አትሮኖስ
286K subscribers
119 photos
3 videos
41 files
573 links
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም
ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል።


Contact. @atronosebot
please dont touch the leave button.😔😳😳
Download Telegram
#ኋላ_ቀር

ከፈጣኗ በቅሎ - ከምትገሰግሰው
እንደ ሶረኔ ክንፍ - ከምትለሰልሰው
እንደ አባ ጨጓሬ - ከምትኮሰኩሰው፣
ላይዋ ላይ ለመውጣት
ጅራቷን እንደያዝኩ - ስትሔድ ስከተላት፤
እየጎተተችኝ፣
እያንፏቀቀችኝ፣
እየረገጠችኝ፣
እ ያ ስ ቃ የ ች ኝ፣. . .
የተረፈኝ ቢኖር
ልብሴ ተቦጫጭቆ - መሬት ላይ መዘረር፡፡