ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
929 photos
24 videos
271 files
192 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
Audio
#ያሬዳዊ_መዝሙር (ጽፋት)

#ትዌድሶ_ደብረ_ሊባኖስ_ገዳሙ

#በምክሐ_ደናግል_ማርያም_ወጣቶች_መንፈሳዊ_ማኅበር_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ወላጅ_ክፍል_አባላት

እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት በዓለ ፍልሰተ አጽም በሠላም አደረሳችሁ።

በዚህ ዕለት የብጹዕ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት አጽማቸው #ከደብረ_አስቦ ወደ ደብረ ሊባኖስ የፈለሰበት (በክብር ያረፈበት) ዕለት ነው።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ያሬዳዊ_መዝሙር (ጽፋት)

#ትዌድሶ_ደብረ_ሊባኖስ_ገዳሙ

#በምክሐ_ደናግል_ማርያም_ወጣቶች_መንፈሳዊ_ማኅበር_ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ወላጅ_ክፍል_አባላት

እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።

ግንቦት 12 ቀን የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ክቡር አጽም ከደብረ አስቦ ወደ ደብረ ሊባኖስ የፈለሰበት ዕለት ነው።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit