አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
569 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
ወግ አጥባቂ የምትሆኚበት ጊዜ አለ>>

«አይዞሽ ፍርሃት አይግባሽ ራኪ! ይህ እኮ የለመድኩት ነገር ነው፡፡ቢዝነስ የሚበዛባቸው ክለብ ሀላፊዎችም
ይህን ሲጠይቁኝ ነው የኖሩት፡፡There is no free lunch in this fucken world. አትስጊ! ኡስማንም
ካንኳኳ ይከፈትለታል፡፡ አስፈላጊ ከሆነም ነፍሱን እስኪስት እበዳዋለሁ…እንበዳለን ስንል እንበዳለን አንቀልድም!”

ተደጋግፈን ሳቅን! አሳሳቃችን የብዙ ሰዎችን ትኩረት ሳበ፡፡ “Are you serious?ሮዚ”

"Yeap!"

ራኪ ፈገግ አለች፡፡ በሲጋራዋ ጢስ መሀል ፈገግታዋን ለሁለተኛ ጊዜ አየሁት፡፡
Rozi!Come and give me a kiss on my cheek” ጉንጬን ሳምኳት፤
ሮዚ አሁኑኑ ኡስማንን ደውዬ ቀጠሮ አሲዘዋለሁ፡፡ ባንቺ ስንት ኮሚሽን እንደማገኝ አላውቅም፡፡

ጠዋት ተያይዘን አትላስ ቢሮው እንሄዳለን፡፡ ኡስማን ወደደሽ ማለት ዶላር ወደደሽ ማለት ነው፡፡ባካፋ
ትዝቂዋለሽ፡፡ በአጭር ጊዜ ካልተተኮስሽ “ራኪ ውሸታም” በይኝ”፤

በእስካሁን ጓደኝነታችን ራኪ ሲበዛ ግልጽ እንደመሆኗ ዋሽታኝ አታውቅም፡፡ያለችውን አመንኳት. በበነጋታው ከንጉስ ኡስማን ጋር ተዋወቅን፡፡

#የኡስማን_ወፎች

ኡስማን አትላስ ጋር የሚገኘው ቢሮው ስገባ ባየኃቸው ሴቶች ደነገጥኩ፡፡ ራሴን ጠላሁት፣የክፍለ ሀገር ልጅ
የሆንኩ መሰለኝ፡፡ ምንም ብዘንጥ በአለባበሴ አፈርኩ፤ የቤቱ አስቀያሚዋ ሴት እኔ እንደሆንኩ እንዲሰማኝ
አደረጉኝ፡፡ ከየት ነው እነዚህን ሁሉ ቆነጃጅት የሰበሰባቸው በማርያም፡፡

ከኡስማን ጋር ወረቀት አልባ ውል ተፈራረምን፤ በልባዊ እምነት ላይ የተመሰረተ ውል፡፡ በውላችን
መሰረት ኡስማን እኔ አንድ ዜጋ ጋር ተኝቼ ከማገኘው ክፍያ ሃያ ፐርሰንት ያገኛል፡፡ ዜጋው እኔን ላገናኘው ኡስማን የሚሰጠው ኮሚሽን፣ ስጦታም ሆነ ከፍያ እኔን አይመለከተኝም፡፡ ራኪ በተደጋጋሚ ትኩረት ሰጥታ ያስገነዘበችኝ ነገር ቢኖር ክፍያዬን አስመልክቶ ኡስማንን እንዳልዋሸው ነው፡

“ሮዚ አደራሽን ኡስማንን የተቀበልሽውን ክፍያ እንዳትዋሺው! “መዋሸቴን በፍጹም ሊያውቅ አይችልም”
ካልሽ ጂል ነሽ ማለት ነው፡፡ ለሱ ካላቸው ከፍተኛ ቅርበት እና ታማኝነት የተነሳ ዜጎቹ ሁሉን ነገር ይነግሩታል፤ የሚደብቁት አንዳችም ነገር የለም፡፡ የእምስሽን ሳይዝ ሳይቀር ነው የሚዘከዝኩለት፡፡ ይሄ
ይገርምሻል እንዴ? በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ስንት ጊዜ እንደፈሳሽ ሳይሳሳት ሊነገርሽ ይችላል፡፡ ኡስማንን
ለመዋሸት መሞከር ለነፍስ አባትሽ ለመዋሸት እንደመሞከር ከባድ ነው፣ ስለዚህ don't do it እምነት
ላይ ቀልድ አያውቅም፡፡ አንዴ እምነት ካጎደልሽ ተጨማሪ እድል አይሰጥሽም፤ ከመቅጽበት ስልክሽን ከሞባይሉ ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ያጠፋዋል
as simple as that”

