አትሮኖስ
269K subscribers
110 photos
3 videos
41 files
434 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#እንደው

እግዜር ቢፈቅድ በ ኪነጥበቡ :

እጆቹ ተአምርን በእኔ ላይ ቢያዘንቡ :

#እንደው

አንዳች Uይል በፀጋው ቢያድለኝ :

ህይወትን እንዳሻኝ ማድረጉ ቢቻለኝ :

ከሁሉ አስቀድሜ

በለገሰኝ ማግስት ምሰራው ተአሞራት :

መልሼ ደግሜ

ህይወትን ነበረ ከአዲስ ማስጀመራት።