🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤝ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
🤝 በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
🤝አሰሮ ለሰይጣን
🤝አግዐዞ ለአዳም
🤝ሰላም
🤝እምይዜሰ
🤝ኮነ
🤝ፍስሐ ወሰላም
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ጥያቄዎቻችሁን ማድረስ ትችላላችሁ ግን ለዛሬ የእመቤታችንን ልደት አስመልተን ወቅታዊና ተያያዠ ጥያቄዎች ቢሆኑ ይመረጣል እናመሰግናለን!
👇👇👇👇👇👇
@YEAWEDIMERITE
@YEAWEDIMERITE
ዓውደ ምህረት የእናንተ
@AwediMeherit

Forwarded from ዐውደ ምሕረት
በመወለዷ ብዙዎች ደስ አለን.mp3
3.4 MB
#ዓውደ #ስብከት
በወንድማችን #ተርቢኖስ_ሰብስቤ
"#በመወለዷ ብዙዎች #ደስ ብሎናል።" ሉቃ 1÷14
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
በወንድማችን #ተርቢኖስ_ሰብስቤ
"#በመወለዷ ብዙዎች #ደስ ብሎናል።" ሉቃ 1÷14
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
"፤ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥ "
(ኦሪት ዘጸአት 15: 3)
እውነት ነው አሏህ አይወልድም
ከሰሞኑ ገጸ አውታር (fb) ላይ ሲራኮቱ የነበሩ የቃላት ቅብብሎሽ የቁጭት ይሁን ያለመረዳት የምንሰማቸው ንግግሮች ጣት አልፋ ልጥፎች ጊዜውን እንደጨረሰ ኮከብ እየተወረወሩ ሲረግፉ እያየን ነው፡፡ በዚህም የተሳተ ነገር እያየን ክርስቲያን ሆኖ ቁራንን ያመነ እስኪመስል አሏህ የሚለውን መጠርያ ለእግዚአብሔር የሰጠ ክርስቲያን እንድናይ አደርጎናል በዚህም ምክንያት እግዚአብሔር ማነው አሏህስ ማነው የሚል ጥያቄ በውስጤ አጫረ እኔም ጣቴን ወደ ገበታው ሰደድኩ እንዲህም ተጣፈ ፡፡
ወደ ጉዳዩ ስገባ መቼም ያልሰማ የለምና ጠቆም አደርጌ ልለፍ ነገርየው ጧ ያለው በዋልታ ቴቪ የሃይማኖት የፀሎት መርኀግብር በሚያስተላልፍበት ወቅት ነበር ከእኛ ከተዋሕዶ ምዕመናን ዘንድ ወቀሳ ለምን ተነካን አይነት ነገር የተሰማው ወይም ሁለት ሳምንት ያህል አየሩን የተቆጣጠረው እና ለቃላት ውርዋሬ ምክንያት የሆነው ጉዳይ በኢስላም ፕሮግራም በዋልታ ሲተላለፍ የቀረበው ኡስታዙ ያነሳው ሀሳብ ነበር ፡፡ ኡስታዙ የኢስላም አስተምህሮን ተመርኩዞ ያነሳውን ሃሳብ ሙሉውን ባናይም ክርስቲያኑ ቁራን የተቀበለ እስኪመስል በቁራን ላይ የተጻፉትን እስከማመን ያደረሰውን አመለካከት እተቻለው፡፡ ምክንያቱም እንደ ክርስቲያን እግዚአብሔር የሚለውን ስም መተኪያ የሌለው እንደሆነ አውቃለውና
እግዚአብሔር ማለት አሏህ ማለት ነውን የሚለውን መመለስ ያሻል፡፡
ኦሪት ዘፍጥረትን ስንመለከት
"፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ። "
(ኦሪት ዘፍጥረት 1: 1)
በማለት የመጀመርያ የመጽሐፍ ቅዱስ ጹሑፍ ሲጀምር የሚያስረዳን
እህተ ሙሴ ማርያም እንዲህ ያለችው እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው በማለት በዘፀ 15 : 3 ላይ የክርስትና የእምነት ተከታይ የሆነ ምዕመን አምላክ ከሚለው ስም አስቀድሞ እግዚአብሔር የሚለው ስም እንዳለ መረዳት ማወቅ መገንዘብ ይኖርብናል፡፡ አማልክት የተባሉ ጣዖታት አሉና የነዚህ የጠቀስናቸው አማልክት ፈጣሪ አስገኝና የማይተካከሉት የአማልእክት አምላክ አለ ስሙም እግዚአብሔር ነው ፡፡ ሌሎቹ አማልክት ከኛ ይወገዳሉ ለዚህም ነው "፤ ያዕቆብም ለቤተ ሰቡና ከእርሱ ጋር ላሉት ሁሉ እንዲህ አለ። እንግዶቹን አማልክት ከመካከላችሁ አስወግዱ፥ "
(ኦሪት ዘፍጥረት 35: 2)
ለዚህም ነው አማልክት ላይ የሚፈረድባቸው "፤ በግብፅም አማልክት ሁሉ ላይ እፈርድባቸዋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ። "
(ኦሪት ዘጸአት 12: 12)
ለዚህም ነው ከእግዚአብሔር ሊበልጡ አንዳች ነገር የሌላቸው የእርሱ ፍጥረት የሆኑ የማይስተካከሉ አልቦ ፡ ያልገዘፉ ኢምንት መሆናቸውን መጽሐፍ ቅዱስ የሚነግረን
"፤ እግዚአብሔር ከአማልክት ሁሉ እንዲበልጥ አሁን አወቅሁ አለ። "
(ኦሪት ዘጸአት 18: 11)
እግዚአብሔር ብለን ስንጠራ የአማልክት አምላክ ነውና ሌላ አምላክ የለንም እንዲህ ተብለናል
"፤ ያልኋችሁንም ነገር ሁሉ ጠብቁ፤ የሌሎችንም አማልክት ስም አትጥሩ፥ ከአፋችሁም አይሰማ። "
(ኦሪት ዘጸአት 23: 13)
በጥቅሉ አማልክት የብዙ ቁጥር ነው መጨረሻቸው ጥፋት ለሚከተሏቸው ውድቀት በመሆኑ ፍጡር በመሆናቸው አንዳች የላቸውምና መ.ቅ እንዲህ ይለናል
"፤ እናንተም። ሰማይንና ምድርን ያልፈጠሩ እነዚህ አማልክት ከምድር ላይ ከሰማይም በታች ይጠፋሉ ትሉአቸዋላችሁ። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 10: 11)
እግዚአብሔር የሚለው ስም አምላክ ከሚለው መጠርያ አስቀድሞ ተዋወቅነው ሊያውም ፍጥረቱን በመፍጠር ፡፡ ታዲያ እግዚአብሔር የሚለው ቃል ምን ማለት ነው ከየት ቋንቋስ ተገኘ የሚለውን ስንመለከት
እዚአብሔር የሚለው ቃል የተገኘው ከግዕዝ ቋንቋ ሲሆን ሁለት ቃላትን አስተባብሮ ይዟል እግዚእ እና ብሔር ትርጓሜውም እግዚእ ማለት ገዢ ወይም ጌታ ሲሆን፤ ብሔር ማለት ደግሞ አገር ማለት ነው። የተሟላ ትርጉም ፡ የብሔር ገዢ ከሁሉ በላይ የሆነ ፡ ዓለምን የፈጠረ ፡ ብቸኛ አለቃ ማለት ነው። መጋቤ ዓለማት ፈጣሪ ዓለማት እርሱ እግዚአብሔር ማለት ነው፡፡
አሏህ ማለት ምን ማለት ነው
ከተለያዩ መጣጥፎች ከአርኪኦሎጂ ጥናቶች ቅድመ ኢስላም ምን ማለት ነበር የሚለውን ማየት አስፈላጊ ይመስለኛል
