ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
930 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
#ከሰተ አፍሁ !
_____
በሦስተኛውም ቀን በነ እግዚኅርያ ቤት ደስታ ነበር !
________
........ #ሁለቱም ፈሪያ እግዚአብሔር ያደረባቸው በጎ ሥራን የሚሠሩ ሰዎች ነበሩ የፀጋ ዘአብ ሚስት ሣራ ሃይማኖት ከምግባር መልክና ደም ግባት ከሙያ ጋር አሟልቷ የሰጣት ሴት ነበረች ። አማቷ የፀጋ ዘአብ አባት " ወረደ ምሕረት " የሥራዋን ደግነት አይተው " እግዚኀረያ " ብለው ስም አወጡላት ጌታ የመረጣት ማለታቸው ነው።

#በሊቀ_መላእክት_በቅዱስ_ሚካኤል አብሳሪነት ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ተወለዱ ወላጆቻቸውም ፍስሐ ፂዮን ።(የጽዮን ደስታዋ)ብለው ሰየሟቸው፡፡ ጻድቁ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው ‹‹ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ›› ማለትም ‹‹አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው›› በማለት የፈጠራቸውን አምላክ አመስግነዋል። ይህን ጊዜ እናታቸው እግዚ ኀረያም በመገረም ሆና " ይህ ሥራ የአባት ነው ላንተ የሚገባህ ጡት መጥባት ነው" ብላ ጡቷን አጎረሰችሁ ፡፡

#ቅዱሳን_መላእክት ቀን ከሌት #ቅዱስ_ቅዱስ_ቅዱስ እያሉ ያመሰግናሉ ኢሳ 6፥÷6 ይህም የህጻኑ ሁኔታ መላእካዊ ግብሩን ገና በህጻንነት የገለጠ ሁኔታ ነበር። ካህኑ ፀጋ ዘአብ የወቅቱን የቤተ ክርሰቲያን አገልግሎታቸውን ጨርሰው ወደ ቤታቸው ሲገቡ ሚስታቸው እግዚ ኀረያ በመገረም ሆና የሦስት ቀን ልጃቸው ፍስሐ ጽዮን እንዴት ባለ ምሥጋና ፈጣሪያቸውን እንዳመሰገነ ነገረቻቸው ጸጋ ዘአብም ሕጻኑን ተቀብለው ታቅፈው እየሳሙ ልጄ ሺህ ዘመን ኑርልኝ እንዲ እያልክ በቤተ መቅደስ ስትቀድስ አይህ ዘንድ እመኛለው አሉ።.....
ተክለ ኤል ከሚለው ድርሳኔ በከፊል | #የተወሰደ
" |አዳም ከመሬት ተወለደ፤ ሔዋን ከአዳም ጎን ተወለደች፤ ቃየል ከአዳምና ሔዋን ተወለደ። ሦስቱ አልጠቀሙኝም። #እኔ_የተጠቀምኩት_ክርስቶስ_ከድንግል_በመወለዱ ነው።

#አባ_ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ |(1357-1417)
"እንኳን የሰው ልጆች ድኅነት ለተረጋገጠበት መላእክቱ እና ፍጥረታት ሁሉ ለዘመሩበት ቁራኝነት ለጠፋበት ሰማይና ምድር ለታረቁበት ሰላማችን ለተረጋገጠበት መድኅን ክርስቶስ ከማሕጸነ ድንግል በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት ተወስኖ በተዋሕዶ ከብሮ አምላክ ሰው ፤ ሰው አምላክ ለሆነበት ለአዳም ደስታው ለተገኘበት ለታላቁ ቀን ለልደተ አምላክ ለእግዚብሔር ወልድ መገለጥ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!!"
መልካም የልደት በዓል ይሁንልን !!
https://tttttt.me/Mikhadenagil

#እናት ማኅበራችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ !
#ዐውደ_ምሕረት የእናንተ!
#ይህን ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ !
__________________________
#የሀገር የሌማት ትሩፋት #ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያን ናት !!!
ያለ እርሷ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለም! ስለዚህ አትጨቁኟት

" የተሰወረ መና ያለብሽ #ንጹዑ_የወርቅ_መሶብ አንቺ ነሽ !
|ሶሪያዊው #ቅዱስ ኤፍሬም
ይህ ጥምቀት ለኔ አይደለም !
(አንብባችሁ ስትጨርሱ ሼር በማድረግ ተባበሩን !)

አክሱም ዩኒቨርስቲ ካስተዋወቁኝ መልካም ሰዎች መካከል በስመ ክርስትናዋ ወለተ ጻድቅ አንዷ ናት ! እንደ አጋጣሚ ሆኖ በተደራራቢ ምክንያት ትምህርቷን መቀጠል ባትችልም ግቢ እያለን ግን ፍጹም መንፈሳዊ ትጋትን ከ መንፈሳዊ ኑሮ ጋር አስተባብራ ትኖር ነበር።

"ዩኒቨርስቲ ላወቀበት ገዳም ፤ ላላወቀበት ሲዖል ነው!" የዘወትር መርህ እና መሪ ቃልዋ ነበር ።

ታድያ ከረጅም ጊዜ በኋላ በፌስ ቡክ ውስጥ መስመር (#Inbox) ላይ እርሷነቷን የሚገልጥ መልዕክት አስቀምጣልኝ በጣም ደስ እንዳላት እና ከቻልኩ ስልኬን እንዳስቀምጥላት እርሷም ስትችል እንደምትደውልልኝ ገልጻ ስለነበር ስልኬን አስቀመጥኩላት። ወትሮም ወዳጅ ደስ ብሎት አይደል ተችግሬም ቢሆን መፈላለግ ይገባልና።

በዛው ሰሞን አንድ የውጭ ስልክ ጥሪ በስልኬ ላይ ጠራ። እርሷ ልትሆን እንደምትችል ገምቼ ስለነበር ከአንድ ጥሪ በኃላ ስልኩን አነሳሁት ። ግምቴ ትክክል ነበር ። ወለተ ጻድቅ ነበረች ። ጊዜ ካለወጠው ትዕትናዋ እና የንግግር ቃናዋ ጋር ብዙ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኃላ ደስ ስላሰኛት ታሪክ አጫወተችኝ ።

ታሪኩ እንዲህ ነው !

ትምህርት ካቋረጠች በኃላ ብዙ የህይወት ውጣ ወረድ ስለተደራረበባት እና የቤተሰቧን ህይወት ለማሻሻል ወደ አረብ ሀገር ለስደት በቤት ሰራተኛነት እንደሄደች ነገረችኝ። እዚያ በማይመች ቦታ ላይ ቢሆንም እንኳ ከእንቅልፍ ሰዓትዋ ቀንሳ የእመቤታችንን ውዳሴዋን ከመጸለይ አቋርጣ አታውቅም ።

ታድያ እዚህው አ.አ እያለች የጀመራት የእግር ጥዝጣዜ በስራ ቦታዋ መልኩን እየቀየረ ወደ እብጠት ማደግ ጀመረ ። ተደጋጋሚ ጊዜ ወደ ህክምና ብትሄድም መፍትሄ ሊሰጧት አልቻሉም። አንድ ምሽት ግን እጅግ እብጠቱ ስለጨመረ እና ቆማ ለመስራት ስላስቸገራት ወደ ከፍተኛ ህክምና ትገባለች። ከብዙ ምርመራ በኃላ ዶክተሮቹ በሽታው ወደ መላ ሰውነቷ በመሰራጨቱ እና ከቀጥጥር በላይ ስለሆነ ምንም ማድረግ የማይቻልበት ደረጃ ስለደረሰ የሞትዋን ቀን ብቻ ትቁጠር የሚል መርዶ አረዷት !

ይህ ግን ለወለተ ጻድቅ የሚያስደነግጣት ዜና አልነበረም። እንደ ቅደስ ጳውሎስ  ❝በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።❞ ብላ ራስዋን ካረጋጋች በኋላ አ.አ ለምትገኝ እናትዋ ጋር ቀጥታ ደውላ እንዲህ አለቻት !
" እናቴ ከአንቺ ተወልጃለው እና ያንቺ ስጋ ማለት የኔ ስጋ ነው :: ስለዚህ እባክሽ እናቴ ትንሽ እያመመኝ ስለሆነ ልደታ ቤተክርስቲያን ሄደሽ 3 ጊዜ ተጠመቂልኝ " ( #እምነትሽ_ታላቅ_ነው ) ይህንን የሰሙት እና የታዘዙትን ለመፈጸም ወደ ማኅደረ ስብሃት ቅድስት ልደታ ቤተክርስቲያን ሄዱ ወደ ጥምቀት ቦታም ሲገቡ ሦስቴ እያማተቡ " ይህ ጥምቀት ለኔ አይደለም ይልቁንም የልጄ የወለተ ጻድቅ ነው " እያሉ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ተጠመቁላት ።

