አትሮኖስ
286K subscribers
119 photos
3 videos
41 files
570 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#አወይ_ሰውነቴ

ለዚህ ከንቱ ስጋ
ስምሽን መጥራቴ
እያልኩኝ መክሊቴ
መክሊቴ........
በፍቅርሽ ተይዤ
ዓመታት ማንባቴ፤
ምነው
ምነው ይሄ ቀርቶ


በዛው አንደበቴ
ባልኩኝ እመቤቴ
እመቤቴ......
ብማጸን ለነብሴ
ለድንግል እናቴ
ከሀጥያት ነጽቼ
ከገነት መግባቴ
እውን ይሆን ነበር
አ ለ መ ታ ደ ሌ፡፡