አትሮኖስ
286K subscribers
120 photos
3 videos
41 files
570 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#የቀለም_ብዥታ

በጥበብ ካልሆነ
ነገር በብልሃት
ጥቁሩን ሁሉ ከሰል
ነጩን ሁሉ ወተት
ከሆነ ቀመሩ
ኩታ ለመደረብ
ታስቦ ሽመና
ባዘቶ ነው ያሉት
ከሆነ ደመና
መደብደብም አለ
ዶፉን ይጥልና፡፡