አላህ በታሪካዊው ቅድመ-እስላማዊ አረቢያ የተገነባ የጨረቃ አምላክ god moon የጨረቃ አምላክ ጥናት የመነጨው በ 20 ኛው ክፍለዘመን መጀመሪያ ላይ ነው ፣ በአሜሪካ የ ሀሳቡ የቀረበው በአርኪኦሎጂስት የሆኑት ሁጎ ዊክለር እ.ኤ.አ. በ 1901 ነበር ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 1990 ዎቹ ውስጥ በአሜሪካ ውስጥ በሰፊው ተሰራጭቷል ፡፡ በመጀመሪያ በሮበርት ሞይይ በራሪ ጽሑፍ godmoon (እ.ኤ.አ. የጨረቃ አምላክ) -የ መካከለኛው ምስራቅ አርኪኦሎጂ ምርምሮች እንደገና (1994) በመጨረሻም ጥናታቸውን አሳውቀዋል ፡፡ የተሰኘው መጽሐፉ እስላማዊ ወረራ: - የዓለምን ፈጣን እድገት እያደገ የመጣው ሃይማኖት (2001)። የሞይ ሀሳቦች በ 1994 “አላህም ልጅ የለውም” የሚል ልብ ወለድ ካርቱን ታሪክ በቀረበው የካርቱን ጸሐፊ እና አሳታሚ ጃክ ቺ በሰፊው ተሰራጭቷል ፡፡ [የመጀመሪያ ምርምር?] ‹አላህ› በቅድመ እስላማዊ የአረብ-ተረት አፈ ታሪክ ውስጥ የጨረቃ አምላክ ስም ነው ሲል ይከራከራል ፣ እስልምና ውስጥ አሏህ የሚለው ቃል ሙስሊሞች ከይሁዳ-ክርስትያኑ የተለየ አምልኮን እንደሚያመለክቱ ያሳያል ፡፡ የጨረቃ ቀን መቁጠሪያ አጠቃቀም እና በእስላም ውስጥ የጨረቃ ምስሎችን መስፋፋቱ አንዳንዶች የዚህ መላምት መነሻ እንደሆኑ ይናገራሉ ፡፡
ችግሩ የሚመነጨው አረብ ክርስቲያኖች ይህን ቃል መጠቀማቸው የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች እግዚአብሔርን አሏህ ብለው እንዲያስቡ ማድረጉ ነው፡፡ የጥንታዊው እስልምና ፕሮፌሰር ጆሴፍ ላምርድ እንዳሉት ሀሳቡ “ለሙስሊሞች ስድብ ብቻ አይደለም ፣ ነገር ግን በአላህ ስም‹ አላህ ›የሚለውን ስም የሚጠቀሙትን አረብ ክርስቲያኖችን መሳደብ ነው ፡፡ ቁርአን ራሱ የጨረቃ አምልኮን ያወግዛል ፡፡ ፊስላትላ (በዝርዝር የተብራራ) የቁርአን ምዕራፍ 41 ቁጥር 37 እንዲህ ይላል- ከምልክቶቹም ሌሊትና ቀንም ፀሐይና ጨረቃም ናቸው ፡፡ ለፀሐይም ሆነ ለጨረቃ አትስገድ (ተገዙ) ግን (ተገዙ) ፤ ተገዛው ለፈጠረው አላህ ሰገዱ ፡፡ ለዚህ ነው ቁራን መሠረታዊ ችግሮች አሉበት የሚባለው ከክርስቲያን ነጋዴዎች ከፈላስፋ ንግርቶች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሱ ታሪኮችን አጉዱሎ ሳያሞላ ፡ አንጋዶ ቀጥ ሳያደርግ፡ ታሪክን ለባለቤቶቹ ሳያስቀምጥ የአንዱን ለአንዱ በመስጠት አሏህ godmoon እየተተረጎመ ለጨረቃ አትስገድ የሚለን፡፡ ወደተነሳውበት ሀሳብ ሳመራ፡፡
በምዕራባውያን ጥናት
