አትሮኖስ
281K subscribers
111 photos
3 videos
41 files
486 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#የሰው_ልክ

የሰው ልጅ ሁለት መደብ አለው
አንደኛው፦የጨቀየ ገላ አድፎ የተጣለው
የመንፃት ተስፋ ያለው
ሁለተኛ፥ዕድፍ ኾኖ ሳለ እንዶድ ነኝ የሚለው።
#የሰው_ልክ

የሰው ልጅ ሁለት መደብ አለው
አንደኛ:- የጨቀየ ገላ አድፎ የተጣለው የመንጻት ተስፋ ያለው

ሁለተኛ:-ዕድፍ ኾኖ ሳለ እንዶድ ነኝ የሚለው።
👍29👏12