አድርገው መናገር አይፈልጉምና አገለ አለ እንጂ እኔ አልልም እርሱ ክብር ምስጋና የማገባወ አምላክ ነው ሲሉ የመናፍቃንን ንግግር በሙሉ ከመናገራቸው በፊት ሎቱ ስብሐት ክብር ምስጋና ይግባውና ብለው ይጀምራሉ ለእመቤታችን ከሆነ ደግሞ ላቲ ስብሐት ይላሉ :: ከሰደበኝ የደገመኝ ነውና የመናፍቃንን ንግግር እንደወረደ እንዲሁ ማቅረብ አይገባም::
ለምሳሌ:- አባቶቻችን ስመ እግዚአብሔርን ሲጠሩ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለው አክብረው ይጠሩታል:: ደፋሮቹ መናፍቃን ግን ወዴ ወዳጄ ከማለታቸውም አልፈው ኢየሱሴ ብለው በነጠላው ይጠሩታል ይህ ግን ነውር ነው ::ለባሊ እንኳን ማንጠልጠያ አለው:: ስለዚህ አንድ ሰባኪ መናፍቃን የፈጣሪን ስም ሲጠሩ ሎቱ ስብሐት ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና በነጠላው ኢየሱስ ብለው ነው ብሎ ቅድሚያ እራሱ ክብር ሰቶ አስከትሎ አጸያፊ ንግግራቸውን ይናገራል እንጂ ዝም ብሎ መናፍቃን እንዲ ይላሉ ብቻ ማለት ከእራሳቸው ከመናፍቃን አለመሻል ነው::

#ጥያቄ የኔ ጥያቄ 1ኛ ሎቱ ስብሀት ማለት ምን ማለት ነው? ሰው ሲል እሰማለው እኔ ግን ብዬ አላውቅም ትርጉሙን ስለ ማላቀው።
2ኛ በመፅሀፍ ቅደስ ከ 10ቱ ትእዛዛት ውስጥ 1 እትግደል ነው በወንጌልም ክርስቶስ ሲያስተምር ወንድሙን ጨርቃም ብሎ ሚሰድብ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል ይላል ከዛም አልፎ ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠው ይላል. ታዲያ ለሀገር ዘብ ሚቆሙ ወታደሮች በጥምርነት ብዙ ነፍ ያጠፍሉ ይህ ነገር ትእዛዙን ማፍረስ አይደል እንዴ ታዲያ ቤተክርስቲያን እንዴት ነው አስተምሬትዋ በዚ ዙርያ ??
#መልስ
እሺ ጠያቄያችን በጣም እናመሰግናለን ጥያቄውን ለመመለስ ያክል
#ሎቱ ስብሐት ማለት ክብር ምስጋና ይግባው ማለት ነው:: ቃሉን የምንጠቀመው ለወንድ አንቀጽ ሲሆን ሎቱ ስብሐት እንላለን እንዲሁ ለሴት ሲሆን ደግሞ #ላቲ ስብሐት እንላለን ክብር ምስጋና ይግባት ማለታችን ነው::
ቃሉን የምንጠቀምበት ሁኔታ ስለ ስለ አምላካችን ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስና ስለ እመቤታችን ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ ነክ ነግግሮችን እነ እከሌ እንዲ ይላሉ ከማለታችን አስቀድመን ክብር ምስጋና ይግባውና እነ እገሌ(መናፍቃን) እንዲ ይሉታል እርሱ ግን እንዲ አይባልም ለማለትና ላቲ ስብሐት ክብር ምስጋና ይግባትና እመቤታችንን እነ እገሌ እንዲ ይሏታል እርሶ ግን እንዲ አትባልም ለማለት እንጠቀመዋለን:: በአጠቃላይ አባቶቻችን የደፋሮችን የትቢተኞችን ንግግር እንዲ አሉ ብለው ለመናገር ሲሉ እንኳን ስመ እግዚአብሔርን አጥብቀው ስለሚያከብሩ አስቀድመው ክብርንና ምስጋናን በማቅረብ ጸያፉን የሰነፎች ንግግር ያስከትላሉ ይህም አርቆ ማጠር ነው::አባቶቻችን ተሳዳቢሆች እንዲ አሉ ብለው የተሳዳቢዎችን ግግር ቃል በቃል አይናገሩም ምክንያቱ እነሱ ያሉትን ለማስተማርም ቢሆነ እንደ እራሳቸው ንግግር አድርገው መናገር አይፈልጉምና አገለ አለ እንጂ እኔ አልልም እርሱ ክብር ምስጋና የማገባወ አምላክ ነው ሲሉ የመናፍቃንን ንግግር በሙሉ ከመናገራቸው በፊት ሎቱ ስብሐት ክብር ምስጋና ይግባውና ብለው ይጀምራሉ ለእመቤታችን ከሆነ ደግሞ ላቲ ስብሐት ይላሉ :: ከሰደበኝ የደገመኝ ነውና የመናፍቃንን ንግግር እንደወረደ እንዲሁ ማቅረብ አይገባም::
ለምሳሌ:- አባቶቻችን ስመ እግዚአብሔርን ሲጠሩ ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለው አክብረው ይጠሩታል:: ደፋሮቹ መናፍቃን ግን ወዴ ወዳጄ ከማለታቸውም አልፈው ኢየሱሴ ብለው በነጠላው ይጠሩታል ይህ ግን ነውር ነው :: ለባሊ እንኳን ማንጠልጠያ አለው:: ስለዚህ አንድ ሰባኪ መናፍቃን የፈጣሪን ስም ሲጠሩ ሎቱ ስብሐት ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና በነጠላው ኢየሱስ ብለው ነው ብሎ ቅድሚያ እራሱ ክብር ሰቶ አስከትሎ አጸያፊ ንግግራቸውን ይናገራል እንጂ ዝም ብሎ መናፍቃን እንዲ ይላሉ ብቻ ማለት ከእራሳቸው ከመናፍቃን አለመሻል ነው::
ሁለተኛው ደግሞ ሁሉም የቤተ ክርስቲያን ሕግና ደንቦች ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ያገለግላሉ ወይም ሙሉ በሙሉ ይፈጸምባችዋል አይባልም::
ለምሳሌ ያክል በማቴዎስ ወንጌል 16÷16 ላይ ጌታችን አምላካችን መድኃነታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል "ብሎ ትዕዛዝ አስተላልፎል ይህ ትዕዛዝ ግን ለሁሉ ይሰራል ማለት አይደለም የማይመለከታቸው አካላት አሉና ለምሳሌ ሕጻናት ሕጻናት በ40እና በ80ቀናቸው የልጅነት ጥምቀትን ይጠመቃሉ መቼ ተምረው? መቼ አምነው ነው የሚጠመቁት ሊያስብል ይችላል ስለዚ ይህ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝ ለሕጻናት አይሰራም ማለት ነው::
ልክ እንደዚሁ ሁሉ ሀገር የሚጠብቁ ደንበር የሚያስከብሩም የሀገር ዘብ የሆኑ (ወታደሮች) አትግደል የሚለው ትዕዛዝ ሙሉ በሙሉ አይተገበርባቸውም በመጻሕፍ ቅዱስ ከፎ አድራጊዎችን በመግደላቸው እንደ ጽድቅ የተቆጠርላቸው ሰዎች እንዳሉ መመልከት እንችላለን ::በአገራችን ታሪክ በአድዋ ጦርነት ጊዜ እቴጌ ጣይቱ ለዘመቻ የተሰበሰበውን ወታደር ጠርተው ሀገር የሚያጠፋ ሃይማኖት የሚለውጥ ወራሪ ጠላት መቶብናልና ሁሉችሁም በድፍረት ተዋጉ ለሀገር ለወገን መሞት ሰማዕትነት ነው ብለው እንዳበረታቶቸውና በሕይወት ተርፈው ከተመለሱ እንደሚሸለሙ ከሞቱም የጀግና አቀባበር እንደሚያደርጉ ልጆቻቸውን እንደሚያሳድጉ ቃል ገብተው እንዳዘመቷቸው የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ " ባለጌን ካሳደገው የገደለው ይጸድቃል" እንዲሉ
በወንጌል መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወታደሮች(ጭፍሮች)ቀርበው እኛስ የዘላለም ሕይወትን ለማግኘት ምን እንደርግ ዘንድ ትወዳለህ ብለው በጠየቁት ጊዜ ሰው አትግደሉ ብሎ አልመከራቸውም ሥራቸው ከሰው መግደል ጋር የተቆራኘ እንደሆነ ያውቃልና ከዛ ይልቅ ሌሎች ትዕዛዛትን እንዲጠብቁ አዘዛቸው እንጂ
"፤ ጭፍሮችም ደግሞ። እኛ ደግሞ ምን እናድርግ? ብለው ይጠይቁት ነበር። እርሱም። በማንም ግፍ አትሥሩ ማንንም በሐሰት አትክሰሱ፥ ደመወዛችሁም ይብቃችሁ አላቸው። " (የሉቃስ ወንጌል 3: 14)
ሌላው ወታደር ብለን ካነሳን ቅዱሳን መላእክትም የሰራዊት ጌታ የቅዱስ እግዚአብሔር ወታደሮች ናቸው ትዕዛዝ የጠበቀውን በረከትን ሲሰጡ ትዕዛዝ ያፈረሱት ደግሞ ይቀጣሉ ይገላሉ ::
"፤ በፊቱ ተጠንቀቁ፥ ቃሉንም አድምጡ፤ ስሜም በእርሱ ስለ ሆነ ኃጢአት ብትሠሩ ይቅር አይልምና አታስመርሩት። "
(ኦሪት ዘጸአት 23: 21)
ስለዚህ ወታደሮች አትግደል ከሚለው ትዕዛዝ ወጣ ያሉ ናቸው ይህ ማለት ግን ያለ ምክንያት የዓይን ውኃ አላማረኝም ወይም ደግሞ ጥይቴ እንደሚሰራ ላረጋግጥ ብለው ሰወችን መግደል ይችላሉ ማለት አይደለም::!!!!
ይቀቆየን ስለነበረን ጊዜ የአምላካችን የልዑል እግዚአብሔር ስም ከእናቱ ከእመቤታችንና ከወዳጆቹ ከቅዱሳኑ ሁሉ ጋር የከበረ የተመሰገነ ይሆን ለዘለዓለሙ አሜን🙏