ክርስቲያን ጁሊየን ሮቢን/Christian Julien Robin/ Charles Russell እንደሚናገሩት ሁሉም የሚታወቁ የደቡብ አረቦች መለኮታዊ አካላት አወንታዊ ወይም ተከላካይ ሚና እንደነበራቸው እና እርኩሳን ሀይሎች የሚጠቀሱ ብቻ ናቸው ነገር ግን በጭራሽ እንደ ሰው አልነበሩም ፡፡ የአማልክት ሚናዎች አንዳንድ ሊቃውንት እንደሚሉት በመካ ውስጥ ሳይቀር በቅድመ-እስላማዊ አረቢያ ውስጥ አላህ እንደ አምላክ ተደርጎ የሚቆጠር ፣ ምናልባት ፈጣሪ ፈጣሪ ወይም በብዙ ጣዖት አምላኪነት ውስጥ የላቀ አምላክ እንደሆነ ተደርጎ ተገልጻል ፡፡

አላህ የሚለው ቃል (ከአረብ አል-ኢላ ትርጉሙ “አምላክ” የሚል ትርጉም አለው) እንደ ስም ሳይሆን እንደ ማዕረግ ሆኖ ሊያገለግልም ይችላል ፡፡ የአላህ ጽንሰ-ሀሳብ በቃሉ ውስጥ ግልፅ ሊሆን ይችላል ፡፡ የመካን ሃይማኖት ቅድመ እስልምና መሠረት መካዎች እና ጎረቤቶቻቸው አል-ላታ ፣ አል-ኡዛ እና ማናት የተባሉ እንስት አምላክ የአላህ ሴት ልጆች እንደሆኑ ያምናሉ በአህጉራዊም ሆነ በክርስትና ቅድመ-እስላማዊ ጽሑፎች ውስጥ የአላህ ቃል የሚለው ቃል ልዩነቶች ይገኛል ፡፡ የአላህ ማጣቀሻዎች በቅድመ እስላማዊው የአረብ ገጣሚው ዙሂር ቢን አቢ ሱማ ቅኔ ውስጥ ይገኛል ፣ ይህም ከመሐመድ በፊት ትውልድ የኖረው ቅድመ-እስላማዊ የግል ስም ነው ፡፡ የመሐመድ አባት ስም bdAbd-Allh ሲሆን ትርጉሙም “የአላህ አገልጋይ” ማለት ነው ፡፡Regional variants of the word Allah occur in both pagan and Christian pre-Islamic inscriptions. References to Allah are found in the poetry of the pre-Islamic Arab poet Zuhayr bin Abi Sulma, who lived a generation before Muhammad, as well as pre-Islamic personal names.Muhammad's father's name was ʿAbd-Allāh, meaning "the servant of Allah".
ቻርለስ ራስል/ Charles Russell /ኮልተር እና ፓትሪሺያ ተርነር የአላህ ስም ከአልያ ከሚባለው ከቅድመ-እስላማዊ አምላክ የተገኘ እና እንደ ኤል ፣ ኢላ እና ዮይም ተመሳሳይ ነው ብለው ያስባሉ ፡፡ እንደዚሁም አንዳንድ ባህሪያቱን እንደ አልማህካ ፣ ካህል ፣ ሻከር ፣ ዋርድ እና Warakh ባሉት በጨረቃ አምላኪዎች ላይ የተመሰረቱ የሚመስሉ እንደሆኑ ተገንዝበዋል፡፡
word Allah occur in both pagan and Christian pre-Islamic inscriptions.References to Allah are found in the poetry of the pre-Islamic Arab poet Zuhayr bin Abi Sulma, who lived a generation before Muhammad, as well as pre-Islamic personal names.Muhammad's father's name was ʿAbd-Allāh, meaning "the servant of Allah".

