Watch ""ቅዱስ ዑራኤል አባቴ" - ዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ | @ቤተ ቅኔ - Beta Qene" on YouTube
https://youtu.be/_RPLzMXjwbM
https://youtu.be/_RPLzMXjwbM
YouTube
"ቅዱስ ዑራኤል አባቴ" - ዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ | @-betaqene4118
@-betaqene4118
#ቅዱስ_ዑራኤል_አባቴ
#ዘማሪ_ሳሙኤል_ተክሌ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by @-betaqene4118
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
@-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present…

ጥቅምት 27
- መድሃኔአለም(ጥንተ ስቅለት)
- አቡነ መባጽዮን( መድሃኔአለም በስቅለቱ አምሳል ሁኖ የተገለጠላቸዉ)
በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት
በእነዚህ አብያተ ክርስትያናት በአለ ንግሱ ይከበራል።
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው።
ሁሉም የኦርቶዶክስ አማኝ እንዲያገኘው #share በማድረግ አብያተ ክርስትያናትን ያስተዋውቁ።
በቴሌግራም t.me/EOTCAddisAbabaChurches
በፌስቡክ https://www.facebook.com/በኢኦተቤክ-የአዲስ-አበባ-አብያተ-ክርስትያናት-109013113871986/
ይቀላቀሉን::
በዚህ ቻናል ላይ አስተያየት ካሎት በ https://tttttt.me/danyghost7 ቴሌግራም ላይ መልእክት ይላኩ።
🤲 መድሃኔአለም ይጠብቀን 🤲
1) ደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍና ቅዱስ ሚካኤል
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ /ክ/ከ ማሞ አካባቢ
2) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድሃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ ድልበር
3) ደብረ ቀራንዮ መድሃኔአለም እና ገብርኤል
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቀራንዮ
4) ፍኖተሎዛ ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ብርጭቆ ኮንዶሚንየም
5) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል
ልዩ ስም፦አዲስ ከተማ/ክ/ከ አውቶብስ ተራ
6) አስኮ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ አስኮ አዲስ ሰፈር
7) ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና ቅድስት ኪዳነምህረት ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ አባዶ
8) አያት መካነ ህይወት መድሃኔአለም እና ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ /ክ/ከ አያት ጠበል
9) ምስራቀ ፀሐይ መድኃኔአለም ቀበና ካቴድራል
ልዩ ስም፦አራዳ /ክ/ከ ቀበና
10) ቦሌ ሰሚት መካነ ሰላም መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከሰሚት ወጂ
11) ኮዬ መካነ ህይወት አቡነ ገብረመንፈስቅዱስ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ኮዬ
12) ካራ አሎ ደብር ቅዱስ ደብረ ቀርሜሎስ መድኃኔአለም እና ጻድቁ አቡነ ገሪማ
ልዩ ስም፦የካ ክ/ከ ኮተቤ ካራ
