አትሮኖስ
286K subscribers
119 photos
3 videos
41 files
571 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ፍቅርና_ሻማ

ቅንጣት የምታህል የሻማ ብርሃን
ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ብቻዋን ብትሆን
የጨለማው መጠን እልፍ አእላፍ በልጧት
እስትንፋስ አውጥቶ አይችልም ሊያጠፋት
እንደዛ ነው ፍቅርም
ጨልሞ 'ማይጨልም
በማጣት ተከቦ ማግኘትን የሚያልም።