ዐውደ ምሕረት
3.68K subscribers
932 photos
24 videos
271 files
193 links
"ቤተ ክርስቲያን ባሕረ ጥበባት
አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት"
Download Telegram
ያለፈው_ዘመን_ይበቃልና.mp3
2.2 MB
#ዓውደ ስብከት

"ያለፈው ዘመን ይበቃልና።" 1ጴጥ 4:3

በወንድማችን #ዲያቆን #ኢዩኤል ዳኛቸው


👇👇👇👇👇👇
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👉 @AwediMeherit 👈
👆👆👆👆👆👆
ሥነ ፍጥረት01.3gpp
3.1 MB
#ሥነ_ፍጥረት

#ክፍል_አንድ

#በዲያቆን #ኢዩኤል_ዳኛቸው

#ይዘት
👉 የሥነ ፍጥረት ትርጉም
👉 ሥነ ፍጥረት የተፈጠሩበት ዓላማ
👉 ሥነ ፍጥረት የተፈጠሩበት መንገድ
👉 የሥነ ፍጥረት መገኛ

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ ሥነ ፍጥረት ማለት ምን ማለት ነው?
ለ እግዚአብሔር ሥነ ፍጥረትን ለምን ፈጠረ?
ሐ እግዚአብሔር ሥነ ፍጥረትን ለምን በሀልዮ በነቢብ በገቢር ፈጠረ?
መ ሥነ ፍጥረት ከምን ተገኙ?

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
Audio
#ሥነ_ፍጥረት

#ክፍል_ሁለት

#ዲያቆን #ኢዩኤል_ዳኛቸው

#ይዘት
👉 የዕለተ እሁድ ሥነ ፍጥረት አራቱ ባሕርያት

#አድማጮች የምትሳተፉባቸው ከትምህርቱ የተወጣጡ ጥያቄዎች

ሀ አራቱ ባሕርያት ከምን ተፈጠሩ?
ለ አራቱ ባሕርያት የእግዚአብሔርን ባሕሪይ እንዴት ይገልጻሉ?
ሐ አራቱ ባሕርያተ ሥጋ እንዴት የሰው ልጅን የዕድሜ እርከን ይገልጣሉ?

መልሳችሁን

👉 @Abenma

ላይ አድርሱን።

እንዲሁም ትምህርቱ ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ሀሳብ አስተያየት ጥያቄ

👉 @Midyam
👉 @Estiffit
👉 @Abenma

ላይ ያድርሱን። ትምህርቱን ለወዳጆችዎ ማጋራቱን አይዘንጉ።

👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit
👉 @AwediMeherit