13) ቃሊቲ ደብረ መድሃኒት መድሃኔአለም እና አቡነ አረጋዊ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 12 ሰሪቲ
14) ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድሃኔአለም ወደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ጉለሌ /ክ/ከ ቀጨኔ መድሃኔአለም
15) መንበረ ንግስት ቁስቋም ማርያም
ልዩ ስም፦ጉለሌ ክ/ከ እንጦጦ ቁስቋም
16) ፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦የካ /ክ/ከ ፈረንሳይ ብረት ድልድይ
17) ቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቦሌ ክ/ከ ቦሌ ቡልቡላ
18) ብሔረ ፅጌ መካነ ሰላም ቅድስት ማርያምና መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ብሔረ ፅጌ
19) ረቢ መካነ ጎልጎታ መድኃኔአለም
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 2 ካራ ቆሬ
20) ጎፋ ቤዛ ብዙሃን ቅድስት ኪዳነምህረት ካቴድራል
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ጎፋ ካምፕ
21) ቶታል ፈለገ ህይወት ቅድስት ኪዳነምህረትና መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ኮ/ቀ/ክ/ከ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ
22) ማህደተ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያምና ደብረ መድኃነት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ልደታ /ክ/ከ ልደታ
23) ደብረ ይባቤ ቅዱስ ያሬድ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ መስቀል ፍላወር
24) ደብረ ፍስሃ መካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ቂርቆስ /ክ/ከ ቂርቆስ
25) ላፍቶ ደብረ ኢያሪኮ መድኃኔአለም እና መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ አብያተክርስትያናት
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ (ላፍቶ)
26) ፉሪ ደብረ ሰላም መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም
27) ደብረ ሰሊሆን መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና መድኃኔአለምቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ በርታ ሰፈረሰላም
28) አቃቂ መንበረ ህይወት መድኃኔአለም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ጋራው መድኃኔአለም
29) ፈጬ ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ /ክ/ከ ፈጬ
30) ቃሊቲ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ/ክ/ከ ሰፈረ ገነት
31) ቃሊቲ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና ደብረ ቁስቋም ቅድስት ማርያም ቤ/ክ
ልዩ ስም፦ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ ሰፈረ ገነት
32) ጽርሐንግስትቅድስትሐናቤ/ክ
ልዩ ስም፦ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ ፉሪ ሐና ማርያም
33) ኤርቱ ፡ ሞጆ ፡ መድኃኔዓለም ፡ እና ፡ ቅዱስ ፡ ገብርኤል ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ።
