አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
568 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ድርሻዬን

ጠባቂ እንደሌለው
ክዳን አልባ ቁና
ክፍት ኾኜ ቢያገኘኝ
እጁን ሰደደና
ከቀኔ
ከሌቴ
እየቆነጠረ
ከ'ድሜዉ ጋሪ ደርቦ
የኔን ድርሻ ኖረ፡፡

🔘በዕውቀቱ ስዪም🔘