አትሮኖስ
286K subscribers
122 photos
3 videos
41 files
578 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#አልፈልግም

ያለኝን ሁሉ አጥቼ
ዛሬ ብቻዬን ብቀር
ከጠላቴ ፊት ባቀረቅር
ተስፋዬ ቢያልቅ ቢሟጠጥ
እንደ ትቢያ ብረገጥ
ወገን ዘመድ ርቆኝ
ምድረ በዳ ብቀመጥ
ነፍሴ በእጅጉ ተጨንቃ
ፊቴ በእንባ ቢታጠብ
ሥጋዬ ቢዝል ብደክምም
ሕመሜ ቢብስብኝ
ወደ ሞት መንደር ባዘግምም
የሚያደክም አፅናኝ አልፈልግም

🔘ሰላም ዘውዴ🔘