ልዩ ፡ ስም ፦ ንፋስ ፡ ስልክ ፡ ላፍቶ ፡ ክ/ከ ፡ ወረዳ ፡ 1 ፡ ኤርቱ ፡ ሞጆ ።
34) ኮዬ ፡ ፈጬ ፡ መድኃኔዓለም ፡ እና ፡ ቅዱስ ፡ ገብርኤል ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ።
ልዩ ፡ ስም ፦ አቃቂ ፡ ቃሊቲ ፡ ክ/ከ ፡ ኮዬ
ፈጬ ፡ የጋራ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ፡ አከባቢ
35) ቦሌ ፡ አራብሳ ፡ መድኃኔዓለም ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ።
ልዩ ፡ ስም ፦ ቦሌ ፡ አራብሳ ፡ የጋራ ፡ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ፡ አከባቢ ።
36) ቦሌ ፡ አራብሳ ፡ ጃርሶ ፡ መድኃኔዓለም ፡ እና ፡ ቅድስት ፡ ልደታ ፡ ለማርያም ፣ ፍቅርተ ፡ ክርስቶስ ፡ ቤተ ፡ክርስቲያን ።
ልዩ ፡ ስም ፦ ቦሌ ፡ አራብሳ ፡ አዲሱ ፡ የጋራ ፡ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ፡ አጠገብ ፡ ወይም ፡ ከቃጥላ ፡ ማርያም ፡ 1.5 ኪ.ሜ ፡ ገባ ፡ ብሎ
37) ሰሚት ፡ ዋሻ ፡ መድኃኔዓለም ፡ ቤተ ክርስቲያን ።
ልዩ ፡ ስም ፦ ሰሚት ፡ የጋራ ፡ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ፡ አከባቢ
38) ደብረ ፡ ሳሌም ፡ መድኃኔዓለም ፡ ወመጥምቁ ፡ ቅዱስ ፡ ዩሐንስ ፡ ወአቡነ ፡ አረጋዊ ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን (ቦሌ ፡ መድኃኔዓለም) ።
ልዩ ፡ ስም ፦ ቦሌ ፡ ክ/ከ ፡ ቦሌ ፡ መድኃኔዓለም ።

#የክብራችን_ክብር
__________________
" ክብርህ እንዴት ይረሳናል #ተክለ_ሃይማኖት
ግብርህ እንዴት ይረሳናል #ተክለ_ሃይማኖት
ተማጽነናል በአንተ ጸሎት
#ቅዱስ_አባታችን_ተክለ_ሃይማኖት "
__________________
" ክብርህ እንዴት ይረሳናል #ተክለ_ሃይማኖት
ግብርህ እንዴት ይረሳናል #ተክለ_ሃይማኖት
ተማጽነናል በአንተ ጸሎት
#ቅዱስ_አባታችን_ተክለ_ሃይማኖት "
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel
Watch ""አማላጅ ሆነችን ኪዳነምህረት" - ዘማሪ_ክብሮም_ግደይ @ቤተ ቅኔ - Beta Qene" on YouTube
https://youtu.be/hMb67S6Z8tE
https://youtu.be/hMb67S6Z8tE
YouTube
"አማላጅ ሆነችን ኪዳነምህረት" - ዘማሪ ክብሮም ግደይ @-betaqene4118
@-betaqene4118
የቤተ ቅኔ መዝሙሮችን ለማግኝት https://www.youtube.com/@-betaqene4118/videos
#አማላጅ_ሆነችን_ኪዳነምህረት
#ዘማሪ_ክብሮም_ግደይ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Bete Qene (ዘማሪ ክብሮም ግደይ)
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ…
የቤተ ቅኔ መዝሙሮችን ለማግኝት https://www.youtube.com/@-betaqene4118/videos
#አማላጅ_ሆነችን_ኪዳነምህረት
#ዘማሪ_ክብሮም_ግደይ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Bete Qene (ዘማሪ ክብሮም ግደይ)
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ…
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel
Forwarded from የዘማሪ ዳዊት ክብሩ Zemari Dawit Kibru Official Telegram Channel
Watch "🛑 አዲስ ዝማሬ "ስለ አንቺ ሚነገር" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Selanchi mineger" D Zelalem Takele Zegola" on YouTube
https://youtu.be/SxWixQmW1Wg
https://youtu.be/SxWixQmW1Wg
YouTube
🛑 አዲስ ዝማሬ "ስለ አንቺ ሚነገር" ዘማሪ ዲ ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Selanchi mineger" D Zelalem Takele Zegola
#newmezmur #orthodox_mezmur #zemari_zelalem #zegola #ስለ_አንቺ_ሚነገር:#Selanchi_mineger #like #share #subscribe
ከወደቁ አይቀር .....#ለጽዮን
____________________
አንዳንድ ውድቀቶች ካለ አስፍላጊ አቋቋሞች በእጅጉ የተሻሉ ናቸው ። ለምሳሌ ከሐውልቱ እንደምናየው ለጽዮን መውደቅ በእውነቱ ዋጋ ያለውና የተሻለ አወዳደቅ ነው::
#ይህ በመጠኑና በውበቱ ከፍ ያለው ሃውልት አሁን ሳይወድቅ ቆሞ ካለውና በቅርቡ ከሮም ከመጣው ዕድሜ ይሁን በሰው ሀገር ያለ ቦታው መቆሙ የሞራል መላሸቅ ያስከተለበት የሚመስለሁ እንደ አዛውንት ጎብጦ በመደገፊያ በግድ ከቆመው ሐውልት በተለየ መልኩ በፊት ለፊቱ ወድቆ ይታያል::
ይህ የአክሱም ሐውልት ከመሐመድ ግራኝ ወራራ በኋላ የተነሳችው ሴቷ ግራኝ ዮዲት ጉዲት ካስከተለችው ጥፋቶች መካከል የጥፉቷን ግንባር ቀደም ገፈት ቀማሽ የሆነ ታሪካዊ የሀገር ቅርስ ነው :: ዮዲት በክርስቲያንኖችና በቤተክርስቲያን ላይ ባደረባት የተሳሳት ጥላቻ ኃያሌ የጭካኔ ተግባራትን በክርስቲያኖችና በቤተክርስቲያን ላይ ያስከተለች የታሪክ ጠባሳ ነች ::
#ከበዙ ጥፉቶች በኃላ ወደ እዚህ ወደ አክሱም ሐውልት መቆሚያ አካባቢ ስትደርስም ጭፍሮቿ እንደለመዱት የእክሱምን ሐውልቶች ይጥሏቸውና ይሰባብሯቸው ዘንድ ተራኮቱ ዮዲትም ሁሉንም ሐውልቶች አትጣሏቸው አንዱንና ትልቁን ለዐይንም የሚማርከውን ሐውልት ብቻ ጣሉት ሌሎቹን ግን እንዳትነኩ ስትል ትዕዛዝ አስተላለፈች ጭፍሮቿም ለምን? ሲሉ ጠየቁ
በሌሎች ቦታዎች እዳደረግን ሁሉንም ብንሰባብርና ብናወድማቸው መጪው ትውልድ ሲያቸው አንድ ጊዜ ተበሳጭቶ ብስጭቱን ይተወዋል የሚያምረውን ና ተለቅ የሚለውን ሃውልት ብቻ ብንጥለውና ሌላው ብንተውለት ግን ባየውና በሰማው ቁጥር ይህ ትልቁኮ ባይወድቅ ከነዚኞቹ በላይ ውብ የሀገር ቅርስ ሆኖ ይታይ ነበር እያለ ዘላለም ዓለሙን እየተቃጠለ ሲብሰለሰል ይኖራል ገባችሁ ስትልም አምቧረቀችባቸው::
#ሐውልቱ ግን ለትውልዱ ቁጭት ሳይሆን ትምህር ይሆን ዘንድ ወደ ጽዮን ወደቀ ተንበርከኮም ሰገደላት ። የጌታዬ እናት በፊትሽ እቆም ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል? እያለም ተሳለማት ሉቃ1÷43። ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ ልብ ያለውም ልብ ያድርግ "በፈሊጥ ካልገባው በፍልጥ " እንዲሉ ። ሰው ሁለት ጊዜ ይማራል ይላሉ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን አንድ በሣር " ሀ " ብሎ ካልሆነም በአሳር " ዋ "ብሎ ። ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ብራና ዳምጠው ቀለም በጥብጠው በሣር ስግደት እንደሚገባት ሲያስተምሩን ካልገባን በአሳር ጎንበስ ማለታችን አይቀርምና ከአሳሩ በፊት በሳሩ ተማሩ እንላለን።
“ #የአስጨናቂዎችሽም_ልጆች_አንገታቸውን_ደፍተው_ወደ_አንቺ_ይመጣሉ ፥ የናቁሽም ሁሉ #ወደ_እግርሽ_ጫማ ይሰግዳሉ፤ #የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል #ቅዱስ_የሆንሽ_ጽዮን ይሉሻል።”
#ኢሳ 60፥14
አ.አ ኢትዮጵያ
ተርቢኖስ ዘተክለ ኤል
ኅዳር 21/2013ዓ.ም የተከተበ

#24ቱ_ካህናተ_ሰማይ_25 ሆኑ !