ይህ የሚያሳየው የመሐመድ አባት ለጣዖቱ አገልጋይ በመሆናቸው የተሰጠ ማዕረግ መሆኑነው፡፡ክርስቲያኑ መገንዘብ ያለበት እነርሱ/እስላም/የሚያነሱትን ሀሳብ በሙሉ እያመጣን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ መሰንቀር አግባብ አይደለም መጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍትን ሁሉ ማኔ ቴቄል ፋሬስ እያለ እየመዘነ ግርድፉን የሚለይ ገለባውን የሚበትን ጠማማውን የሚያቃና ሚዛን እንጂ ሌሎች መጽሐፍትን የመጽሐፍ ቅዱስ መመዘኛ ማድረግ እንደ ክርስቲያን ክህደትም ነው መመዘኛ ልናደርጋቸውም አይገባም ፡፡፡ሳጠቃልል አሏህ ማለት እግዚአብሔር ማለት አይደለም ዳጎን ከታቦተ ጽዮን ምንም ህብረት የለውም፡፡
ተፃፈ በሣልሳዊ ግንቦት ፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ/ም
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ተፃፈ በሣልሳዊ ግንቦት ፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ/ም
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤝ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
🤝 በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
🤝አሰሮ ለሰይጣን
🤝አግዐዞ ለአዳም
🤝ሰላም
🤝እምይዜሰ
🤝ኮነ
🤝ፍስሐ ወሰላም
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ጥያቄዎቻችሁን ማድረስ ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇
@YEAWEDIMERITE
@YEAWEDIMERITE
ዓውደ ምህረት የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit
🤝ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
🤝 በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
🤝አሰሮ ለሰይጣን
🤝አግዐዞ ለአዳም
🤝ሰላም
🤝እምይዜሰ
🤝ኮነ
🤝ፍስሐ ወሰላም
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ጥያቄዎቻችሁን ማድረስ ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇
@YEAWEDIMERITE
@YEAWEDIMERITE
ዓውደ ምህረት የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit
Forwarded from Deleted Account
እሺ እኛ አካባቢ በክርስቲያኑ ህዝብ ላይ ጥያቄ ይበዛል እንደምናውቀው ደግሞ ህዝቡ ሀይማኖታዊ ተምህርት ላይ የለበትም ማለት ይቻላል። የተማሩትም ጥያቄዎችን የመመለስ ብቃት ላይ የደረሱ አይመስለኝም።
አሁን አብዛኛው ሙስሊም የሚጠይቀኝን ጥያቄ ልንገርህ፦
1. ኢየሱስ ተሰቅሎ ከዚያም ከሞተ በኋላ ልክ በሞተበት ሰአት አለምን ማን ነበር የሚመራት?
2. ህፃን ከተወለደ በኋላ ለምን ክርስትና ይነሳል ? እንደተፈጠረ ክርስትና ካልተነሳ ክርስቲያን አይሆንም ማለት ነወ?

Audio
#ያሬዳዊ_መዝሙር (ጽፋት)
#ትዌድሶ_ደብረ_ሊባኖስ_ገዳሙ