የሦስት ቀን ጥምቀት እንደ ጨረሱ የወለተ ጻድቅ እግር ላይ የነበረው እብጠት እንደ ቅርፊት እየተቀረፈ ወደቀ። እጅግ ድንጋጤ ውስጥ የነበሩት አሰሪዎችዋ በሚያዩት ነገር በመደናገጣቸው ወደ ህክምና ስፍራ ሲወስዷት ምንም አይነት በሽታ እንደሌለባት ገለጹላት ።

የሞትዋን ቀን እንድትቆጥር የነገራት ዶክተር ተደጋጋሚ ምርምራ ቢያደርግላትም ምንም ሊያገኝባት አልቻለም ።
" ወጥመድ ተስበረ እኔን አመለጥኩኝ ...! "
ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ሲል ጠየቃት ? እርሷም እንዲህ አለች አምላኬን የወለደች ልደታ ማርያም ታሪኬን ቀየረችው ። የሚገርመው ጀርመን ለመዝናናት ከአሰሪዎችዋ ጋር በሄደች ጊዜ ተመርምራ ነጻ ነሽ ተብላለች።

ለእኔ የደረሰች የቃናዋ እመቤት ላንተም ትድረስልህ ! ብላ መረቀችኝ ። አሜን ! አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው !
እግዚአብሔር እንዳልተውን ሲነግረን እንዲህ ያለ ተዓምራት እያደረገልን ያጽናናል !

እኔም እላለው ለእህታችን የደረሰች የቃናዋ እመቤት ለእናንተም ትድረስላችሁ።  ምልጃዋ አይለየን :: የህይወት ቋጠሯችንን ትፍታልን ።

(ባለታሪክዋን አስፈቅጄ ለሁሉ ትምህርት ይሆን ዘንድ ጻፍኩት ።)

ዲ.እስጢፋኖስ ደ
ጥር 12 / 2015
አ.አ/ ኢትዮጲያ
#ይህ_ጥምቀት_ለኔ_አይደለም !
(አንብባችሁ ስትጨርሱ ሼር በማድረግ ተባበሩን !)

አክሱም ዩኒቨርስቲ ካስተዋወቁኝ መልካም ሰዎች መካከል በስመ ክርስትናዋ ወለተ ጻድቅ አንዷ ናት ! እንደ አጋጣሚ ሆኖ በተደራራቢ ምክንያት ትምህርቷን መቀጠል ባትችልም ግቢ እያለን ግን ፍጹም መንፈሳዊ ትጋትን ከ መንፈሳዊ ኑሮ ጋር አስተባብራ ትኖር ነበር።

"ዩኒቨርስቲ ላወቀበት ገዳም ፤ ላላወቀበት ሲዖል ነው!" የዘወትር መርህ እና መሪ ቃልዋ ነበር ።

ታድያ ከረጅም ጊዜ በኋላ በፌስ ቡክ ውስጥ መስመር (#Inbox) ላይ እርሷነቷን የሚገልጥ መልዕክት አስቀምጣልኝ በጣም ደስ እንዳላት እና ከቻልኩ ስልኬን እንዳስቀምጥላት እርሷም ስትችል እንደምትደውልልኝ ገልጻ ስለነበር ስልኬን አስቀመጥኩላት። ወትሮም ወዳጅ ደስ ብሎት አይደል ተችግሬም ቢሆን መፈላለግ ይገባልና።

በዛው ሰሞን አንድ የውጭ ስልክ ጥሪ በስልኬ ላይ ጠራ። እርሷ ልትሆን እንደምትችል ገምቼ ስለነበር ከአንድ ጥሪ በኃላ ስልኩን አነሳሁት ። ግምቴ ትክክል ነበር ። ወለተ ጻድቅ ነበረች ። ጊዜ ካለወጠው ትዕትናዋ እና የንግግር ቃናዋ ጋር ብዙ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኃላ ደስ ስላሰኛት ታሪክ አጫወተችኝ ።

ታሪኩ እንዲህ ነው !