_______
አስቀድመው ቅዱሳን ሐዋርያት 12 ብቻ ነበሩ ከመካከላቸውም ይሁዳ ገንዘብ ወዶ ዘመድ ለምዶ አገልግሎቱን ትቶ ሄደ ሐዋርያትም ወንጌል በዓለም ሳይሰበክ ቢቀር አገልግሎታችን ተስተጎግሎ መቅረቱ አይደለ ብለው እግዚአብሔር ባወቀ ይሁዳ በተዋት አገልግሎት ፈንታ ሌላ ሰው እንዲሿምላቸው በርናባስንና ማትያስን አቀረቡ መንፈስ ቅዱስም ማቲያስን መርጦ ሰጣቸው:: የሚገርመው ነገር የእግዚአብሔር ድንቅ ስጦታ ነው በአንዱ ይሁዳ ፈንታ ሁለት ምትኮችን ሰጣቸው አንዱ ማቲያስ ሲሆን ሌላው እራሱ በቃሉ ሐዲስ ሐዋርያ ብሎ የሾመው ተክለ ሃይማኖት ነው ቅዱስ ጳውሎስን ከአሳዳጅነት ቅዱስ ጴጥሮስን ከዓሳ አጥማጅነት እደጠራቸው ሐዋርያትን በጠራበት አጠራሩ አባታችን ተክለ ሃይማኖትን እንሰሳ ከሚያድኑበት ("ድ")ጠብቆ ይነበብ) ጫካ ጠርቶ በወንጌል መረብነት ሰው የሚድኑ ("ድ")ላልቶ ይነበብ አዳኝ ሐዲስ ሐዋርያ አድርጉ ሾማቸው የሐዋርያት ቁጥረም 12 ቢሆንም በሐዲሱ ኢትዮጵያዊ ሐዋርያ አማካኝነት ያለ ወትሮ 13 ሆነ ምነው መጻሕፍት 12ቱ ሐዋርያት አይደል የሚለው ቢሉ መጻሕፍት በቀረበው የመጥራትም ፀባይ አላቸው 12ቱን ሐዋርያት አስሩም አያለ እንደጠራቸው ማለት ነው ስለዚህ 12ሐዋርያት ስላለ 13ተኛ አይጨመርም አያሰኝም
#አባታችን ተክለ ሃይማኖት ቁጥራቸው ከሐዋርያት ወገን ብቻ ሳይሁን ከስማዕታትም ጋር ጭምር ነው ምነው ሰማዕታት ስለ ክርስቶስ ሲሉ ሥጋቸውን የቆረሱ ደማቸውን ለምስክርነት ያፈሰሱ እንደነ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሉ ሰዎች አይደሉም እንዴ ቢሉ አባታችን ተክለ ሃይማኖት መከራን አብዝቶ በመቀሎል ከሰማዕቱ በምን ተለዮ?በዳሞቱ ንጉስ እጃቸው በሰይፍ ተቆረጠች እግዚአብሔር እንደ ቀድሞ ጤነኛ አደረገላቸውጉልያድን በሚያካክሉ በሞተሎሚ በወታደሮች በሽምግልና አቅማቸው ደም በአፍና በአፍንጫቸው እስኪተፉ ተደብድበዋል በንብ ቀፎ ተደርገው ወደ ገደል ተጥለዋል ከዚህ ሁሉ ስቃይና ደም መፍሰስ በኃላ እራሱ አልበቃ ብሏቸው ወደ አደባባይ ወጥቼ ስለ ስምህ መስክሬ እንደሰማዕታት ደሜን አፍስሼ ልሞት እፈልጋለው አሉ:: እግዚአብሔር ግን ከዚህ በላይ ሰማዕትነት አንደሌለ ሲነግረን እኔ ከአንተ ሰውነት በእመምህ ምክንያት የሚወጣውን ፈሳሽ እኔ እንደ ሰማዕታት ደም አቆጥርልሃለው ብሎ ዕረፍታቸውን በሰማዕታት ዕረፍት ቆጠረው ::
#አንዳንድ ሞኝ ሰዎች ይህን በማንበብ እንዴት የተክለ ሃይማኖት በእመም ከሰውነታቸው የወጣ ፈሳሽ(ተቅማጥ)እንዴት ከሰማዕታት ደም ጋር እኩል ይሆናል? ሲሉ ይሰማሉ ጌታችን መዳኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በወንጌሉ" ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል"ሲል ተደምጧል #ማቴ 25 ÷40 ታዲያ ለሰው