የራኪን ምከር በህሊናዬ እያውጠነጠንኩ እያለ ኡስማን ድንገት ምን እያሰብኩ እንደሆነ ጠየቀኝ፡፡ ድንግጥ
አልኩኝ፡፡ ቢሮህ በጣም እንደሚያምር እያሰብኩ ነበር ”አልኩት፡፡ «ደሞ አንተም ታምራለህ…እንደ ቢሮህ
ባይሆንም» ብዬ ዋሸሁት፡፡ ለነገሩ አልዋሸሁትም፤ ኡስማን ክልስ ነው የሚመስለው፤ ሁሉ ነገሩ ያምራል፡፡
ጥርሶቹን ብልጭ አድርጎልኝ ከተሸከርካሪ ወንበሩ ተነስቶ የቢሮውን በር ቆለፈው፡፡ እኔ ወደተቀመጥኩበት
ሶፋ በቀስታ ተራመደ፡፡ ያለምንም ማመንታት እጄን ይዞኝ ከወንበሬ አስነሳኝና ከንፈሬን ሳመኝ፡፡ ዉሀ
ሆንኩኝ፡፡ እጁን በለበስኩት ጥቁር ሚኒስከርት ስር ሰደዳቸውና የለበስኩትን ዳንቴል ፓንት ተረተረው፡፡
ልጮህ ነበር በድንጋጤ፡፡ በእጄ አፌን እንድይዝ ምልክት ሰጠኝ፡፡ ላስቆመው ምንም እድል አልነበረኝም፡፡
ደግሞም አልፈለኩም፡፡ ቀሚሴን ወደላይ ሰብስቦ ጠረጴዛው ላይ ወደ ኃላ አዙሮ አቅሌን እስከስት ወሰበኝ
ድምጽ ሳወጣ ጸሀፊዎቹ እንዳይሰሙ ፈራሁ.ደሞ አፊን በመዳፉ ያፍነዋል፡፡ በህይወቴ እንደዚያች አይነት ፈጣን፣ አጭር የምትጣፍጥ ወሲብ ማድረጌ ትዝ አይለኝም፡፡

የፈረንሳይ ቼኮሌት ነው!» ብሎ በትዕዛዝ መልክ አንድ የታሸገ ቼኮሌት ሰጠኝ፡፡ ከቢሮው ስወጣ ሪሴፕሽን
ጠብቀኝ የነበረችውን የራኪን ፊት ለማየት የሚያስችል ድፍረት አልነበረኝም ፡፡ ድንግልናዬ የተወሰደ ያህል ተቅለሰለስኩ፡፡

#ፕሮፌሰር_አንደርሰን

ቀናት አለፉ፤ ወራት ተቆጠሩ፡፡
ኡስማን ቢዝነስ በቢዝነስ አደረገኝ፡፡ ሱዳኑ፣ አረቡ፣ ፈረንጁ፣ ኮሪያው ብቻ የኔን «ባብሽ» ያልቀመሰ የዓለም
ዜጋ የሌለ እስኪመስለኝ ድረስ ኡስማን ባቢሼን ቢዚ አደረገው፡፡(ይህች ሳምሪ ናት «ባቢሽ» የሚለውን
ቃል የፈጠረችው፡፡ ራኪ የድሬዳዋ ልጅ ስለሆነች አስር ጊዜ «እምስ ቁላ» ስትልባት ሳምሪ «ምግብ ዘጋኝ»
ብላ «እምስን» የሚተካ ቃል ፈጠረች፡፡
«ባብሽ» የሚባል ቃል፡፡ ራኪ የሸሌ አይናፋር አንቺን አየን ትላታለች” በሾርኔ ስትነካት፡፡

ገላዬን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተከራየው ይመስል አዲሳባን ለረገጠ ትንንሽ ዲፕሎማት ሁሉ ባቢሼን መበርገድ ሆነ ስራዬ፡፡ በተለይ አዲስ እበባ አለም አቀፍ ጉባኤዎችን ስታከናውን እረፍት የሚባል
ነገር የለም፤ የኡስማን ወፎች የሆንን ሁላ ያለማቋረጥ እንሰራለን፡፡ አመታዊውን የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ
እና በቅርቡ የተካሄደውን የአለም አገራት ተወካዮች የተገኙበት “አይካሳ” የኤች አይቪ ኤድስ ኮንፈረንስ
በምሳሌነት ልጠቅስ እችላለሁ፡፡ በአይካሳው ጉባኤ ላይ የአሜሪካው የቀድሞ ፕሬዘዳንት ትንሹ ቡሽ
መጥቶ ነበር አሉ፡፡ ከበዱ አይቀር እሱን ነበር መብዳት፡፡እሱ ኢራቅን አስፈንደዶ እንደበዳው እኔ ደሞ እሱን ብበዳው ተደስቼም አላባራ፡፡

በአይካሳ ጉባኤ የመጡት አብዛኛዎቹ ተሰብሳቢዎች ቀን ቀን ኤች አይ ቪን ስለመደምሰስ እየመከሩ ማታ
ማታ የኛን እምስ ሲደመስሱ ያድራሉ፡፡ ይህቺ ዓለም መቼም ለአላጋጮች ነው የምትመቸው፡፡ ይሄኔ ስንትና ስንት ዶላር አበል እየበሉ ይሆናል እኮ የሚሰበሰቡት፡፡ የአለም ግብረሰዶማውያን ህብረት በጁፒተር ኢንተርናሽናል ሆቴል ስብሰባ ለማድረግ አቅደው ነበር፡፡ ባጋጣሚ ከፕሮፌሰር አንደርሰን ጋር ጂፒተር
ሆቴል አድረን ስለነበረ የነበረውን ሽርጉድ በአይኔ አይቻለሁ፡፡ ስብሰባው የሀበሾችን ቁጣ ስለቀሰቀሰ የሆቴሉ ባለቤት በሆቴሉ እንዳይካሄድ ከለከለ፡፡ ነገርየውን ከሚያስተባብሩት ውስጥ ፐሮፌሰር አንደርሰን አብሮኝ ነበር፡፡ እርሱ እንዳወራኝ ከሆነ የተባበሩት መንግስታትና የእርሱ አገር ዴንማርክ “የግብረ ሰዶማውያን መብቶች ሰብአዊ መብቶች ናቸው” በሚለው አቋማቸው የሰዶማውያኑ ስብሰባ በዚሁ በአዲስ አበባ መካሄድ እንዳለበት ተሟግተዋል፡፡ የኛቄሶችና ሼካዎች ደግሞ የስብሰባውን እቅድ በይፋ አወገዙ፡፡ሆኖም
የሰዶማውያኑ ስብሰባ በተባበሩት መንግስታት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ በዚህ ሁሉ የኢትዮጵያውያንና
የመንፈሳዊ አባቶች ውግዘት መሃል ተካሄደ፡፡

ለአይካሳው ጉባኤ አዲስ አበባ የተገኙት በርካታ ሺህ የውጭ ዜጎች የከተማዋን ሆቴሎች እና ገስት ሀውሶት
አጣበው ነበር፡፡ እኔንና ራኪን ጨምሮ ሁሉም የኡስማን ወፎች በዚህ ጉባኤ ላይ እረፍት አልባ ሆንን የተሰብሳቢዎቹን፣ የዲፕላማቶቹንና የፖለቲከኞቹን ገላ ለማሞቅ ታች ላይ ስንል ቆይተናል፡፡ከራኪ ጋር ራሱ በስልክ እንጂ እስከ ቅርብ ቀን ድረስ አልተገናኘንም፡፡ እኔ በብዛት የነበርኩት ከፕሮፌሰር ኣንደርታ
ጋ ነበር፡፡ አንደርሰን የዳኒሽ ዜግነት ያለውና ለቡሽቲዎች ጠበቃ የሆነ ሰው ሲሆን የሆሞዎች መብቶች
እንዲከበሩ ከሚሟገቱ ታዋቂ ሰዎች መሐል አንዱ ነው፡፡ እንደሰማሁት‹‹ቡሽቲ መሆን በተፈጥሮ እንጂ ሰው ሲቀብጥ የሚሆነው ነገር አይደለም› የሚል ጥናት በማስረጃ አስደግፈው ከሰሩ አለማቀፍ
ሳይንቲስቶች ቁንጮ
👍11👎41