ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
932 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
ሥነ ፍጥረት01.3gpp
3.1 MB
#ሥነ_ፍጥረት

#ክፍል_አንድ

#በዲያቆን #ኢዩኤል_ዳኛቸው

#ይዘት
👉 የሥነ ፍጥረት ትርጉም
👉 ሥነ ፍጥረት የተፈጠሩበት ዓላማ
👉 ሥነ ፍጥረት የተፈጠሩበት መንገድ
👉 የሥነ ፍጥረት መገኛ

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ ሥነ ፍጥረት ማለት ምን ማለት ነው?
ለ እግዚአብሔር ሥነ ፍጥረትን ለምን ፈጠረ?
ሐ እግዚአብሔር ሥነ ፍጥረትን ለምን በሀልዮ በነቢብ በገቢር ፈጠረ?
መ ሥነ ፍጥረት ከምን ተገኙ?

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
ልሳነ_ግዕዝ_ፊደል.mp3
539 KB
#ትምህርተ_ልሳነ_ግዕዝ

#ክፍል_ሁለት

#በመሪጌታ #አምሳለ_አበበ

#ይዘት
👉 የግዕዝ ፊደልና ቃላት አገባብ ቅድመ አባ ሰላማ
👉 ትርጓሜ ፊደላት ከሀ እስከ ቀ

#ማስታወሻ

ምሳሌ ቀደሰ
ቅድመ አባ ሰላማ 👉 ሰደቀ
ተብሎ ይጻፍና ከቀኝ ወደ ግራ ሲነበበ "ቀደሰ" ተብሎ ይነበባል።

ምሳሌ አክሱም
ቅድመ አባ ሰላማ 👉 መሰከአ
ተብሎ ይጻፍና ከቀኝ ወደ ግራ ሲነበብ "አከሰመ" ይላል። ምክኒያቱም ከካዕብ እስከ ሳብዕ ያሉ ቅጥያዎች ባለመኖራቸው "አክሱም" የሚለውን ቃል ለመጻፍ በግዕዝ (በመጀመሪያዎቹ) ቃላት ብቻ "አከሰመ" ተብሎ ይጻፋል።

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

፩ የሚከተሉትን ቃላት ቅድመ አባ ሰላማ ይጻፉ እንደነበር አድርጋችሁ ጻፉ።

ሀ ለብሰ
ለ ከብረ
ሐ ግብረ
መ ታሕተ

፪ ከሀ እስከ ቀ ያሉት የግዕዝ እና የአማርኛ ፊደላት ትርጉማቸውን ጻፉ።

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit