አትሮኖስ
286K subscribers
121 photos
3 videos
41 files
569 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ፅናት

ብዙዎች የተመኙትን

ከልባቸው ያፈቀሩትን

ሊያገቡ ሲፀልዩ

ለአምላካቸው ሲማፀኑ

የኔ ግን ከነሱ ፀሎት

ቢኖረው ትንሽ ልዩነት

የማገባውን ሰው
ላፈቅረው በፅናት

እለምነዋለሁ

ከሰማየ ሰማያት፡፡
👍1