#በምክሐ_ደናግል_ማርያም_ወጣቶች_መንፈሳዊ_ማኅበር_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ወላጅ_ክፍል_አባላት
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
ግንቦት 12 ቀን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ክቡር አጽም ከደብረ አስቦ ወደ ደብረ ሊባኖስ የፈለሰበት ዕለት ነው።

"ሐሰተኞች ናችሁ እንጂ ከተክለ ሃይማኖት ወገን ልጆች አይደላችሁም "
ገድለ ተ/ሃይማኖት 61÷1-10
ነሐሴ 1989 ዓ/ም ዕትም
ከአባታችን ልጆች ደግሞ ሁለቱ ወደ ኢየሩሳሌም ወረዱ ከእስክንድርያው ሊቀ ጳጳስ ዘንድ ደርሰውም ከእርሱ ተባረኩ ከወድሄት ናችሁ? አላቸው ከኢትዮጵያ ነን አሉት የእግዚአብሔር ሰው የተክለ ሃይማኖትን መቃብር ታውቁታላችሁን? አላቸውአዎን እናውቀዋለን ከዛ መጣን አሉት ሊቀ ጳጳሱም ሰምቶ ተነስቶ ሰገደላቸው እግራቸውንም ሳመ በምን ነገር ከዚህ መጣችሁ አላቸው የነፍሳችንን ድኅነት ልንሻ አሉት :: ጮሆም ወይ ሰው የነፍሱን ድኅነት ሳያውቅ ለካ ይጎዳልን? መድኃኔታችሁን ተዋችሁ ሕይወታችሁንም ጠላችሁት ጌታ ለተክለ ሃይማኖት በአጽሙ ቦታ የተቀበረውን ዘወትር ከእርሷ ዘንድ የሚኖር የሁለተኛይቱ ቀን በግልጽ ከአንተ ጋር ይለፍ ያለውን አልሰማችሁምን? አላቸው::ከሊቀ ጳጳሱም ንግግር የተነሳ መነኮሳቱ አደነቁ ::
ለእኔ ምን ታደርጉልኛላችሁ ተመልሳችሁ ወደ ሀገራችሁ ሂዱ አላቸው እኛ ካንተ ጋር እንኖራለን እንጂ አንመለስም አሉት ምን ሥራ ታውቃላችሁ አላቸው? የወይን ተክል ሥራ መኮትኮት እናውቃለን አሉት የወይንም ቦታ ሥራ እንዲያዮ ላካቸው :: ከዛም በደረሱ ጊዜ በእጃቸው ሳይነኩት ገና በዐይናቸው ቢያዮት ያ በቦታው ያለው ወይን ደረቀ ለሊቀ ጳጳሱም ይህን ነገሩት ሊቀ ጳጳሱም ሰምቶ እጅግ ደነገጠ እነዚያንም መነኮሳት ጠርቶ ባያችሁት ጊዜ የወይን አትክልት ቦታዬ እንደደረቀ ስለ እናንተ ነግረውኛል ፍጥረታችሁ ከምንድነው? አላቸው ችግረኞች ሰዎች ነን እኛስ ከተክለ ሃይማኖት ልጆች ወገን ነን አሉ ሊቀ ጳጳሱም ከተክለ ሃይማኖት ልጆች ወገን ብትሆኑ ደረቁ እንኳን እርጥብ በሆነ ነበር እርጥቡ የቦታዬ ወይን ባያችሁት ጊዜ የደረቀ አይደለምን "ሐሰተኞች ናችሁ እንጂ ከተክለ ሃይማኖት ልጆች ወገን አይደላችሁም " አላቸው አባታች ሆይ ሐሰት እንዳልተናገርን ነፍሳችን በእጁ ያለ እግዚአብሔር ምሥክራችን ነው አሉት:: እንኪያስ የቦታዬ ወይን ስለምን ደረቀ አላቸው እንጃ የሆነውንስ ነገር አናውቅም አሉት የተክለ ሃይማኖትን መቃብር የተሾሙ አበ ምኒት ተሰናብታችውታልን? አላቸው አልተሰናበትነውም አሉት ሊቀ ጳጳሱም እጆቹን አጨበጨበ ና የቦታዬ ወይን ስለዚህ ነገር እደ ደረቀ አሁን ገና አወቅሁ አለ ሊቀጳጳሱም በመላእክቶቹና በእግዚአብሔር ዘንድ ተክለሃይማኖት የክቡር ነው ዘወትርም መንፈስ ቅዱስ በመቃብሩ ላይ ይረባል በተክለ ሃይማኖት ወንበር የተቀመጠ ተክለ ሃይማኖት ነው አሁንም ወደዛ ሂዱ ያለ መቃብሩ የመዳን ተስፋ የላችሁም የወይኔንም ቦታ አታጥፉሁ አላቸው ከእርሱም ተባርከው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ:: በእውነት እኛንም ከተሰደድንበት የክህደት መንገድ ይመልሰን ዛሬ ከቅዱሳን መቃብር ይቀው የቅዱሳኑን አጽም ተጸይፈው የሚጸድቁ የሚመስላቸው ብዙ ናቸው ከቅዱሳኑ አጽም ጋር ግን እግዚአብሔር