ማድረግ ለእርሱ እንደማድረግ ተደርጎ ከተቆጠረ ወይም የአባታችን የሰውነት ( ፈሳሽ ተቅማጥ) እንዴት አንደ ሰማዕታት ደም መቆጠሩ ስህተት አይደለም እንደውም ይህ ነገር ስህተት ነው ከማለት ይልቅ የጌታችን ምሳሌ ስህተት ይመስላል ሰው ሲራብ ማብላት ሰው ሲጠማ ማጠጣት ሰው ሲታሰር ሄዶ መጠነቅ የማይራበው እግዚአብሔር ተርቦ እንደ ማብላት የማይጠማውን እግዚአብሔርን ተጠምቶ እንደ ማጠጣት የመይታሰረው እግዚአብሔርን ታስሮ እንደተጠየቀ አድርጉ መቁጠር አንዴት ይቻላል? ሌላውና ወሳኙ ነጥብ በህመም ከሰውነት የሚወጣ ፈሳሽ(ተቅማጥ) እና ደም ከሚያስከትሉት ችግር አንጻር ምንም ልዮነት የላቸውም በሳይንሱም ዓለም አገልግሎቱን ያልጨረሰ ፈሳሽ ከሰውነት ከወጣ በቶላ በሌላ ፈሳሽ ምግቦች እንዲተካ ይደረጋል ለምሳሌ" ሀተት "የተሰኘውን የጠቅማጥ በሽታ ብንወስድ ለሁለት ሳምንት እና ከዛ በላይ ለሆኑ ቀኞች ተተኪ ፈሳሽ ምግብ ሳንወስድ ዝም ብንለው ወደ ሞት ያደርሰናል ይህ ማለት ደም ሥር ተቆርጦ ብዙ ደም ከፈሰሰ በኃላ ምንም ተተኪ ፈሳሽ ሳይወስዱ እንደመቀመጥ እና እነደሚያስከትለው ችግር ሊቆጠር ይችላል:: ስለዚህ ሰማዕታት ደማቸውን አፈሰሱ ሲባል ለመኖር የሚያስችላቸውን ወሳኝ ነገር(ደም)ከሰውነታቸው ወጣ ማለት ነው አባታችን ተክለ ሃይማኖትም ልክ እንደ ደም ጥቅምነቱን ሳይሰጥ ከሰውነታቸው በመውጣቱ ደሙ ሳይፈስ ቀርቶ ቢሆን ኖሮ ሰማዕታት የክብርን አክሊል ወደ ሚቀዳጅባት ሞት እንደማይቀርቡ ሁሉ አባታችንም ለሞት ባልቀረቡ ነበር::
አባታችን ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ቁጥራቸው ከሐዋርያት ወይም ከሰማዕታት ወገን ናቸው ተብሎ ብቻ አይታለፍም ከካህናተ ሰማይ ከሡራፌል ጋርም ይመደባሉ ለወትሮ ካህናተ ሰማይ ሡራፌል ቁጥራቸው 24ብቻ ነበሩ ኢትዮጵያዊው አባት ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት የኢትዮጵያ ሲሳይ ሐዲስ ሐዋርያ ሰማእት ወነብይ ወካህን በተወለዱ እና ባደጉ ጊዜ ግን 25ለመሆን ተገደዋል ::ኃዳር 24ቀን 24ቱ ካህናተ ሰማይ ሡራፌል እንደለመዱት ሥሉስ ቅዱስ ብለው መንበሩን አያጠኑ ሳለ ድንገት ቅዱስ ሚካኤል ከሰዎች ወገን የሆነ ሰው ሲሆን እንደ መላእክት ስድስት የፀጋ ክንፎች የተሰጡት ብርሃን ዘኢትዮጵያ የሆነውን አባታችን ተክለ ሃይማኖትን ይዞ አመጣው የወርቅ ማዕጥንትም ተሰጠው ከዙፋኑም ወዳጄ ተክለ ሃይማኖት ቁጥርህ ከንግዲህ ወዲህ ከ24ቱ ሰማያተ ካህናት ጋር ይሁን አለው:: 25ተኛ ካህንም ሆኖ የሥላሴን መንበር ሥሉስ ቅዱስ እያለ በወርቅ ማዕጥንት አጠነ: : ራዕ ዮሐ 4÷4 ገድለተክለ ሃይማኖት
*ይቆየን*****
#የአባታችን እረድኤትና ምልጃው አይለየን ለዘላለሙ አሜን!!!
#በድጋሚ የተለጠፈ
አ.አ ኢትዮጵያ
ተክለ ኤል ኃ/ማርያም
ኅዳር 23ቀን 2012 ዓ,ም