አትሮኖስ
286K subscribers
118 photos
3 videos
41 files
567 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ጅብ_ከሄደ

በረቂቅ የነብስ ውህደት
በማይደረስበት ህቡዕ ጥልቀት
ሳይገባኝ ካንተ መኖሬ
ምን ያህል ውስጤ እንደነበርክ
ስትርቀኝ ታወቀኝ ዛሬ

🔘ሻለቃ ወይንሐረግ በቀለ🔘
👍1👎1