እንዳለ አያሰውሉም "፤ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው እግዚአብሔር ከሁሉ ያድናቸዋል እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም። " መዝ 33 (34)÷20 በቅዱሳኑም አጽም ድንቅ እንደሚያደርግ አያምኑም "የኤልሳዕንም አጥንት በነካ ጊዜ ሰውዮው ድኖ በእግሩ ቆመ። " መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 13÷21 ስለዚህም ዓለሙ ከቅዱሳን አጽም ይልቅ የሚሊዮን ዓመት ቅሪተ አካል የነ ሉሲና የነ አርዲ እንዲሁም የነ ሠላምን አጽም ማክበሮ እና በመስታወት እጥሮ ዕለተ ዕለት መጎብኘቱን ይመርጣል ከነ ሉሲ አጥንት ጋር ግን እግዚአብሔር የለም አይጠብቃቸውምም ስለዚህ ከከፊል ቅሪት አጽም ያለፈ ሙሉ አጽማቸው ሊገኝ አልቻለም አፈር በልቶት ብል ሰባብሮት ጠፍቷልና የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል የኃጥህ ስም ግን ይጠፋል እንዳለ መጻሕፍ:: ምሳ10÷7
የአባታችን የተክለሃይማኖት አጽም ለ57ዓመት በደብረ አስቡ (አሰቦት ገዳም ) ከቆየ በኃላ በፍቃደ እግዚአብሔር ግንቦት 12 ቀን በዛሬዋ እለት ብዙ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቹ በተገኙበት ወደ ደብረ ሊባኖስ ፈልሷል ይህም የሆነው ደብረ አሰቦት ጠባብ በመሆኗና በዓሉን ለማክበርም ሆነ በቅዱሱ አጽም ጥላ ሥር ተከልለው ለመኖር የሚመጡ ሰዎች ብዙ ሊሆኑ ስለሚችል ቦታዋ እንዳትጠባቸው በማሰብ ከደብረ አስቦ ወደ ደብረ ሊሊባኖስ ሊፈልስ ችሏል (ተጨማሪ መረጃ ገ/ተ/ሃይማኖት ምዕራፍ 56 ይመልከቱ) እስካሁንም የጻድቁ አጽም በዚያ አለች::ታዲያ እነዚያ ሁለት መነኮሳት ከዚህች የተቀደሰች ሥፍራ ኮብልለው ወደ ኢየሩሳሌም ሄዱ ሄደው ግን ፍሬ ሊያፈሩ አልቻሉም እንዲያውም ያፈራውን የወይን ቦታ ሰላዮት ብቻ ደርቆ ተገኝቷል::ይገርማል ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ተክል ከተክለ ሃይማኖት ተለይቶ ፍሬ ማፍራት አይቻልም ዛሬ ብዙዎች ከቅዱሳን ቤት ወጥተው ፍሬ ለማፍራት ይሞክራሉ ግን አይቻላቸውም :: መነኮሳቱ ከተክለ ሃይማኖት የመቃብር ሥፍራ መጣን ብለው ነበር ነገር ግን የበለጠውን ጥለው መተዋልና ሊቀ ጳጳሱ ተቆጣ በቤቱ ካደጉት ይልቅም ስለ አባታችን የአጽም(የመቃብር ሥፍራ) ቃል ኪዳን እየነገረ ይበልጡኑ አስገረማቸው አብረውት የኖሩ ቢሆኑም እዳማያውቁት ሆነባቸው ተደነቁም ጥለነው የመጣነው ከመጣንበት ነገር የሚበልጥ ሆኖ ስናገኘው የእንደሚሰማን ዓይነት ስሜት አደረባቸው ዛሬስ አብረነው የምንኖር ግን የማናውቀው ስንቶች እንሆን? ያለ "እኔ አዳች ልታደርጉ አትችሉም እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ" እንዳለ ከግንዳችን የተለየን ፍሬ ማፍራት የማንችል ጭራሮች ብዙ ነን :: የዛፍ ቅርንጫፍ ከዛፉ እስካለ ድረስ ቅርንጫፍ ይባላል ከዛፉ ተቆርጦ ከወደቀ ወዲያ ግን ጭራሮ እንጂ ቅርንጫፍ አይባልም በፀሐይ ደርቆ በንፋስ ተወስዶ ይጣላል ወይም ወደ እሳት ይጣላል:: "፤ እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል። ዮሐ 15÷5 ተክለ ሃይማኖት የሕይወት ዛፍ ናቸው::የሚጠጋቸውም (30)(60)(100) ያማረ ፍሬዎችን አፍርቶ ይገኛል ወደ እሳትም ሳይሆን ወደ ዘላለም ደስታ ይገባል :: መነኮሳቱ ያዮት የአትክልት ቦታ ደርቆ በመገኘታቸው ሊቀ ጳጳሱን አሳዘነው እነዚያንም መነኮሳት ጠርቶ ባያችሁት ጊዜ የወይን አትክልት ቦታዬ እንደደረቀ ስለ እናንተ ነግረውኛል ፍጥረታችሁ ከምንድነው? አላቸው ችግረኞች ሰዎች ነን እኛስ ከተክለ ሃይማኖት ልጆች ወገን ነን አሉ ሊቀ ጳጳሱም ከተክለ ሃይማኖት ልጆች ወገን ብትሆኑ ደረቁ እንኳን እርጥብ በሆነ ነበር እርጥቡ የቦታዬ ወይን ባያችሁት ጊዜ የደረቀ አይደለምን "ሐሰተኞች ናችሁ እንጂ ከተክለ ሃይማኖት ልጆች ወገን አይደላችሁም " አላቸው ዛሬም ልብ ተክንኖውን ለብሰን ስንቀድስ ስንዘምር ስናገለግል ያየን ቤቱ ስንመላለስ የተመለከተን ነገር ግን የተክልዬ ልጆች ናቸው ተብሎ ለመጠራት የማንመጥን ብዙ አለን:: የማያፈራ ተክል እራሱ ከመነቀሉ በተጨማሪም ያደገበትን ቦታ ያቦሳቁላል ያደርቃል ሊሎችም ተክሏች እንዳያፈሩ ቢያፈሩም በአረም ተሞልተው ፍሪያቸው እንዳይታይ ያደርጋል :: ፈሪሳዊያንና ጸአፍት አብርሃም አባታችን ዳዊት መንግሥታችን እያሉ ይታበዮ ነበር የአብርሃምን እምነት ግን አአልተከሉም የዳዊትን ፍሬ ግን አላፈሩም እንዲህ ከመሆን ጻድቁ የእምነት ገበሬ ተክለ አይማኖት አባታችን ይጠብቁን በሃይማኖት ይትከሉን በምግባር ይኮትኩቱን በረድኤታቸው ያረስርሱን "ሐሰተኞች ናችሁ እንጂ

ከተክለ ሃይማኖት ወገን ልጆች አይደላችሁም " ከመባልም ይሰውሩን...አሜን ይቆየን!✍
@AwediMeherit
@AwediMeherit
አዘጋጅ :-ተርቢኖስ ሰብስቤ ኃ/ማርያም
👇👇👇👇👇👇
@YEAWEDIMERITE
@YEAWEDIMERITE
ግንቦት12ቀን 2012ዓ/ም
@AwediMeherit
@AwediMeherit
አዘጋጅ :-ተርቢኖስ ሰብስቤ ኃ/ማርያም
👇👇👇👇👇👇
@YEAWEDIMERITE
@YEAWEDIMERITE
ግንቦት12ቀን 2012ዓ/ም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🤝ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
🤝 በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
🤝አሰሮ ለሰይጣን
🤝አግዐዞ ለአዳም
🤝ሰላም
🤝እምይዜሰ
🤝ኮነ
🤝ፍስሐ ወሰላም
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ጥያቄዎቻችሁን ማድረስ ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇
@YEAWEDIMERITE
@YEAWEDIMERITE
ዓውደ ምህረት የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit
🤝ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
🤝 በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን
🤝አሰሮ ለሰይጣን
🤝አግዐዞ ለአዳም
🤝ሰላም
🤝እምይዜሰ
🤝ኮነ
🤝ፍስሐ ወሰላም
ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ጥያቄዎቻችሁን ማድረስ ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇
@YEAWEDIMERITE
@YEAWEDIMERITE
ዓውደ ምህረት የእናንተ
@AwediMeherit
@AwediMeherit