ትምህርት ካቋረጠች በኃላ ብዙ የህይወት ውጣ ወረድ ስለተደራረበባት እና የቤተሰቧን ህይወት ለማሻሻል ወደ አረብ ሀገር ለስደት በቤት ሰራተኛነት እንደሄደች ነገረችኝ። እዚያ በማይመች ቦታ ላይ ቢሆንም እንኳ ከእንቅልፍ ሰዓትዋ ቀንሳ የእመቤታችንን ውዳሴዋን ከመጸለይ አቋርጣ አታውቅም ።

ታድያ እዚህው አ.አ እያለች የጀመራት የእግር ጥዝጣዜ በስራ ቦታዋ መልኩን እየቀየረ ወደ እብጠት ማደግ ጀመረ ። ተደጋጋሚ ጊዜ ወደ ህክምና ብትሄድም መፍትሄ ሊሰጧት አልቻሉም። አንድ ምሽት ግን እጅግ እብጠቱ ስለጨመረ እና ቆማ ለመስራት ስላስቸገራት ወደ ከፍተኛ ህክምና ትገባለች። ከብዙ ምርመራ በኃላ ዶክተሮቹ በሽታው ወደ መላ ሰውነቷ በመሰራጨቱ እና ከቀጥጥር በላይ ስለሆነ ምንም ማድረግ የማይቻልበት ደረጃ ስለደረሰ የሞትዋን ቀን ብቻ ትቁጠር የሚል መርዶ አረዷት !

ይህ ግን ለወለተ ጻድቅ የሚያስደነግጣት ዜና አልነበረም። እንደ ቅደስ ጳውሎስ ❝በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።❞ ብላ ራስዋን ካረጋጋች በኋላ አ.አ ለምትገኝ እናትዋ ጋር ቀጥታ ደውላ እንዲህ አለቻት !
" እናቴ ከአንቺ ተወልጃለው እና ያንቺ ስጋ ማለት የኔ ስጋ ነው :: ስለዚህ እባክሽ እናቴ ትንሽ እያመመኝ ስለሆነ ልደታ ቤተክርስቲያን ሄደሽ 3 ጊዜ ተጠመቂልኝ " ይህንን የሰሙት እና የታዘዙትን ለመፈጸም ወደ ማኅደረ ስብሃት ቅድስት ልደታ ቤተክርስቲያን ሄዱ ወደ ጥምቀት ቦታም ሲገቡ ሦስቴ እያማተቡ " #ይህ_ጥምቀት_ለኔ_አይደለም ይልቁንም የልጄ የወለተ ጻድቅ ነው " እያሉ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ተጠመቁላት ።

የሦስት ቀን ጥምቀት እንደ ጨረሱ የወለተ ጻድቅ እግር ላይ የነበረው እብጠት እንደ ቅርፊት እየተቀረፈ ወደቀ። እጅግ ድንጋጤ ውስጥ የነበሩት አሰሪዎችዋ በሚያዩት ነገር በመደናገጣቸው ወደ ህክምና ስፍራ ሲወስዷት ምንም አይነት በሽታ እንደሌለባት ገለጹላት ።

የሞትዋን ቀን እንድትቆጥር የነገራት ዶክተር ተደጋጋሚ ምርምራ ቢያደርግላትም ምንም ሊያገኝባት አልቻለም ።
" ወጥመድ ተስበረ እኔን አመለጥኩኝ ...! "
ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ሲል ጠየቃት ? እርሷም እንዲህ አለች አምላኬን የወለደች ልደታ ማርያም ታሪኬን ቀየረችው ።
የሚገርመው ጀርመን ለመዝናናት ከአሰሪዎችዋ ጋር በሄደች ጊዜ ተመርምራ ነጻ ነሽ ተብላለች።

(ባለታሪክዋንኘ አስፈቅጄ ለሁሉ ትምህርት ይሆን ዘንድ ጻፍኩት ።)

ዲ.እስጢፋኖስ ደ
ጥር 12 / 2015
አ.አ/ ኢትዮጲያ
ዘመነ ኔሮን ቄሣር፣ ዘመነ ዲዮቅልጥያኖስ፣ ዘመነ ድምጥያኖስ፣ ዘመነ አብርልዮስ፣ ዘመነ ትራጃን፣ ዘመነ ቨሌርያን፣ ዘመነ ግኖስቲክ፣ ዘመነ .....አልፏል። ራሷ ክርስቶስ ሞቶ እንዳሸነፈ አካሉ ቤተክርስቲያንም ታሸንፋለች።

#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን
#አንድ_ሲኖዶስ
#አንድ_ፓትርያርክ
#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
#his_holiness_abune_mathias
#oriental_orthodox

"ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት

ጸልዩ በእንተ ፓትርያርክነ አባ ማትያስ!!